|
sentence: እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሽልማቱ መቶ በመቶ ይገባዎታል ብዬ የማምን ዜጋ ነኝ ፡፡ |
|
sentence: ያኔ ያስተናገዷቸዉ የቅርብ ዘመዳቸዉ ኒዛር ቴሜር አሁን እደገና ሊባኖስን ቢጎበኝ ማን ያስተናግደዋል አሉ በቀደም ። ቴሜር <person> ሊባኖስን <organization> |
|
sentence: የተመድና መንግሥታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች ብይኑ በጎሳዎች መካከል ግጭቱን እንደገና ይቀስቅስ ይሆናል በሚል ሰግተው ነበር ። የተመድና <person> |
|
sentence: የተፈጥሮ ሐብቷን ብዛት አይነት ዉበት ሥብጥሩን መዘርዘር ሲበዛ አታካች ነዉ ። |
|
sentence: በምስጢር የተያዘዉና በህገወጥ መንገድ የሚመረተዉ የዩራኒየም ማዕድን በስዉር ለተለያዩ ሃገሮች እንደሚሸጥ ነዉ የሚገለፀዉ ። |
|
sentence: ስለዚህም አሸነፍኩ ብሎ ዘራፍ ማለት ከመሸነፍ አንድ የሚሆንበት ጊዜ አለ ፡፡ |
|
sentence: ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ወደ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ሲጓዙ እንዳደረጉት ሁሉ በአምቦ ጉዟቸውም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን አካትተዋል ፡፡ ባሳለፍነው <location> ሶማሌ <organization> ክልል <location> ጅግጅጋ <location> በአምቦ <organization> |
|
sentence: አፍሪቃ የማሊ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሸናፊ ቡባከር ኬይታ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ኢብራሂም ቡባከር ኬይታ የማሊ ፪ኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሸናፊ ሆኑ ። አፍሪቃ <organization> የማሊ <location> ኬይታ <person> ቡባከር <person> ኬይታ <person> የማሊ <organization> |
|
sentence: አምቦ እና አካባቢዋ ከሶስት አመታት በላይ ጠንካራ ተቃውሞ ከታዩባቸው የኦሮሚያ ከተሞች ቀዳሚዎቹ ናቸው ፡፡ አምቦ <organization> ከሶስት <location> የኦሮሚያ <organization> |
|
sentence: ለዚህም ይመስላል ከተሾሙ ገና ሁለተኛ ሳምንታቸውን እንኳ ያልደፈኑት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከቀዳሚ የስራ ጉብኝታቸው ስፍራዎች አምቦን ያካተቱት ፡፡ ሁለተኛ <location> አምቦን <organization> |
|
sentence: ያም ሆኖ ቴሜር ሥለ ሊባኖስ ለማሰብ አሁን ጊዜ የላቸዉም ። |
|
sentence: እያንዳንዱ ድል አንድ አንድ ጠላት እንደሚወልድ አትርሳ ይላሉ ፀሐፍት ፡፡ |
|
sentence: በካይሮ ሕክምና ላይ የነበሩት ሆስኒ ሙባረክ ከሳምንታት በፊት ቀዶ ጥገናን ለማካሄድ በፊርማቸዉ ማረጋገጣቸዉም ተያይዞ ተዘግቦአል ። በካይሮ <organization> ሙባረክ <person> ከሳምንታት <location> |
|
sentence: ከሮሴፍ ጋር ብራዚልን ለ ዓመት የመራዉ የሠራተኞች ፓርቲ ከሥልጣን ተወግዷል ። ብራዚልን <organization> ለ <location> የሠራተኞች <person> ፓርቲ <organization> |
|
sentence: ሉባንጋ ወደ ዴን ኻግ የተዛወሩት በ ዓም ሲሆን ችሎታቸው የተጀመረው በ ዓም ነበር ። ሉባንጋ <organization> ዴን <organization> ኻግ <location> በ <location> በ <location> |
|
sentence: ለዶናልድ ትራፕ ግን ዉሳኔዉ በዘር ቀለም ሐይማኖት ጥላቻ ከተሞላ መርሐቸዉ ጋር መጣጣሙ አጠራጣሪ ነዉ ። ትራፕ <person> |
