text
stringlengths
0
84.2k
በዚህ ላይ ነጋዴዎች ከነገ ዛሬ የቡና ዋጋ ይጨምራል በሚል የተሳሳተ ዕምነትና አስተሳሰብ ምክንያት ተገኘ የተባለው ምርት በቆይታ መራዘም ምክንያት ለብልሽት የሚዳረግበት አጋጣሚም እንደሚፈጠር ካሁን በፊት በተጨባጭ የታየ ጉዳይ ነው ።
በማንኛውም የሚዲያ ተቋም የምናየው ፣ በየክብረ በዓላቱ የምናዳምጠው ነገር ፣ " ቅርሶቹን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ጥረት ላይ ነን " የሚል ነው ።
የኢሶግ 24ኛው ጉባኤ የክብር እንግዳ ዶ/ር ከበደ ወርቁ የኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስር ሚኒስትር ደኤታ ነበሩ ።
ብዙኃኑ ሕዝብ ፊደል የቆጠረና የዓለምን መገናኛ መረብ ( ኢንተርኔት ) ቤቱ ያደረገበት አገር ሁሉ መንግሥታቱ በመገናኛ ዘርፉ ላይ ያላቸውን ቁጥጥር ትተው የየበኩላቸውን ዕይታና ጥቅም ለማስተጋባት ወደ መሞከር እንዲዞሩ አስገድዷቸዋል ።
ከአገር መጥፋት አለበት ።
ለውጡም መጣ ።
10 እሱም እንዲህ አለ፦ " ለእናንተ የአምላክን መንግሥት ቅዱስ ሚስጥሮች የመረዳት ችሎታ ተሰጥቷችኋል ፤ ለቀሩት ግን በምሳሌ እነግራቸዋለሁ ፤ ይኸውም እያዩ እንዳያስተውሉ እንዲሁም እየሰሙ ትርጉሙን እንዳይረዱ ነው ።
ተስፋነሽ ፍቅር ፣ ገንዘብ ፣ ትምህርት ፣ ሐዘን ፣ ደስታና የመሳሰሉ ነገሮች እየተፈራረቁ ከሰው ልጆች ጋር የሚኖሩ ዘመን አሽሬ ተፈጥሯ ገፅታዎች ናቸው የሚል እምነት አላት ።
እሱም ታላቅ ሠራዊት አሰባስቦ ኃይሉንና ልቡን በደቡቡ ንጉሥ ላይ ያነሳሳል ፤ የደቡቡም ንጉሥ እጅግ ታላቅና ኃያል የሆነ ሠራዊት አሰባስቦ ለጦርነቱ ይዘጋጃል ።
ምስጋና ለባለራዕዩ መሪያችን ኢትዮጵያ ወደ መካከለኛ ገቢ ስትገባ ሊያጋጥማት የሚችለውን የኃይል እጥረት ግምት ውስጥ በማስገባት እና በተፈጥሮ ሀብት የመጠቀም መብታችን እውን ለማድረግ ፤
እነዚህ ወጣቶች " ብድር በምድር " ብለው ፤ የሀገርና የህዝብን ውለታ በመልካምነት ለመመለስ አሰቡ ።
ጴጥሮስ ፣ ኢየሱስ የሰጠውን ሐሳብ አልተቃወመም ።
ከዚህ በመነሳት የክትባቱን አገልግሎት ስንመለከት በአብዛኛው ካንሰርን ለሚ ያመጡት ለ16 እና 17 ክትባቱ መገኘቱ ከ 75 ኀበላይ የማህጸን በር ካንሰርን ለመከ ላከል የሚያስችል ክትባት አለ ማለት ነው ።
እውነታውን መቀበል አቅቷቸው ብዙ ተቸግረው ነበር ። "
ጠቅላይ ሚኒስትሩም የተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም አስመልክቶ ለተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ይኸው ተረጋግጧል ።
የተወሰኑ ወላጆች ሰብሰብ ብለው ስለጉዳዩ አሳሳቢነት ለምህርት ቤቱ አመራሮች በቃል እንዳሳወቁ ያስታውሳሉ ።
በእዚህ በተከሰተው ድርቅ እንስሳቱ በመኖ እጥረትና በበሽታ እንዳይጎዱ በመንግስት በኩል የመኖ አቅርቦትና የህክምና አገልግሎት እየተደረገላቸው መሆኑን ተናግረዋል ።
