text
stringlengths
0
84.2k
አሁን ወደ ዋናው የጉዞ ፕሮግራም እንመለስ ።
ደብዳቤውን ካነበብክ በኋላ " ጓደኛዬ እኮ እንዲህ አለኝ ! " ብለህ በደስታ ለሌሎች ትናገር ይሆናል ።
የትምህርት ቤቶች እገዛና ድጋፍ ከፍተኛ መሆን እንዳለበትም አስተያየት ሰጥተዋል ።
አብደሻል ?
ደንብ ካልተከበረ የአዲስ አበባ ከተማን ዕድገት ማሳለጥም አይቻልም ።
የመማጸኛ ከተሞች ( 9 34 )
ከዚህ በተጨማሪም ፣ የእርሻ ስራ ከጀመሩ ወዲህ በማኅበር ተደራጅተው 100ሺ ብር ብድር ወስደው በገቢ ማስገኛ ስራዎች ላይ ተሰማርተዋል ።
ባለ ድርሻ አካላትንና የክልሉን ማህበረሰብ ፍላጎት መሰረት ያደረጉ የምርምር ፕሮፖዛሎች ፖስተሮችንና የዩኒቨርሲቲውን ዌብ ሳይት በመጠቀም በተደረገው የፕሮፖዛል ጥሪ መሰረት በአጠቃላይ 85 የምርምር ፕሮፖዛሎች ቀርበዋል ።
ከተስፋ አስቆራጩ የኤምባሲው ምላሽ በኋላም የሚመጣውን በፀጋ ለመቀበል ወስነው ጥቅምት ሃያ አራትን መጠባበቅ ጀመሩ ።
ሌላው የአከባቢው ነዋሪ አርሶ አደር ገዛኢ ተስፋይ በበኩላቸው እንደገለጹት ተራራውን አቆራርጦ ወደ ሰፈሩበት መኖሪያ ቤታቸው ውሀ ይጓጓዛል የሚል እምነት ፈፅሞ አልነበራቸውም ።
ስራ ፣ ትምህርት ፣ እድገት እያለች ያሳለፈችው ዕድሜዋና ጊዜዋ አንገበገባት ።
ንግግርህ የአድማጮችን ግንዛቤ የሚያሰፋ እንዲሆን ርዕሰ ጉዳዩ ጥሩ መሆኑ ብቻ በቂ አይደለም ።
ስለሚሉት ጉዳዮች ማወቅ አለባቸው ።
ያገባችውን ሰውዬ ብታይው ይገርምሻል ።
ስለት ከራስጌ ማድረግ ለቅዠት መከላከያነት እንደሚረዳ ህይወት አክስቷ ስታወራ ትሰማ ነበር ።
" የሠራሁት ፊልም አንድ ተጨማሪ ተመልካች ካስከፋ ሥራዬን ሠርቻለሁ ማለት ነው ! " ዉዲ አለን
( መዝሙር 104 5 ) ይህንን ጨምሮ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ በርካታ ጥቅሶች አምላክ ምድርን እንደማያጠፋት ፣ እንድትጠፋም እንደማይፈቅድ ያረጋግጡልናል ! መክብብ 1 4 ፤ ኢሳይያስ 45 18
ወይ ጉድ ! አልኩ ።
በሽታውን ከመከላከል በተጨማሪ ከምግብነት ባለፈ ለመድሃኒትነት ፣ ለተለያዩ ቅባቶች ፣ ለእንስሳት መኖ የሚውልበትን ሁኔታ በምርምር እያሳደግን ነው ።
" እኔ የሚያሳዝነኝ ዕድሌ ነው ።
ሕልቃና ሁኔታውን ለመለወጥ ምን ማድረግ ይችላል ?
