text
stringlengths 0
84.2k
|
---|
የሚገርም ዲኮር በመስራቷ አድናቆትን አተረፈች ። |
ይህ ደግሞ ያህዌ ስለ ወደፊቱ ጊዜ የሰጣቸው ተስፋዎችም እንደሚፈጸሙ ያለንን እምነት ያጠናክርልናል ። |
ይህ ቡድን በዓለም አቀፍ ደረጃ ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል አሰራርና ደረጃ የሚያወጣ የፋይናንስ ግብረ ሃይል ሲሆን አገሪቱ የዚህ ቡድን አባል በመሆኗም የድርጅቱን አሰራርና ደረጃ በመውሰድ ወንጀሉን ለመከላከል እየሰራች ነው ። |
ምክንያቱ ደግሞ ለረዘሙ ዓመታት ችግሩ እየተነገረን መፍትሔ ሊገኝለት አለመቻሉ ነው ። |
ቤንትሌይም " በሚገባ እወራረዳለሁ " አለና ወደ ምኒልክ ጠጋ ብሎ " ጃንሆይ መኪናዋን በተግባር ላይ ሆና ሊያይዋት አይፈልጉም ? " |
አዲስ ዘመን ከጠቀሱልኝ ተግባራት አንጻር እስካሁን አምባሳደር ሆነው ባለገለገሉባቸው አገሮች ሚናዬን በአግባቡ ተወጥቻለሁ የሚል እምነት አልዎት ? |
በዳይሬክተርነት ጊዜያቸው የዩኒቨርሲቲውን ፕሮግራምና ሌጅስትሌሽን በማዘጋጀት ላይ ተጠመዱ ። |
እጁን ሰደደ ። |
የሥጋ ደዌ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ? |
የመሬት አጠቃቀም እቅድ አለመኖር ፣ የደን ህጎችን የማስፈጸም አቅም ማነስ ፣ የህዝብ ቁጥር መጨመርና ከፌዴራል እስከ ወረዳ የተዘረጋ የደን ሴክተር መዋቅራዊ አደረጃጀት አለመኖር ደግሞ ቀጥተኛ ያልሆኑ መንስኤዎች መሆናቸውን ጠቁመዋል ። |
በአንድ ወቅት ነው አሉ ። |
ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል ( ብላቴን ጌታ ) ሁልቈ ትውልድ ዘ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ አዲስ አበባ 1965 ገጽ 30 እና አባሪ ሠንጠረዥ ( 2ኛ ሰሌዳ ) |
ኢየሱስ ፣ በሰማይ ያለው አባት " ለሚለምኑት መንፈስ ቅዱስን [ ለመስጠት ] " ፈቃደኛ እንደሆነ ቃል ገብቷል ። |
አዲስ ዘመን ፦ በንቅናቄው የሕዝቡን ተሳትፎ መልካም ቢባልም በአጥፊዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ግን በታችኛውና በመካከለኛው መዋቅር ውስጥ ባሉ አመራርና ፈጻሚዎች ላይ ያተኮረ ነው በሚል ቅሬታ ይነሳል ። |
በአገር አቀፍ ደረጃ የሚታየው የኃይል እጥረት እንዳለ ሆኖ በየደረጃው የሚገኙ የተቋሙ ሰራተኞች ለህብረተሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት በኪራይ ሰብሳቢነት የተሸፈነ በመሆኑ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት አሰራር መከተል ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል ። |
ሌሎቹ ጭፈራ ቤቶችና ጫት ቤቶቹ ጋም ቢሆን የተስተናጋጆቹ ማንነት እና ጥንቃቄ የሚወስነው ጉዳይ ነው ። |
" አባት ሆይ ፣ … ልጅህ ያከብርህ ዘንድ ልጅህን አክብረው ። " |
ዲያብሎስ ፣ ቀናተኛ የሆኑ የያህዌ አገልጋዮችን እንኳ ሊያታልል ይችላል ። |
ይህ ራሱን የቻለ ራስ ምታት ነው ። |