( ማቴዎስ 4 23 ) ኢየሱስ ያስተማረው ከአባቱ የተማረውን ነው ። "
አሜሪካ የበተነችውን የኢራቅ የመከላከያ ሰራዊት ይመሩ የነበሩ ሱኒ ጀነራሎችና መኮንኖች የየራሳቸውን ታጣቂ ቡድን በማቋቋም ፣ በአሜሪካ ወታደሮችና በመንግስት ሀይሎች ላይ ያልተቋረጠ ጥቃት በማድረስ ፣ በሺአይቶች የሚመራውን አዲሱን የኢራቅ መንግስት ቁም ስቅሉን ማሳየት ጀመሩ ።
አሁንም ቢሆን ሚኒስቴሩ ጥብቅ ክትትል ማድረግ እንዳለበትም ያሳስባሉ ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በተደጋጋሚ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ዴሞክራሲ የባህል ግንባታ ነው ፣ በአንድ ጀንበር ሊመጣ አይችልም ፣ ስለዚህ በአዲሱ ትውልድ ፣ በትምህርት ቤቶችና በመገናኛ ብዙኃን ጭምር በስፋት እየተሠራበት በብዙኃኑ ላይም የባህሪ ለውጥ እየመጣ ነው ሲሉ ይደመጣሉ ።
በክልሉ ከ25 ዓመታት በላይ በህዝቡ ነፃ ጉልበት ሲካሄድ በቆየው የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ የተፈጥሮ ሃብት ሽፋን ከማደጉም በላይ የከርሰ ምድር ውሃ በማጎልበት የመስኖ ልማት እንዲስፋፋ አስተዋጽኦ ማድረጉም አቶ ሃፍቱ አስታውሰዋል ።
እስካሁን ባለው የአገሪቱ የአሽከርካሪዎች ፈቃድ አሰጣጥ የኮምባይነርና የትራክተር አሽከርካሪዎችን በተለየ የሚያሠለጥንና ለዚህም ብቃት ማረጋገጫ እየተሰጠ እንዳልሆነ የጠቀሱት አቶ ተስፋዬ ፣ ማሠልጠኛ ተቋሙ ይህንን ክፍተት ይደፍናል የሚል እምነት አላቸው ።
ስለዚህ በቀጣይ ቢቻል አንድ መሆንና ከኢህአዴግ ጋር መደራደር ፣ ካልተቻለ ደግሞ ተቃዋሚዎች ሁለት ቡድን ሆነው ፣ ከኢህአዴግ ጋር ቢደራደሩ የተሻለ ነገር ይፈጠራል ብዬ አምናለሁ ። "
እነዚህ መሠረታዊ እንቅስቃሴዎች ሀገሪቱ ፈጣን ልማት ለማስመዝገብ በምታደርገው ጥረት የማዕዘን ድንጋይ ተደርገው ይወሰዳሉ ።
በመሆኑም በጥልቅ መታደስ የሚለው መፈክር ሆኖ እንዳይቀር በእነዚህና መሰል ችግሮች ዙሪያ መሰረታዊ ለውጦችን ማምጣት የሚችል መሆን አለበት ።
ከንቲባው እንደለመደው በስድብ ይወርድባቸዋል ። "
እርግጥ ኢንጂኑን በትክክል ለማምጣት የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችን እየገዛሁ ስሞክርና ስጥል ቆይቻለሁ ።
እጆቹም እንደጠዘለ ቅጠል ናቸው ። "
ይኸንን ማድረግ አገሪቱ የልጆቿን ብድር ከፋይ መሆኗን ያሳያልና የኢሕአዴግ መንግሥት የቀድሞዎቹን አባቶችና እናቶች ውለታ የምናስብበት ፣ በአዲስ አበባም ሆነ በየክፍለ አገሩ ጀግኖቻችንን የምንዘክርበት ነገር ለማቋቋም ቢያስብ ጥሩ ነበር ።
እንዲህ ከሆነ ዛሬ የኢጣሊያ መንግሥት ለዚህ ነገር የሚፈልገው ምክንያት ሁሉ አለ ብልሃት ነው ።
ልጆቹ አጓጉል ጠባይ ሲያሳዩ ራሱን እንደሚከተለው በማለት ይጠይቃል፦ ' ልጁ እንዲህ ዓይነት ድርጊት ሲፈጽም የመጀመሪያው ነው ወይስ ልማድ ሆኖበታል ?