ላለፉት ዘጠኝ ቀናት በቻይና ቤጂንግ ሲካሄድ በሰነበተው አስራ አምስተኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኬንያ በሜዳሊያዎች ስትንበሸበሽ ብትቆይም ጎረቤቷና የምንጊዜም ተቀናቃኟ ኢትዮጵያ ሻምፒዮናው ሊጠናቀቅ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ አንድ የወርቅ ፤ ሁለት የብርና አንድ የነሐስ ሜዳሊያ ብቻ በማግኘት ሻምፒዮናውን በአስደንጋጭ ውጤት ለማጠናቀቅ ጫፍ ደርሳ ነበር ።
ማህበሩ በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ ለበርካታ አመታት በህጻናት ሕክምና ላይ ለሠሩት ለዶክተር ደምሴ ሃብቴና በኢትዮጵያ በፌስቱላ ህክምና ፈረ ቀዳጅ ለሆኑት ዶክተር ካትሪን ሃመሊን እውቅና ሰጥቷል ።
ከዕጩዎች ማስመዝገቢያ ማብቂያ አንስቶ እስካሁን ድረስ ያለውን ጊዜ እየተጠቀምንበት ያለነው ቁሳቁስ ለማዘጋጀትና ለመሳሰሉት ሥራዎች ነው ፣ " ሲሉም አክለዋል ።
ጊዜ ኖሮኝ ያለችበት ሄጄ ታማሚዋን ባልጠይቃትም ደህንነቷ አስጊ መሆኑን ሰምቻለሁ ።
ማርቲኔክ ፤ ከመላው አውሮፓ ፣ ከአሜሪካ ፣ ከደቡብ አሜሪካ የሚመጡ ቱሪስቶች ይጎበኟታል ።
በኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ጥናት ኢንስቲትዩት ለ10 ዓመት ከ2 ወር በሰራተኛ ማስተዳደሪ አገልግሎት እና በኢንስቲትዩቱ አስተዳዳሪነት ከመስራቴም በላይ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ መምሪያ ተ / ኃላፊነት ለ4 ወራት እንዲሁም በጥናት ቡድን አስተባባሪነት ለ10 ወራት አገልግያለሁ ።
ይህን ሲያስበው ማታውኑ ነው ብርድ የሚጀምረው ።
አብርሃም አምላክን በእምነት በመታዘዙ ያህዌ እንደሚባርከውና ዘሩንም እንደሚያበዛለት ቃል ገባለት
እኔ እንደምረዳው አንዳንዱ ችግር አሁን መቆም ያለበት ነው ።
ያህዌ ዓይኔን አበራልኝ ( ፕትሪስ ኦዬካ ) ፣ 6/1
የሞት ቅጣት ተግባራዊ የሚያደርጉ አገሮችን እንቃወማለን ።
ከሰው መንጋ እንገንጠል ፣ በዕፎይታ ጥላ እንጠለል … ብለው መገንጠላቸው አብዝቶ ያስገርመሃል ።
የቡድኑን መሥራች ዶ/ር በርኒስን ጨምሮ ሌሎች አባለትም በፀረ አፓርታይድ ትግል ታስረው ነበር ።
ይሁን እንጂ የረጅም ጊዜ ታሪክ እንዳለው ይታወቃል ።
አፍ በሰፋ ቁጥር ተሳዳቢው ህዝብ ነው ።
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለአገሪቷ ተቋማት አቅም ግንባታ ፣ ብሔራዊ ወታደራዊ ኃይል ማጠናከርና ኢኮኖሚዋን ለማረጋጋት ለሚደረገው ጥረት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አመልክተዋል ።
አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት እንዲህ ይላል፦ " በበቀል ተነሳስቶ በሌላ ሰው እርሻ ላይ እንክርዳድ መዝራት . . . በሮም ሕግ እንደ ወንጀል ይቆጠር ነበር ።
አንዳንድ ዓለም አቀፍ የመረጃ ምንጮች ከኬንያና ከኢትዮጵያ ባሻገር የሌሎች በርካታ የአፍሪካ አገራት የነበራቸውን ተሳትፎ ደካማ ብለውታል ።
በአስፋልት የተገነቡ መንገዶች በዝናብ ውኃ ይቦረቦራሉ ።
ድርጅታቸው ሥራ ሲጀምር ጥቂት የነበረው የጎብኚዎች ቁጥር ፣ በአሁኑ ወቅት አድጎ በዓመት ከአንድ ሺህ በላይ ቱሪስቶች እንደሚያስተናግድ የገለፁት የሞንፔይ አስጎብኚ ድርጅት ባለቤት አቶ ያሬድ ሙሉጌታ ፤ ከኢሬቻ አደጋ በኋላ ፕሮግራሞችን እንደተሰረዙባቸው ተናግረዋል ።
እንዲህ አካል ያለው የሚመስል ከባድ ጸጥታ በቤታችን መኖሩን አላውቅም ነበር ።
" ከዚህ በተጨማሪ የእጅ ባትሪን እና የሞባይል ባትሪ ለማስሞላት በየሳምንቱ ወደ ከተማ በመመላለስ አጠፋው የነበረውን ጊዜ ፣ ጉልበትና ገንዘብ ለልማት ሥራ እንዳውለው አስችሎኛል " ብለዋል ።
አስተዳደሩን የሙጥኝ ብለው የተጣበቁ " በሽታዎችን " ለይቶ ለማከምም ያግዛል ።
ኢትዮጵያ ከሱዳን ነዳጅ ማስገባት ስትጀምር የውጭ ምንዛሬ ማዳን ብቻ ሳይሆን በአሰብና በጅቡቲ ተወስኖ ለነበረው የነዳጅ ማስገቢያ በር አማራጭ እንደሚገኝና ይህም የነዳጅ አቅርቦቱን ዋስትና የሚያረጋግጥ እንደሚሆንም ተናግረዋል ።
በፍርዶችህ መሠረት እስከ ዛሬ ጸንተው ኖረዋል ፤ ሁሉም አገልጋዮችህ ናቸውና ።
ከጉልበታቸው አካባቢ የተቀዳደደና የተበጣጠሰ ሱሪ አይታችሁ አታውቁም ?