ለዚህም በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ ሕገ መንግስት ቁጥር ፵፮ / ፲፱፻፺፬ በአንቀጽ ፵፱ ንዑስ አንቀጽ ፫ መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ያለው ታውጇል ። |
" በጸጋ ሥር እንጂ በሕግ ሥር ስላልሆናችሁ ኃጢአት በእናንተ ላይ ጌታ ሊሆን አይገባም ። " |
እንዲሁም ወደ ኮረም ለመድረስ ጥቂት ሲቀራቸው የካቲት ፲፰ ቀን ረቡዕ እንደገና ብርቱ የሆነ የባላገር ጦርነት በመንገድ ስለ ተነሣ ራስ ሙሉጌታ በጥይት ቆስለው ወደቁ ። |
የዋንጫውን ወደ ወረዳው መምጣት ተከትሎ በግድቡ ግንባታ ላይ የራሳቸውን አሻራ ለማሳረፍ የ21 ሺህ ብር ቦንድ መግዛታቸውን የተናገሩት ደግሞ በንግድ ስራ የተሰማሩት አቶ ምንሽር ስለሺ ናቸው ። |
ለአምላክ ሕዝብ የተሰጠ ማጽናኛ ( 1 11 ) |
ከዚህ አኳያ ከዓለም አቀፍ የዲፍ ኦሎምፒክ ውድድር ኮሚቴ የተሰጠን ኮታ አትሌቲክስ ብቻ ነው ። |
መከራ ተረግዛ ተወልዶ ችግርሥቃይ ተሞሽራ ሲዘፈን በአገርኃዘን ስትዘፍን አታሞ ስትመታድህነት ሲሸልል እየገፋ እምቢልታረሀብ ሲያቅራራ በጣለው ሰለባቀጠና ደረሰ ድምጹ እያስተጋባቡትትም አጊጣ ከድሪቶ ጋራዝተትና ማቅም ሆነው በየተራመጡ ከእኔ ዘንዳ አብረውኝ ሊኖሩተስማምተው ደረሱ እየተባባሩብሏል ዮሐንስ አድማሱ ። |
ስልሳ ኃያላን አጅበውታል ፤ |
የፌደሬሽኑ እቅድ … ከሁለት ሳምንት በፊት በ9ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያደረገው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽ ተተኪዎችን ለማፍራት ትኩረት ሰጥቷል ። |
ክርስቲያኖች ከግብፅ ሕዝብ 10 በመቶ ያህሉን እንደሚሸፍኑ ተገምቷል ። |
ከገቡም መውሰድ ያለቸባቸውን ጥንቃቄ ማድረግ የሚችሉ ከሆነ ብቻ ነው ። |
ድንጋጤውን በፈገግታው ረሳውና ብቻውን ፎቶውን ማነጋገር ጀመረ ። " |
የአፋር ክልልም የማንነታችን መገለጫ የሆኑትን የባህል ልብሳችንን ፣ ጭፈራችንን ፣ በቤት ውስጥ የምንገለገልባቸውን አንዳንድ ቁሳቁስ እንዲሁም ጊሌ ( ቢላዋ ) ን ለተቀሩት ብሔረሰቦች አስተዋውቀንበታል ። |
አባባሌ መቼም ይኼ ጊዜ እልፍ እየፀነሰ እልፍ ያመክናል ። |
ምድብ ሦስት ከሁሉም ምድቦች ሁሉም የማለፍ ዕድል ያላቸው ቡድኖች ያሉበት ሆኗል ። |
እናት ተከተለቻት ። " |
ኢህአዴግ ለዚህ ተጠያቂ ነው ። |
ቅዳሴ ይሰማል ። |
ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ያህዌን ለማምለክ የሚያስችሉ አስደሳች ዝግጅቶች ናቸው |
ይሁን እንጂ ትክክለኛ የሆነንና መንግስትም ከሚያምንበት የህዝብ ጥያቄ ጀርባ የክልሉን ልማት ፣ ሰላምና ዕድገት ለማደናቀፍ ሁከት እና ብጥብጥ እንዲፈጠር የሚጥሩ ሃይሎች እንዳሉ ይታወቃል ። |
ይህ የውጭ ዜጋም " በቃ አንተ ፕሮፖዛል ጻፍና ይዤልህ ልሂድ " ይላቸዋል ። |
በተጨማሪም ከይሁዳ ነገድ ፣ ከስምዖን ነገድና ከቢንያም ነገድ በስማቸው የተጠቀሱትን እነዚህን ከተሞች በዕጣ መደቡላቸው ። |
የእውነትን ቃል ከአፌ አታርቅ ፤ በፍርድህ ተስፋ አድርጌአለሁና ። |
ከወፎቹና የዱር አውሬዎቹ በስተቀር አንድም ነፍስ ወደ ገዳሙ አቅራቢያ ብቅ አይልም ። |
ይህም በአየር ሰዓት አመዳደብ ላይ የሚታይ አድልኦ አለ ። |
