File size: 7,495 Bytes
868d802
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
sentence: እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሽልማቱ መቶ በመቶ ይገባዎታል ብዬ የማምን ዜጋ ነኝ ፡፡	
sentence: ያኔ ያስተናገዷቸዉ የቅርብ ዘመዳቸዉ ኒዛር ቴሜር አሁን እደገና ሊባኖስን ቢጎበኝ ማን ያስተናግደዋል አሉ በቀደም ።	ቴሜር <person> ሊባኖስን <organization>
sentence: የተመድና መንግሥታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች ብይኑ በጎሳዎች መካከል ግጭቱን እንደገና ይቀስቅስ ይሆናል በሚል ሰግተው ነበር ።	የተመድና <person>
sentence: የተፈጥሮ ሐብቷን ብዛት አይነት ዉበት ሥብጥሩን መዘርዘር ሲበዛ አታካች ነዉ ።	
sentence: በምስጢር የተያዘዉና በህገወጥ መንገድ የሚመረተዉ የዩራኒየም ማዕድን በስዉር ለተለያዩ ሃገሮች እንደሚሸጥ ነዉ የሚገለፀዉ ።	
sentence: ስለዚህም አሸነፍኩ ብሎ ዘራፍ ማለት ከመሸነፍ አንድ የሚሆንበት ጊዜ አለ ፡፡	
sentence: ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ወደ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ሲጓዙ እንዳደረጉት ሁሉ በአምቦ ጉዟቸውም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን አካትተዋል ፡፡	ባሳለፍነው <location> ሶማሌ <organization> ክልል <location> ጅግጅጋ <location> በአምቦ <organization>
sentence: አፍሪቃ የማሊ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሸናፊ ቡባከር ኬይታ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ኢብራሂም ቡባከር ኬይታ የማሊ ፪ኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሸናፊ ሆኑ ።	አፍሪቃ <organization> የማሊ <location> ኬይታ <person> ቡባከር <person> ኬይታ <person> የማሊ <organization>
sentence: አምቦ እና አካባቢዋ ከሶስት አመታት በላይ ጠንካራ ተቃውሞ ከታዩባቸው የኦሮሚያ ከተሞች ቀዳሚዎቹ ናቸው ፡፡	አምቦ <organization> ከሶስት <location> የኦሮሚያ <organization>
sentence: ለዚህም ይመስላል ከተሾሙ ገና ሁለተኛ ሳምንታቸውን እንኳ ያልደፈኑት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከቀዳሚ የስራ ጉብኝታቸው ስፍራዎች አምቦን ያካተቱት ፡፡	ሁለተኛ <location> አምቦን <organization>
sentence: ያም ሆኖ ቴሜር ሥለ ሊባኖስ ለማሰብ አሁን ጊዜ የላቸዉም ።	
sentence: እያንዳንዱ ድል አንድ አንድ ጠላት እንደሚወልድ አትርሳ ይላሉ ፀሐፍት ፡፡	
sentence: በካይሮ ሕክምና ላይ የነበሩት ሆስኒ ሙባረክ ከሳምንታት በፊት ቀዶ ጥገናን ለማካሄድ በፊርማቸዉ ማረጋገጣቸዉም ተያይዞ ተዘግቦአል ።	በካይሮ <organization> ሙባረክ <person> ከሳምንታት <location>
sentence: ከሮሴፍ ጋር ብራዚልን ለ ዓመት የመራዉ የሠራተኞች ፓርቲ ከሥልጣን ተወግዷል ።	ብራዚልን <organization><location> የሠራተኞች <person> ፓርቲ <organization>
sentence: ሉባንጋ ወደ ዴን ኻግ የተዛወሩት በ ዓም ሲሆን ችሎታቸው የተጀመረው በ ዓም ነበር ።	ሉባንጋ <organization> ዴን <organization> ኻግ <location><location><location>