የእነዚህ አካባቢ ነዋሪዎች በቀደሙት ሥርዓት ከዘመናዊ አኗኗር ጋር ፍጹም የማይተዋወቁ ነበሩ ።
የቤት ሥራዬንም ቢሆን እሁድ ማታ ነበር የምሰራው ።
ይህ ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ሰዎች መበደር አይደለም የራሳቸውንም ገንዘብ በትክክል ሥራ ላይ የማያውሉና የማይጠቀሙበትም አሉ ።
በዚህም የተሻለ የሰብል ምርት ይጠበቃል ።
መውረጃቸው ደርሶ ነው ።
በተጨማሪም የላቀ ውጤት ያስመዘገቡትና ባለብዙ ሜዳልያ ባለቤቶች የሆኑትን ደራርቱ ቱሉ እና መሰረት ደፋር በልጠው ኖርዊጂያኖቹ አትሌቶች ግሬቴ ዌትዝ እና ኢንግሪድ ክርስትያንሰን በሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃ መቀመጣቸውም የድምፅ ማሰባሰቡን ሂደት የተዛባ እንደሆነ አስተውሏል ።
አየር መንገዶችን ከሥጋት ላይ ስለሚጥለው በሰው ትከሻ ስለሚተኮሰው ሚሳየል በቅርቡ ለኮንግረስ የቀረበውን የሚቀጥለውን ሪፖርት አግኝቻለሁ ፤ ይህ ምናልባት የሚቀጥለው መጀመሩን በቅድሚያ የሚያሳይ ይሆናል፦ በንግድ አውሮፕላኖች ላይ ያነጣጠረ በሰው የሚንቀሳቀስ የአየር መከላከያ ሥርዓት ተብሎ የሚጠቀስ በሰው ትከሻ ከመሬት ወደ ሰማይ የሚተኮስ ሚሳየል አሸባሪዎች እንዳላቸው በፈጠሩት ሥጋት ላይ የወቅቱ ሁኔታዎች ትኩረት አድርገዋል ።
ሪፖርተር የመላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች አስፈላጊነት በዋናነት ኅብረተሰቡን በስፖርት ተሳታፊ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ይነገራል ።
መንግሥት ጥሩ ነገሮችን ያወጣል ።
አይ ! ማለፍ አይ ሞያ ነበር ።
እኛ ግን ከዚህ በፊት ከሚያውቁን የተሻለ ጥንካሬ ይዘን እንገጥማቸዋለን ።
ከአንድ ቀን በፊት እንኳ ኢየሱስ በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን በተአምር መግቦ ነበር ።
አሁን እያካሄደ ያለው የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማትም ሃሳቡ ባህር ተሻግሮ በዓለም የትምህርትና ምርምር መናኘትን የሰነቀ ነው ።
በኢትዮጵያ ከ 800 ሺ በላይ ከኤርትራ ፣ ከሶማሊያ ፣ ከደቡብ ሱዳንና ሌሎች የአፍሪካ አገራት የመጡ ስደተኞች ተጠልለው እንደሚገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ ።
ብዙም አይሁን እንጂ በተለይ በደቡባዊው የአሜሪካ ክፍል ሙያቸውንና ኃላፊነታቸውን አምነው ለመቀበል የተቸገሩ ጥቂት ሰዎች እንዳልጠፉ ያስታውሳሉ ።
ማጣሪያውን የሚያልፉ ሶስት የአፍሪካ አገራት አህጉሪቱን ወክለው በዓለም ዋንጫው የሚሳተፉ ሲሆን ጆርዳን የምታስተናግደው ከ17 ዓመት በታች የሴቶች አለም ዋንጫ ከ ዿግሜ 1/2008 ዓ.ም እስከ መስከረም 10 ቀን 2009 ዓ.ም ይካሄዳል ።