እናንተም አንድ ላይ ብትሆኑ ስለምትጠነከሩ ማንም አይጎዳችሁም " አላቸው ይባላል ። "
ከሴላ በምድረ በዳው በኩል አድርጋችሁ በጽዮን ሴት ልጅ ተራራ ለሚገኘው ለምድሪቱ ገዢ አውራ በግ ላኩ ።
ሁሉም ተማሪዎች እጃቸውን አወጡ ።
እና በተዘዋዋሪ ' ለዜጎች የተዘጋጀው በርሜል ' ውስጥ ይከቱናል ።
በታኅሣሥ ወር መጨረሻ ገደማ ላይ በቆሬና በሌሎችም አካባቢ የገጠር ቀበሊዎች የክረምቱ አየር ቦታውን ለበጋው አየር ለቋል ።
አዲስ ዘመን ፦ በጄኔቲክ ምህንድስ ዙሪያ የሚታዩ አለመግባባቶች ከምን የመነጩ ናቸው ?
ጠባቂዎቹ በዚያ የቆሙት " ልቡን … ያልተገረዘ " ሰው ወደ ቤተ መቀደሱ እንዳይገባ ለመከልከል እንደሆነ ግልጽ ነው ።
ስለዚህ እስካሁን ከላይ የፃፍኩትን ፃፍኩ መንገድ እስከምንጀምር !
ከስድስት አመት በኋላስ የአነስተኛ የምርት ተቋማት እድገት የት ደረሰ ? "
ዲቪ በሚሞላበት ወቅት ኢንተርኔት ቤቶች በግርግር ይሞሉ ፤ ዲቪ ለመሙላት ሠልፍ ሁሉ ነበር ።
የመካከለኛው ምስራቅን ሁኔታ እንዴት ነው የሚያዩት ? "
ወደፊትም በአዲስ አበባና በተለያዩ ክልሎች የግንባታ ሂደቱ ይቀጥላል ።
እኛስ ' በመካከላችን ሆነው አመራር የሚሰጡትን ' በተለይ ደግሞ ' ታማኝና ልባም ባሪያን ' እንደምናስብ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው ?
አለበለዚያ " ሞኝ የተቆረጠ እሸት ይጠብቃል " የሚለው ተረት ዓይነት ይሆናል ።
በዚህ ጊዜ አሳ አሻግሮ ሲመለከት በጣም ብዙ የጠላት ሠራዊት ሰፍሮ በማየቱ ደነገጠ ! ይህ የኢትዮጵያ ሠራዊት ቁጥሩ አንድ ሚሊዮን የሚደርስ ሲሆን የአሳ ሠራዊት ግን ከዚህ የጠላት ሠራዊት በግማሽ ያህል ያንሳል ።
ከአውሮፓውያን አኳያ ሻገር አድርገን ስናነፃጽረው ከቁጥር የሚገባ ባይሆንም ከአገራችን ልምድ ተነስተን ካየነው ግን ከፍተኛ ነው ።
ሰዎች ከእንስሳት ጋር ባላቸው ግንኙነት ረገድ ያህዌ ምን ትእዛዝ ሰጥቶ ነበር ?
አንድ መ/ቤት ወይም ድርጅት ኮምፒዩተር የሚጠቀም ከሆነ ፣ ብዙ ጊዜ ሁሉንም የኮምፒዩተር ሥራዎች እንዲሠራ አንድ ሰው ነው የሚቀጠረው ።
( የኒዮሊበራሎች ሲሆን ግን ያንገሸግሻቸዋል ! ) እናላችሁ … ኢህአዴግ በራሱ ላይ የሰላ ሂስ ማድረግ በርግጥም የከረመበት ባህሉ ነው ቢባል ሃሰት አይደለም ።
ወያላው ነገር ይፈትላል ።
የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ በአንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 8 ላይ ለኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን የተሰጠውን ሥልጣንና ኃላፊነት ይገልጻል ።
ቅሬታ ሰሚና አጣሪ ግብረ ኃይል እየተባለ ጭቅጭቁ ከአንድ ዓመት በላይ ቢንከባለልም በተለይ አዲስ ከተማ ፣ አራዳና ቂርቆስ በተባሉት መሀል ከተሞች ላይ እስካሁን በነዋሪዎች አዕምሮ የሚጉላሉ ችግሮች ተፈጥረው ታይተዋል ።
በ5ኛው ዙር የምድብ ማጣርያ ጨዋታ አልጄርያ በአልጀርስ ኢትዮጵያን ስታስተናግድ ፤ ማላዊ በብላንታየር ማሊን ትገጥማለች ።
ሆኖም አንድም ቀን የከፈልኩትን ያህል መካስ አለብኝ የሚል ሒሳብ አወራርዶ አያውቅም ፤ " ብለዋል ።
እያንዳንዱ አርሶ አደር ቢያንስ አንድ የውሃ ባንክ አማራጭ እንዲኖረው በተቀመጠው አገራዊ አቅጣጫ መሠረት በሁሉም ክልሎች ላይ የተለያዩ የውሃ አማራጮችን እየተጠቀሙ ነው ።
የጲጥፋራ ሚስት ልትበቀለው ፈለገች ።
ይህስ ለአገልጋዮቹ ምን ጥቅም ያስገኛል ?