|
sentence: ተያይዘው ከዲማ መነኮሳት ከነአባ ተጠምቀ መድኅንና ከነአባ ዮሐኒ ዘንድ ለፍርድ ሄዱ ፡፡ ከዲማ <organization> መድኅንና <person> |
|
sentence: ፍርድ ቤቱ የዛሬ አሥር ዓመት ከተቋቋመ ወዲህ ብይን ሲያሳልፍ ይህ የመጀመሪያው ነበር ። የዛሬ <location> |
|
sentence: በ ኛ ዓመቱ ዘንድሮ ተራዉ በሉላ ደ ሲልቫ ጠንካራ ድጋፍ ሥልጣን የያዙት የግራ ፖለቲከኛዋ የዲልማ ቫናሮዉሴፍሆነ ። በ <location> ደ <person> ሲልቫ <person> ቫናሮዉሴፍሆነ <person> |
|
sentence: ራድዮ ምናባዊ እውነታ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ተቀምጦ እንዴት ላሊበላን መጎብኘት ይቻላል በኢትዮጵያ <organization> አዲስ <location> አበባ <location> ላሊበላን <organization> |
|
sentence: ሆኖም ካለመሳተፍ መሳተፍ የበለጠ ጥቅም ይኖረዋልና እናንተን መስዬ እናንተን አክዬ እና እናንተን ሆኜ ለመቅረብ ዝግጁ ነኝ ፡፡ |
|
sentence: ግን ለሳተላይቱ አገልግሎት ባለመከፈሉ ዜናውን ሊያደምጡ የቻሉት በኮንጎ ከተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ራድዮ ነበር ። በኮንጎ <organization> የተመድ <person> |
|
sentence: ቁጥር የተሰኘዉ ክሊኒክ ሉቡምባሺ ዉስጥ የሚገኝ ነፍሰጡር ሴቶችን የሚያስተናግድ የህክምና ጣቢያ ነዉ ። ሉቡምባሺ <organization> |
|
sentence: የኦህዴድ ውሳኔዎች እና የተጨማሪ እስረኞች ፍቺ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የኦህዴድ <person> |
|
sentence: ይህ ሁሉ ሲሆን ተው የሚል አካል ባለመኖሩ ይኸው እሳቱ እየፈጀን ይገኛል ፡፡ |
|
sentence: ይሁን እና ዳግም አገርሽቶ ሰዎች ሞተዋል ቆስለዋል በሺህዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ። |
|
sentence: የአዉሮጳ ኅብረት መቀመጫ ብሩስል እደቀደመዉ ጊዜ በስብሰባ መጣበብ ቀርቶአል ቤልጂየም ሱቆች ሁሉ ተዘግተዋል ። የአዉሮጳ <person> ኅብረት <organization> ብሩስል <organization> ቤልጂየም <organization> |
|
sentence: ይሁንና ፌርናንዶ ኮሎር ከሁለት ዓመት በላይ ሥልጣን ላይ አልቆዩም ። ኮሎር <person> ከሁለት <location> |
|
sentence: ኢትዮጵያ የሕዝብ አስተያየት ስለ የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ በተደነገገው የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስፖርታዊ ጨዋታዎች ተከልክለዋል ። ኢትዮጵያ <organization> በኢትዮጵያ <organization> |
|
sentence: ምክንያቱን ማወቅ የሚሹት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ጃን ክላዉደ ባካ ለአስር ዓመታት ያህል የዉሃዉን ናሙና ሲወስዱ ቆይተዋል ። ክላዉደ <person> ባካ <person> ለአስር <location> |
|
sentence: ለዶይቼ ቬለ አስተያየታቸውን የሰጡ አንድ የከተማይቱ ነዋሪ ህዝቡ በብዛት የወጣው ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተጨማሪ የቤት ስራ ለመስጠት ነው ብለዋል ፡፡ ለዶይቼ <person> ቬለ <organization> |
|
sentence: ቀደም ሲል የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን እንዳስታወቁት በከፊል በወጣው ውጤት ላይ ኬይታ ሲሴን በጉልህ የድምፅ ብልጫ በመምራት ላይ ናቸው ። ሲሴን <person> |
|
|