ልጆቻችሁን የመታሁት በከንቱ ነው ።
ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው ፤ በአገራችን በየአመቱ 2.8 ሚሊዮን እናቶች የሚያረግዙ ሲሆን ከእነዚህ እናቶች መካከል በሰለጠነ ባለሙያ ታግዘው የሚወልዱት 10% የሚሆኑት ብቻ ናቸው ።
( ዮሐንስ 16 12 ) የሚጠቀምባቸው ቃላት ቀላል ቢሆኑም የመልእክቱን ክብደት የሚቀንሱ አልነበሩም ።
ያህዌ በዋጋ ሊተመን የማይችል ስጦታ ይኸውም የመምረጥ ነፃነት ሰጥቶናል ።
በአንድ ዓመት ውስጥ የአገሪቱን የትራንስፎርመር ፍላጐት አሟልተው ምርታቸውን ለውጭ ገበያ እንደሚያቀርቡ የገለጹት የኢንዱስትሪው ዋና ሥራ አስኪያጅ ሻለቃ አሰፋ ዮሐንስ ፣ በመላው ዓለም ቻይናም ሆነች አሜሪካ የሚጠቀሙት ትራንስፎርመር ፋብሪካቸው ከሚያመርተው ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ገልጸዋል ።
ለዛሬ በኔ በኩል ይዤላችሁ ልቀርብ ያሰብኩት ርዕሰ ጉዳይ ፤ ከአገራችን ነባራዊ ሁኔታ እና የትምህርት ተቋሞቻችን ዙሪያ አዳዲስ ከባቢያዊ ሁነቶችን ከመጋፈጥ የሚመነጨውን የስነ ልቦና ጫና ፣ መንስኤ ብሎም መፍትሄውን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ የዳሰሳ ጥናት ለመመልከት ጥረት የሚያደርግ ነው ።
በዚህ መሰረት ዋናው ነገር ሠልጣኞች የሚያገኙት የትምህርት ማስረጃ ሳይሆን ኢንዱስትሪው የሚፈልጋቸውን ባለሙያዎች ማፍራቱ ይሆናል ። "
በተለይማ በሆቴሎች ውስጥ በሚካሄዱ ስብሰባዎች ላይ የምሳ ወይም የራት መርሀ ግብር ካለ የሰልፉ ርዝመት ረሃብን እንዲጠፋ ያደርጋል ።
ውድድሩ የሚካሄደው ቦሌ ክፍለከተማ በሚገኘው በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ መሆኑንም ተናግረዋል ።
የሴሪና አባት እንደዚህ የሚያደርገው ለእሷ መልካም አስቦ እንደሆነ የታወቀ ነው ፤ ይሁንና ልጁ ራሷን ችላ መኖር እንድትችል እያሠለጠናት ያለ ይመስላችኋል ?
በዚህ ወቅት ነበር ኢትዮጵያ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ልትጠቀም የምትችልባቸው የተማሩና አምራች ኃይሎቿን በከንቱ ያጣችው ።
መስከረም 10 ቀን በታላቅ ድምቀት በዓላቸው ይከበራል ።
ሰውነቷ ሁሉ ጆሮ ሆነ ።
ኢያሱና ካሌብ ያመጡት መልካም ወሬ ( 6 9 )
በብዙ መሥሪያ ቤቶች ከፌዴሬሽኑ የበለጠ ስህተት ያለባቸው አለ ።
ፍሎራ ዊትሞር
31 ከዚያም ልክ ያህዌ ሙሴን ባዘዘው መሠረት በጥምጥሙ ላይ እንዲውል ለማድረግ ሰማያዊ ገመድ አሰሩበት ።
አንዳንድ ተቃዋሚዎች ፤ " የምሁራን ካቢኔ " ማለታቸው ትዝ ይለኛል ።
አዲስ ዘመን ለኤክስፖርቱ ገቢ ማነስ ሕገወጥ የቁም እንስሳት ግብይት መንሰራፋት አንዱ ምክንያት ነው ፤ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ሰራችሁ ?