sentence: ለዶናልድ ትራፕ ግን ዉሳኔዉ በዘር ቀለም ሐይማኖት ጥላቻ ከተሞላ መርሐቸዉ ጋር መጣጣሙ አጠራጣሪ ነዉ ።	ትራፕ <person>
sentence: ተያይዘው ከዲማ መነኮሳት ከነአባ ተጠምቀ መድኅንና ከነአባ ዮሐኒ ዘንድ ለፍርድ ሄዱ ፡፡	ከዲማ <organization> መድኅንና <person>
sentence: ፍርድ ቤቱ የዛሬ አሥር ዓመት ከተቋቋመ ወዲህ ብይን ሲያሳልፍ ይህ የመጀመሪያው ነበር ።	የዛሬ <location>
sentence: በ ኛ ዓመቱ ዘንድሮ ተራዉ በሉላ ደ ሲልቫ ጠንካራ ድጋፍ ሥልጣን የያዙት የግራ ፖለቲከኛዋ የዲልማ ቫናሮዉሴፍሆነ ።	በ <location><person> ሲልቫ <person> ቫናሮዉሴፍሆነ <person>
sentence: ራድዮ ምናባዊ እውነታ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ተቀምጦ እንዴት ላሊበላን መጎብኘት ይቻላል	በኢትዮጵያ <organization> አዲስ <location> አበባ <location> ላሊበላን <organization>
sentence: ሆኖም ካለመሳተፍ መሳተፍ የበለጠ ጥቅም ይኖረዋልና እናንተን መስዬ እናንተን አክዬ እና እናንተን ሆኜ ለመቅረብ ዝግጁ ነኝ ፡፡	
sentence: ግን ለሳተላይቱ አገልግሎት ባለመከፈሉ ዜናውን ሊያደምጡ የቻሉት በኮንጎ ከተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ራድዮ ነበር ።	በኮንጎ <organization> የተመድ <person>
sentence: ቁጥር የተሰኘዉ ክሊኒክ ሉቡምባሺ ዉስጥ የሚገኝ ነፍሰጡር ሴቶችን የሚያስተናግድ የህክምና ጣቢያ ነዉ ።	ሉቡምባሺ <organization>
sentence: የኦህዴድ ውሳኔዎች እና የተጨማሪ እስረኞች ፍቺ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ።	የኦህዴድ <person>
sentence: ይህ ሁሉ ሲሆን ተው የሚል አካል ባለመኖሩ ይኸው እሳቱ እየፈጀን ይገኛል ፡፡	
sentence: ይሁን እና ዳግም አገርሽቶ ሰዎች ሞተዋል ቆስለዋል በሺህዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ።	
sentence: የአዉሮጳ ኅብረት መቀመጫ ብሩስል እደቀደመዉ ጊዜ በስብሰባ መጣበብ ቀርቶአል ቤልጂየም ሱቆች ሁሉ ተዘግተዋል ።	የአዉሮጳ <person> ኅብረት <organization> ብሩስል <organization> ቤልጂየም <organization>
sentence: ይሁንና ፌርናንዶ ኮሎር ከሁለት ዓመት በላይ ሥልጣን ላይ አልቆዩም ።	ኮሎር <person> ከሁለት <location>
sentence: ኢትዮጵያ የሕዝብ አስተያየት ስለ የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ በተደነገገው የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስፖርታዊ ጨዋታዎች ተከልክለዋል ።	ኢትዮጵያ <organization> በኢትዮጵያ <organization>
sentence: ምክንያቱን ማወቅ የሚሹት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ጃን ክላዉደ ባካ ለአስር ዓመታት ያህል የዉሃዉን ናሙና ሲወስዱ ቆይተዋል ።	ክላዉደ <person> ባካ <person> ለአስር <location>
sentence: ለዶይቼ ቬለ አስተያየታቸውን የሰጡ አንድ የከተማይቱ ነዋሪ ህዝቡ በብዛት የወጣው ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተጨማሪ የቤት ስራ ለመስጠት ነው ብለዋል ፡፡	ለዶይቼ <person> ቬለ <organization>
sentence: ቀደም ሲል የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን እንዳስታወቁት በከፊል በወጣው ውጤት ላይ ኬይታ ሲሴን በጉልህ የድምፅ ብልጫ በመምራት ላይ ናቸው ።	ሲሴን <person>