sentence: እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሽልማቱ መቶ በመቶ ይገባዎታል ብዬ የማምን ዜጋ ነኝ ፡፡ sentence: ያኔ ያስተናገዷቸዉ የቅርብ ዘመዳቸዉ ኒዛር ቴሜር አሁን እደገና ሊባኖስን ቢጎበኝ ማን ያስተናግደዋል አሉ በቀደም ። ቴሜር ሊባኖስን sentence: የተመድና መንግሥታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች ብይኑ በጎሳዎች መካከል ግጭቱን እንደገና ይቀስቅስ ይሆናል በሚል ሰግተው ነበር ። የተመድና sentence: የተፈጥሮ ሐብቷን ብዛት አይነት ዉበት ሥብጥሩን መዘርዘር ሲበዛ አታካች ነዉ ። sentence: በምስጢር የተያዘዉና በህገወጥ መንገድ የሚመረተዉ የዩራኒየም ማዕድን በስዉር ለተለያዩ ሃገሮች እንደሚሸጥ ነዉ የሚገለፀዉ ። sentence: ስለዚህም አሸነፍኩ ብሎ ዘራፍ ማለት ከመሸነፍ አንድ የሚሆንበት ጊዜ አለ ፡፡ sentence: ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ወደ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ሲጓዙ እንዳደረጉት ሁሉ በአምቦ ጉዟቸውም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን አካትተዋል ፡፡ ባሳለፍነው ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ በአምቦ sentence: አፍሪቃ የማሊ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሸናፊ ቡባከር ኬይታ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ኢብራሂም ቡባከር ኬይታ የማሊ ፪ኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሸናፊ ሆኑ ። አፍሪቃ የማሊ ኬይታ ቡባከር ኬይታ የማሊ sentence: አምቦ እና አካባቢዋ ከሶስት አመታት በላይ ጠንካራ ተቃውሞ ከታዩባቸው የኦሮሚያ ከተሞች ቀዳሚዎቹ ናቸው ፡፡ አምቦ ከሶስት የኦሮሚያ sentence: ለዚህም ይመስላል ከተሾሙ ገና ሁለተኛ ሳምንታቸውን እንኳ ያልደፈኑት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከቀዳሚ የስራ ጉብኝታቸው ስፍራዎች አምቦን ያካተቱት ፡፡ ሁለተኛ አምቦን sentence: ያም ሆኖ ቴሜር ሥለ ሊባኖስ ለማሰብ አሁን ጊዜ የላቸዉም ። sentence: እያንዳንዱ ድል አንድ አንድ ጠላት እንደሚወልድ አትርሳ ይላሉ ፀሐፍት ፡፡ sentence: በካይሮ ሕክምና ላይ የነበሩት ሆስኒ ሙባረክ ከሳምንታት በፊት ቀዶ ጥገናን ለማካሄድ በፊርማቸዉ ማረጋገጣቸዉም ተያይዞ ተዘግቦአል ። በካይሮ ሙባረክ ከሳምንታት sentence: ከሮሴፍ ጋር ብራዚልን ለ ዓመት የመራዉ የሠራተኞች ፓርቲ ከሥልጣን ተወግዷል ። ብራዚልን የሠራተኞች ፓርቲ sentence: ሉባንጋ ወደ ዴን ኻግ የተዛወሩት በ ዓም ሲሆን ችሎታቸው የተጀመረው በ ዓም ነበር ። ሉባንጋ ዴን ኻግ sentence: ለዶናልድ ትራፕ ግን ዉሳኔዉ በዘር ቀለም ሐይማኖት ጥላቻ ከተሞላ መርሐቸዉ ጋር መጣጣሙ አጠራጣሪ ነዉ ። ትራፕ sentence: ተያይዘው ከዲማ መነኮሳት ከነአባ ተጠምቀ መድኅንና ከነአባ ዮሐኒ ዘንድ ለፍርድ ሄዱ ፡፡ ከዲማ መድኅንና sentence: ፍርድ ቤቱ የዛሬ አሥር ዓመት ከተቋቋመ ወዲህ ብይን ሲያሳልፍ ይህ የመጀመሪያው ነበር ። የዛሬ sentence: በ ኛ ዓመቱ ዘንድሮ ተራዉ በሉላ ደ ሲልቫ ጠንካራ ድጋፍ ሥልጣን የያዙት የግራ ፖለቲከኛዋ የዲልማ ቫናሮዉሴፍሆነ ። በ ሲልቫ ቫናሮዉሴፍሆነ sentence: ራድዮ ምናባዊ እውነታ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ተቀምጦ እንዴት ላሊበላን መጎብኘት ይቻላል በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ላሊበላን sentence: ሆኖም ካለመሳተፍ መሳተፍ የበለጠ ጥቅም ይኖረዋልና እናንተን መስዬ እናንተን አክዬ እና እናንተን ሆኜ ለመቅረብ ዝግጁ ነኝ ፡፡ sentence: ግን ለሳተላይቱ አገልግሎት ባለመከፈሉ ዜናውን ሊያደምጡ የቻሉት በኮንጎ ከተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ራድዮ ነበር ። በኮንጎ የተመድ sentence: ቁጥር የተሰኘዉ ክሊኒክ ሉቡምባሺ ዉስጥ የሚገኝ ነፍሰጡር ሴቶችን የሚያስተናግድ የህክምና ጣቢያ ነዉ ። ሉቡምባሺ sentence: የኦህዴድ ውሳኔዎች እና የተጨማሪ እስረኞች ፍቺ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የኦህዴድ sentence: ይህ ሁሉ ሲሆን ተው የሚል አካል ባለመኖሩ ይኸው እሳቱ እየፈጀን ይገኛል ፡፡ sentence: ይሁን እና ዳግም አገርሽቶ ሰዎች ሞተዋል ቆስለዋል በሺህዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ። sentence: የአዉሮጳ ኅብረት መቀመጫ ብሩስል እደቀደመዉ ጊዜ በስብሰባ መጣበብ ቀርቶአል ቤልጂየም ሱቆች ሁሉ ተዘግተዋል ። የአዉሮጳ ኅብረት ብሩስል ቤልጂየም sentence: ይሁንና ፌርናንዶ ኮሎር ከሁለት ዓመት በላይ ሥልጣን ላይ አልቆዩም ። ኮሎር ከሁለት sentence: ኢትዮጵያ የሕዝብ አስተያየት ስለ የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ በተደነገገው የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስፖርታዊ ጨዋታዎች ተከልክለዋል ። ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ sentence: ምክንያቱን ማወቅ የሚሹት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ጃን ክላዉደ ባካ ለአስር ዓመታት ያህል የዉሃዉን ናሙና ሲወስዱ ቆይተዋል ። ክላዉደ ባካ ለአስር sentence: ለዶይቼ ቬለ አስተያየታቸውን የሰጡ አንድ የከተማይቱ ነዋሪ ህዝቡ በብዛት የወጣው ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተጨማሪ የቤት ስራ ለመስጠት ነው ብለዋል ፡፡ ለዶይቼ ቬለ sentence: ቀደም ሲል የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን እንዳስታወቁት በከፊል በወጣው ውጤት ላይ ኬይታ ሲሴን በጉልህ የድምፅ ብልጫ በመምራት ላይ ናቸው ። ሲሴን