እገሌ እኮ በእንደዚህ ዓይነቱ ተግባር ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ጎበዝ … ነው ። "
የእያንዳንዱ ፕሮጀክት የሥራ ሒደት ይፈተሽ ከተባለ አንዱም የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት በተያዘለት የጊዜ ገደብ የተጠናቀቀ ነው ለማለት አይቻልም ።
መጪው የጦርነት ቀን " ፈረሶችን ፣ በቅሎዎችን ግመሎችንና አህዮችን እንዲሁም በየሰፈሩ ያሉትን እንስሶች ሁሉ " ይኸውም ብሔራት ያከማቹትን የጦር ኃይል መንካቱ አይቀርም ።
ከአክዓብ ወገን የሆነውን ፣ በከተማ ውስጥ የሚሞተውን ውሾች ይበሉታል ፤ በሜዳ ላይ የሚሞተውን ደግሞ የሰማይ አሞሮች ይበሉታል ።
ትንሽ ደከም ሲለው … ያለአንዳች ሃሳብ ጣፋጭ እንቅልፉን ይለጥጣል ።
የጎባ ከነማ ቡድን አሸናፊ ለመሆን የቻለው በሀያኛው ደቂቃ 8 ቁጥሩ መልሳቸው ወንድሙ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ነው ።
ከንቲባ ድሪባ የከተማው አስተዳደር ቤቶች እየገነባ ነው ፣ 39 ሺሕ ቤቶች ግንባታ ወደ መጠናቀቁ ነው ።
ኢህአዴግ ካለፉት 3 አመታት ወዲህ በማህበረሰቡ ውስጥ እየተብሰለሰሉ ፣ እያደጉ የመጡ በርካታ ጥያቄዎች እንዳሉ በቅጡ የገመገመ ይመስለኛል ።
በዩኒቨርሲቲው ሥር የተቋቋመው አዲሱ ሪፈራል ሆስፒታል አገልግሎቱን በደንብ ሲሰጥ ተማሪው የተሻለ አገልግሎት ያገኛል የሚል እምነት አለው ።
በአብዛኛው የአገራችን ሰው ፣ ቡድን ወይም ፓርቲ የተደበቀ አጀንዳ በሆዱ ይዞ በመወያየቱ ምክንያት ውይይቶች ችግርን የመፍታት አቅም የላቸውም ።
" ኦ ! እሱን ማለትህ ነው ! ለመሆኑ ስለሱ የሚወራው እውነት ነው እንዴ ? "
በቲቪ ስርጭት መብት አርሰናል 86.5 ሚሊዮን ፓውንድ ሲያገኝ ማን ሲቲ 66 ሚሊዮን ፓውንድ ፤ በሜዳ ገቢ አርሰናል 93.9 ሚሊዮን ፓውንድ ማን ሲቲ 29.8 ሚሊዮን ፓውንድ እንዲሁም በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች ማን ሲቲ 57 ሚሊዮን ፓውንድ ሲያስገባ የአርሰናል ገቢ 44 ሚሊዮን ፓውንድ ነው ።
አድዋ ከተማ ፣ ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ስንጓዝ 1ሺ66 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች ።
በደቡብ አፍሪካ ያ ሁሉ ተቃውሞ ሲኖር አንድም ሀብት አላወደሙም ።
በፓሪስ የአሜሪካ አምባሳደርም ወደፈረንሳይ የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ተጠርተው በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡ ተደርጓል ።
አዲስ ዘመን የመንግሥታቱ ግንኙነት መነሻ መሰረቶች ምንድን ናቸው ?
በተደጋጋሚም ቀኑን ቆጥሮ ራሱ መጥቶ ይታጠብ ነበር ።
ካሪ የተባለች በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የምትገኝ ልጅ " ከእናቴ ጋር በአንድ ጉዳይ ካልተስማማን የምናገረው ነገር ሁሉ ያናድዳታል " በማለት ተናግራለች ።

No dataset card yet

Downloads last month
40