አፈፍ አድርጌ ፤ " ያዕቆብ " እለዋለሁ ።
እያንዳንዱ ወታደር በሚጓዝበት ጊዜ ተከታትሎ እንዲሄድና በየመሀሉም ሁለት የመድኃኒት ዕቃ የተጫኑ በቅሎዎች 8 ጥይት የተጫኑ በቅሎዎች እንዲገኙ ይሁን ።
ልክ ጨረቃ ስትወጣ ያቺ ምስኪን መዳኽ ትጀምራለች ፤ የብረት ዘንጎቹንም ትነቀንቃለች ።
ሌላውና ለዚህ አይነቱ አመለካከት መንስኤ የሚሆነው ደግሞ ችግር ሲኖር ሁለቱም ጥንዶች በጋራ ሆነው ህክምናቸውን ለመከታተል የሚኖራቸው ተነሳሽነት ነው ።
በኢትዮጵያም በዚሁ ምክንያት የሚሞቱ ሰዎች መጠን የሚገልጽ ትክክለኛ መረጃ ባይኖርም ችግሩ አሳሳቢ መሆኑን የሚያመለክቱ መረጃዎችን ግን መጥቀስ ይቻላል ።
ይሁን እንጂ ግባችሁ ፣ ልጃችሁ ለአምላክ ፍቅር እንዲያዳብር መርዳት እንጂ እንዲሁ በዘልማድ ነገሮችን እንዲያከናውን ማድረግ አይደለም ።
ሆኖም ፖሊስ " አስሼ አስሼ አጣኋቸው " ይላቸዋል ።
መኪናዋ እንደ ጥይት ወደፊት ተተኮሰች ።
የፕላስቲክ ውጤት የሆኑና ሙሉ ለሙሉ በኩባንያው በሚቀነባበሩ ጥሬ ዕቃዎች የሚመረቱት ጫማዎች ከውጭ የሚመጡትን በመተካት ላይ እንደሚገኝ ፣ ይሁንና ከቻይና የሚገቡ የፕላስቲክ ጫማዎች የኩባንያውን ምርቶች እንደሚፈታተኑ ገልጸዋል ።
ግን ተስፋው ትልቅ ነበር ።
ከየካቲት 15 ቀን 2008 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል የተባለው አዲሱ ታሪፍ በአፍሪካ ለአገልግሎቱ ከሚከፈለው አማካይ ዋጋ በታች መሆኑን የገለጹት አቶ አብዱራሒም ፣ በምሳሌነትም በግብፅ ለሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት 0.21 የአሜሪካ ሣንቲም ፣ በኬንያ 0.08 የአሜሪካ ሣንቲም ፣ በሞሪሸስ ደግሞ 0.17 የአሜሪካ ሣንቲም ታሪፍ የወጣለት ነው ብለዋል ።
ASIKO የዚህን ጠቀሜታ ያሰመረ ልምድ ነበረ የተወልን ።
ጳውሎስ በቀረበ ጊዜ ከኢየሩሳሌም የመጡት አይሁዳውያን በዙሪያው ቆመው በማስረጃ ያልተደገፉ በርካታ ከባድ ክሶች አቀረቡበት ።
የእኔ ማጋነን ተጨምሮበት ከእርዝመቷ የተነሳ መጠኗን በአንድ እይታ ተመልክቶ መጨረስ የማይታሰብ ስለሆነ ከእግር ጥፍሯ እስከ አናቷ ዓይቶ ለማዳረስ ዓይናችንን ከሁለት እስከ ሦስት ጊዜ ልናርገበግብ እንችላለን ።
በተጨማሪም በብልሽት ምክንያት ከአገልግሎት ውጭ የነበሩ 51 የውሃ ተቋማት ተጠግነዋል ፤ 37 ጀኔረተርና 37 የውሃ መሳቢ ፖምኘ በማሰራጨት የህብረተሰቡን ችግር ለመፍታት ጥረት መደረጉን ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል ።
ተንደርድረው የወጡት አርበኛ ሲወርዱ ግን በድጋፍ ነበር ።
ይሁን እንጂ አሁንም አልፎ አልፎ የፀረ ሰላም ሃይሎች ዓመፁን የማስቀጠል ፍላጎት እንዳለ ምልክቶች ተስተውለዋል ።
የሚሊኒየሙ መባቻ ወቅት በሜክሲኮ የተደረገው የመጀመሪያው ጉባዔ ላይ ውይይቶቹ በሀብታም ለጋሽ አገሮችና በደሃ በአገሮች መካከል የተደረጉ በመሆናቸው የፋይናንስ ውይይቱ ትኩረት በአንድ ነገር ላይ ብቻ ያጠነጠነ ነበር ።