አቶ ጌታቸው አድማሱ ዘወትር የታክሲ ትራንስፖርትን ተጠቃሚ ናቸው ። |
የመካከለኛው ምስራቅ ድንበሮችም በኢብን ባቱታ ዘመን ከነበሩበት ቦታ በቅኝ ገዢዎች ተከፋፈሉ ። |
የአፍሪካ ሻምፒዮንስ የሩብ ፍፃሜ የምድብ ድልድል ባለፈው ማክሰኞ በፊፋ መቀመጫ ካይሮ ይፋ ሆኗል ። |
ሆኖም ጉዳዩ ለክልሉ ንግድ ቢሮ ቀርቦ ከክልልና ከፌደራል የመጡ ባለሙያዎች በቅርቡ ጥናት አካሂደው መመለሳቸውን ጠቁመዋል ። |
ሊዮን ብሪጅስ የራፕ ሙዚቃ ድንቅ ነው ፤ ውብ ። |
መልክዓ ምድር፦ ሰሜናዊው ደሴት የሚታወቀው በከርሰ ምድር ውስጥ ባለ የታመቀ ሙቅ አየር እንቅስቃሴውና በእሳተ ገሞራ ፍንዳታዎቹ ነው ። |
እናም እያንዳንዱ ባለሃብት ፣ ኢንቨስተር ወይም ቋሚ ገቢ ያለው ዜጋ ለስራ እድል ፈጠራ ፣ ለፓርቲ ማጠናከርያ ፣ ለምርጫ ፣ ለስታድየምና ለሆስፒታል ግንባታ እየተባለ ማብቂያ የሌለው መዋጮና " የእናት ሃገር ጥሪ " ይገብራል ። |
መፍትሄውስ በሚሉና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከሚኒስቴሩ የግጭት ቅድመ ማስታወቂያና ዘላቂ መፍትሄ ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ሲሳይ መለሰ ጋር ቃለመጠይቅ አድርገናል ። |
እንደኔው ሁሉ በርካታ የአገሪቱ ዜጎች ከጉልበት ሥራው እስከ ከፍተኛ የሥራ ድርሻን በመያዝ ተሳትፎ እያደረጉ ናቸው ። |
ኢንቨስተሮችን ለመሳብና ያላቸውን ሀብት ፣ እውቀትና ቴክኖሎጂ ይዘው እንዲመጡና በልማታችን ውስጥ እንዲሳተፉ ለማድረግ መሬትን ተወዳዳሪ በሆነ ዝቅተኛ ዋጋ ለረጅም ዓመታት የሚያገኙበትን አሠራር ማደራጀት ነው ። |
እነዚህም ከተጠያቂነት የማምለጥ ባህል ፣ የተጠያቂነትን ትርጉም መረዳት ፣ የፖለቲካዊ ሒደት አስፈላጊነትን መረዳትና የወንጀል ፍትሕ አስተዳደርን እንዴትና መቼ እንጠቀማለን ? |
ድጓ መማር መና ፤ ማወቅስ ውሃ ዋና " እንዳለው ፣ የውሃ ሙላት ሚስቱን ሲወስድበት ታዛቢ እንደሆነው ደብተራ ፤ የበዛብህ ቅኔ ማወቅ ከሰብለ ፍቅር ሊያስጥለው አልቻለም ። " |
ይልቁንም በመውጣትና በመውረድ ውስጥ ይበልጥ ጥንካሬ እንደሚፈጠር እምነቱ ነበራቸውና በጋራ ለመስራት ባይሳካላቸውም " እስኪያልፍ ያለፋል " የሚለውን አባባል በመቀበል ሁሉም በየራሳቸው ሌሎች ሥራዎችን በመስራት ገንዘብ አጠራቅመው በድጋሜ ለመሰባሰብ ይወስናሉ ። |
ደግና ሰውን አክባሪ ። |
አለመታደል ሆኖ እንጂ ጥግ ላይ ቆሞ ፣ ወይም ከሞቀ ቤት ሳይወጡ ምቹ አልጋ ላይ ተንፈላሶ አጋጣሚውን ለድብቅ ዓላማ ለመጠቀም ችግሩን የፈጠረው እገሌ ነው ብለው ከመተቸት ይልቅ ፣ በችግር ውስጥ ሆነን ችግርን ለመቅረፍ ላይ ታች ስንል ከጎናችን ሆነው በጋራ ለችግሩ መፍትሔ አፈላላጊዎች ብንሆን ምንኛ ሸክማችን በቀለለ … ! ለኅብረተሰቡ አሳቢ የሚመስሉት መጣጥፍ አቅራቢ ድብቅ ፍላጎታቸውን ሲያንፀባርቁ ኅብረተሰቡ ለሕገወጦች ከሚጋለጥ ይልቅ ፣ የታሪፍ ጭማሪ አድርገን እንድናጓጉዘው ይመክሩናል ። |
" ከሰረኝነት ጩኸቷ አልፋ ወደ ተራ ስድብ ተሸጋገረች ' ከምታፀዳው መሬት ያልተሻልክ ቆሻሻ ነህ ' ብላ ምራቋን ስትተፋብኝ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ። |