ነገር ግን በክልሉ አስተዳደር ከፍተኛ አድሎ ይፈፀምበታል ፤ ከመሬቱ ይፈናቀላል ፤ ለህወሓት ደጋፊ ካድሬዎች መሬቱ ይሰጥበታል ፤ በተደጋጋሚም የእኩልነትና የፍትህ ጥያቄያዎች ሲያቀርብ እንደነበርና መፍትሄ ማጣቱን ተወላጆቹ ነግረውናል ።
ኧረ በዛ ስንል መልሳቸው ልማት ነው ነው ።
አሰባሳቢው ደግሞ ከስምንት ዓመቱ ጀምሮ ብቸኝነትና የጎዳና ሕይወትን የቀመሰው የዛሬው መምሕር ተስፋ አለባቸው ነው ።
አስተዳደራዊ ተጠያቂነት
እንዲያም ሆኖ ግን ይህ ስሌት ግማሽ እውነት እንዳለው መዋሸት አይቻልም ።
ባሪያው ይህን ሲሰማ ጌታው እግር ላይ ወድቆ " ጌታዬ ሆይ ፣ እባክህ ታገሠኝ ፤ ያለብኝን ዕዳ ሁሉ እከፍልሃለሁ " ሲል ለመነው ።
ዉ ! ሻምበልኮ ታሰረ " አለው እዚህ የቆየው ፤ በሀዘንና እንጉርጉሮ ቃና አቀርቅሮ ።
ውኃ መቅዳት ካለብኝ ፣ ውኃ እቀዳለሁ ፤ እንጀራ መጋገርም ካለብኝ እጋግራለሁ ።
የታላቁ ሩጫ አዘጋጆች
ጉልበተኝነት ወይንም ጀግንነት ።
አዲስ ዘመን ፣ በሚዲያ አስተዳደር በኩልስ ምን አዲስ ነገር ይኖራል ?
አምላክ ካደረገልን ከእነዚህ ዝግጅቶች ሁሉ አንጻር እንዲህ ብለን ራሳችንን መጠየቃችን ተገቢ ነው፦ ' ያህዌ ላደረጋቸው ዝግጅቶች ካለኝ ጥልቅ አድናቆት የተነሳ አቅሜ የሚፈቅደውን ያህል እያገለገልኩ ነው ?
ነገሌም ገባን ።
ቀደም ሲል አንዲት ሴት ስትወልድ ወደጫካ ሄዳ የምትገላገልበት እንዲሁም በቤት ውስጥ በከፍተኛ ችግር የሚወልዱበት ሁኔታ ነበረ ።
ከዛ ለምን ኦሪጅናል አውቶብስ አታስመጡም ብሎ ራሱ ሶስት አውቶብሶችን አመጣ ።
የፌዴራል ዋና ኦዲተር በተቋማችን ላይ የሚያደርገውን ኦዲት ተከትሎ የሚላክልን የኦዲት ግኝት ለሥራ አፈጻጸማችን ትልቅ መሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጎልናል ፤ " ብለዋል ።
እኔና ኖራ ያህዌ በደግነት ተነሳስቶ ላደረገልን ነገሮች ሁሉ እጅግ አመስጋኝ ነን ፤ ሌሎችም ያህዌን እንዲፈትኑት እናበረታታለን ።
የኢንሹራንስ ስራ ከኢኮኖሚ ጋር ቀጥታ የተገናኘ ነው ።
ለ፪ሺህ በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ለሚከናወኑት ሥራዎች እና አገልገሎቶች የሚ ያስፈልገውን በጀት አጽድቆ ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ ፣
( በእልህ ሳይሆን በፒስ ! ) አሁን ለምሳሌ ባለፈው ጊዜ ኢህአዴግ ምን አለ ? "
ሁለተኛው የድርጊት መርሐ ግብር የሲቪልና የፖለቲካ መብቶችን ፣ የኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ባህላዊ መብቶችን እንዲሁም ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች መብቶችን በዝርዝር የዳሰሰ እንዲሆን ተደርጎ መዘጋጀቱን ይገልፃሉ ።
ቀስቃሽ መደምደሚያ አዘጋጅ
እዚህ ውስጥ ነው የግብርና መሬት ለመፍጠር እየሞከርኩ ያለሁት ።