" ቶሎ ሃኪም ቤት ውሰዱኝ … " |
ስለሆነም ነበርንን ለማዝለቅ ነን ብለን መነሳትን መንደርደሪያችን ልናደርገው ግድ ይላል ። |
በተመ ሳሳይ ምግብ ነክ ባልሆኑ ሸቀጦች ላይም በመስከረም ወር ጭማሪ መታየቱም ተገል ጿል ። |
እንስሳት እርስ በርሳቸውም ሆነ ከእኛ ጋር በሰላም ይኖራሉ ። |
በዚህ መሠረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሐረር ክልል ርዕሰ መስተዳድር በስተቀር ሁሉም ክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች በምክትል ርዕሰ መስተዳድሮችና በምክትል ከንቲባዎቻቸው የኮሚሽኑ አባል እንዲሆኑ በዕጩነት አቅርበዋል ። |
እናንተም የራሳችሁን ድርሻ ተወጡ ። |
እያወቁ ማጥፋት በእሳት እንደመጫወት ይቆጠራልና ከእሳት ጋር የተያዘው ጨዋታ ሊቆም ይገባል ። |
የቀድሞውን ሥራ አስፈፃሚ ጅምር ሥራዎች ማስቀጠልም በትኩረት ከሚሰሩባቸው ነጥቦች መካከል አንዱ ነው ። |
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰላም በደፈረሰበት አካባቢ ሰላምን ለመጠበቅና ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ላይ በአፍሪካም በሌላው የዓለም ክፍልም ፊት ሠርቷል ። |
ባለፈው ዓመት 14 ሚሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ ለችግረኞች ድጋፍ አድረገዋል ። |
" ለዚህም ዳኞች ለወንጀልና ለፍታብሄር ክሶች ጥራቱን የጠበቀ ውሳኔ አለመስጠተና ወገናዊነት የጎደለው አሰራር መከተላችን ተጠቃሽ ነው " ሲሉም አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ። |
ከዚያ በኋላ ደግሞ አዋጁ የሚያሠራ አይደለም ። |
ተመድ ይፋ ያደረጋቸው 17ቱን የልማት ግቦች ለማሳካት ያስፈልጋል የተባለው ሁለት ትሪሊዮን ዶላር ገንዘብ ከብድር ፣ ከዕርዳታና ከበጎ ፈቃደኛ ለጋሾች የሚጠበቀውን ያህል ባይገኝ ታዳጊ አገሮች በአገር ውስጥ የፋይናንስ ምንጮቻቸው ተጠቅመው እንዲያሳኩ ይጠበቅባቸዋል ። |
የፕሬዚዳንቱን ጉብኝት ከሚቃወሙ ጀምሮ እስከሚደግፉ ድረስ በማኅበራዊ ድረ ገጾች ብዙ ብለዋል ። |
ዮሐና፦ ጥሩ ፣ በነገራችን ላይ እኔ ዮሐና እባላለሁ ። |
እናላችሁ … ትራፊክ ፖሊሱም " በዓይኔ በብረቱ አይቼዎት ! " አይነት ክርክር ያደርጋል ። |
ወገብሽ እንጂ ድምፅሽ አይታጠፍም ? " |
ይህ ጉዳይ ግን በደብዳቤ መልክ ይጻፍ ቢባል ለማን ቢላክ ጥሩ ነው ትላላችሁ ? |
አሞጽ 5 1 27 |
በገዛ ምድሯ ተጥላለች ፤ |
የአንድ ቋንቋ መዋቅር ፤ የሰዋሰው ሥርዐቱና መሠረታዊ የቃላት ስብስቡ የአያሌ ዘመናት ውጤት ነው ። |
ጎንደር የካቲት 12/2009 የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ ግምገማ ተከትሎ ሀላፊነታቸውን አልተወጡም በተባሉ ከ700 በላይ የመሬት ኮሚቴ አባላትና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የሰሜን ጎንደር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መምሪያ ገለጸ ። |
የአስተዳደሩን የመጀመሪያውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ሪፖርት አድምጦ ካፀደቀ በኋላ የ2008 ዓ.ም የስድስት ወር የስራ አፈፃፀምም ይገመግማል ። |
በመተወንህ ምን ተሰማህ ? |
አምራቾች ወደ ምርት ለመግባት የተለያዩ ፈተናዎች ለማለፍ የግድ ሆኖባቸው እንደቆየ ያስታወሱት ዶክተር አርከበ ፣ መሬትና ፋይናንስ ለማግኘት ፣ ፋብሪካ ለመገንባት ፣ እንደ ቴሌ ፣ ኤሌክትሪክ ያሉ አስፈላጊ መሠረተ ልማት አገልግሎቶችን ለማሟላት ረዘም ያለ ጊዜ ይወስድባቸው እንደነበር ያስረዳሉ ። |
የዘርና የቀለም አድልዎ ማድረጋቸው አይደለም … በቃ ከውጭ ዜጐች ጋር ብዙ አልተለማመዱም ። |
የያህዌን ፈቃድ ለማድረግ ከሚጥሩ ሌሎች ሰዎች ጋር አዘውትረህ የመሰብሰብ ልማድ አዳብር ። |
እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ የቴሌኮም ቴክኖሎጂ ከአለም ገበያ የሚገዛ ቢሆንም በአገሪቱ ያለው ክፍያ ከሌሎች የአለም አገራት ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛ ነው ። |
በምድብ ሁለት ደግሞ ደደቢት ፣ አዲስ አበባ ከተማ ፣ አዳማ ከተማ እንዲሁም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይገኛሉ ። |
ይልቅስ " በለው ደጃች ኑርልኝ ሊናገሩ ያሰቡትን ሳይናገሩ ፣ |
ግን እርግጠኛ ነኝ ሚኒስትሯ ስለመናገራቸው ። |
ብሎምስበሪ የተባለው ድርጅት " ውሜንስ ሊትሬቸር " በሚል ርዕስ እ.ኤ.አ. በ1992 ባሳተመው መጽሐፍ በ1172 ገጾች በሰፊውና በጥልቀት እንዳሰፈረው ፣ በጥንታዊት ግሪክ ሮም ፣ ከ15ኛው እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን በነበረችውና ባለችው ብሪታኒያ ፣ በተለያዩ የአውሮፓ ፣ የአፍሪካ ፣ የአውስትራሊያና የእስያ እንዲሁም የሰሜንና የደቡብ አሜሪካ አገሮች በርካታ ሴት ደራሲያን በልዩ ልዩ የሥነ ጽሑፍ ዘርፎች እንደሚሳተፉ እንረዳለን ። |
ናይል ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከምንጊዜም የላቀ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ ። |
እኔ ተለውጬ እሷ ብትደነግጥ ይሻላል ? |
ጐዳና አሉላ ፣ ጐዳና ሠላም ፣ ጐዳና አግአዚ ፣ ጐዳና ሙሴ ላይ ለማይቆጠር ጊዜ ተመላለስኩ ። |
ንጉሡ በወቅቱ ባዶ የነበረውን አካባቢ በዕፀዋት የሞሉት ወፍ ዋሻ ከተባለ ስፍራ ባስመጧቸው የዕፀዋት ዝርያዎች ነበር ። |
ሁል ጊዜ የዳንስ ጓደኞቻቸውን ይቀይራሉ ። |
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ በ325.12 ሚ. ብርና በ8.5 ሄክታር መሬት ላይ በ1992 ዓ.ም በጐንደር ከተማ አባ ሳሙኤል የተመሠረተ ሲሆን በወቅቱ የማምረት አቅሙ 300ሺህ ሄክቶ ሊትር እንደነበር የፋብሪካው ሥራ አስኪያጅ አቶ መክብብ ዓለሙ ገልጸዋል ። |
ድንችና ቲማቲሙን መትከል አልቻልኩም … " ብላ ትጽፍለታለች ። |
9. ( ሀ ) ጽኑ የሆነ መንፈሳዊ አቋም ለማዳበር ምን ይረዳናል ? |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.