en
stringlengths
3
1.39k
am
stringlengths
1
1.24k
there are still others that are sown among the thorns.
በእሾህ መካከል እንደተዘሩት ዘሮች የሆኑ ሌሎች ደግሞ አሉ።
(acts 20: 21) how can we imitate paul's attitude as we prepare to share the truth with "all sorts of people" in our territory?
(ስራ 20፥ 21) ታዲያ በክልላችን ውስጥ ለምናገኛቸው "ሁሉም አይነት ሰዎች" እውነትን ለማስተማር ዝግጅት በምናደርግበት ወቅት የጳውሎስን አመለካከት ማዳበር የምንችለው እንዴት ነው?
boast about his holy name.
በቅዱስ ስሙ ተኩራሩ።
bottom line: if you try to do everything, you may render yourself unable to do anything.
ዋናው ነጥብ፥ ሁሉን ነገር ራስሽ ለማድረግ የምትሞክሪ ከሆነ አተርፍ ባይ አጉዳይ ልትሆኚ ትችያለሽ።
i will command him to take much spoil and much plunder
ብዙ ምርኮ እንዲወስድ፣ ብዙ ሃብት እንዲዘርፍና
i believe this with all my heart.
ይህ እንደሚፈጸም ሙሉ እምነት አለኝ።
there is no peace, "says my god," for the wicked. "
ክፉዎች ሰላም የላቸውም "ይላል አምላኬ።
if only israel would walk in my ways!
ምነው እስራኤል በመንገዴ ቢመላለስ ኖሮ!
for malcam will go into exile,
በግዞት ስለሚወሰድ
he was firmly convinced that "the soul outlives its present incarnation, to be duly rewarded or punished" in the afterlife, based on how the person lived while on earth.
ፕላቶ አንድ ሰው ሲሞት፣ ምድር ላይ ሳለ በነበረው አኗኗር መሰረት "ከስጋው ተለይታ የምትሄደው ነፍስ ቅጣት ወይም ሽልማት" እንደምትቀበል በጥብቅ ያምን ነበር።
(1 timothy 6: 9) gambling is rooted in greed, and greed is so corrosive that the bible lists "greediness" among several behaviors that should be strongly avoided.
(1 ጢሞቴዎስ 6፥ 9) አንድን ሰው ቁማር እንዲጫወት የሚያነሳሳው ስግብግብነት ነው፤ "ስግብግብነት" ደግሞ መጥፎ ባህርይ በመሆኑ መጽሃፍ ቅዱስ እንድናስወግዳቸው አጥብቆ ከሚመክረን በርካታ ባህርያት መካከል አንዱ ነው።
10 while they did not understand every aspect of christian neutrality as clearly as we do today, the bible students did know one thing: the bible forbids the taking of human life.
10 የመጽሃፍ ቅዱስ ተማሪዎቹ ከክርስቲያናዊ ገለልተኝነት ጋር በተያያዘ ዛሬ ያለን አይነት ግልጽ ግንዛቤ ባይኖራቸውም እንኳ ስለ አንድ ነገር እርግጠኞች ነበሩ፥ መጽሃፍ ቅዱስ የሰው ህይወት ማጥፋትን ይከለክላል።
using symbolic language, god likened all religion that is unfaithful to him to a flamboyant prostitute named "babylon the great."
አምላክ፣ ምሳሌያዊ አገላለጽ በመጠቀም ለእሱ ታማኝ ያልሆኑትን ሃይማኖቶች በሙሉ "ታላቂቱ ባቢሎን" ከምትባል የተቀማጠለች አመንዝራ ጋር አመሳስሏቸዋል።
his response was measured and entirely fitting.
የወሰደው እርምጃ በሚገባ የታሰበበትና ተስማሚ ነበር።
1, 2. how did the apostle paul show that he was grateful for god's undeserved kindness?
1, 2. ሃዋርያው ጳውሎስ ለአምላክ ጸጋ አመስጋኝ መሆኑን ያሳየው እንዴት ነው?
and let us cut him off from the land of the living,
ከህያዋን ምድር እናስወግደው "ብለው
13 some who acted on their plans to serve jehovah full time are now at bethel.
13 ያህዌን በሙሉ ጊዜያቸው ለማገልገል ያወጡትን እቅድ ተግባራዊ ያደረጉ አንዳንዶች፣ አሁን በቤቴል እያገለገሉ ነው።
he will neither desert you nor abandon you.
አይጥልህም ወይም አይተውህም።
paul told fellow christians to "deaden" their "body members" that is, to eliminate any desires "as respects sexual immorality."
ጳውሎስ ለእምነት ባልንጀሮቹ 'የአካል ክፍሎቻቸውን እንዲገድሉ' ማለትም 'ከጾታ ብልግና' ጋር ተያያዥነት ያለውን ማንኛውንም ፍላጎት እንዲያስወግዱ ነግሯቸዋል።
7 our faith moves us to speak publicly to others.
7 ያዳበርነው እምነት ለሌሎች በይፋ እንድንናገር ያነሳሳናል።
when jehovah through his son created man and woman, his intent was that they fill the whole earth.
ያህዌ በልጁ በኢየሱስ በኩል የመጀመሪያዎቹን ወንድና ሴት ሲፈጥር አላማው መላዋን ምድር እንዲሞሉ ነበር።
we see orpah walk away, for she has decided to go back to her home in moab.
ኦርፋ በሞአብ ወደሚገኘው ቤቷ ለመመለስ ስለወሰነች ከእነሱ ተለይታ ሄደች።
13 questions from readers
13 የአንባቢያን ጥያቄዎች
prov. 8: 31.
ምሳሌ 8፥ 31
your boundary will change direction to pass south of the ascent of akrabbim and continue to zin, and its end will be south of kadesh barnea.
ወሰናችሁ አቅጣጫውን በመቀየር ከአቅራቢም አቀበት በስተ ደቡብ አድርጎ እስከ ጺን ድረስ ይዘልቃል፤ መጨረሻውም ከቃዴስበርኔ በስተ ደቡብ ይሆናል።
we keep on track by making decisions that enable us to stay focused on our ministry.
ምንጊዜም በአገልግሎታችን ላይ ለማተኮር የሚያስችሉንን ውሳኔዎች በማድረግ ከመንገዳችን ሳንወጣ እንጓዛለን።
return, return,
እናይሽ ዘንድ
abraham, 1 / 1
አብርሃም፣ 1 / 1
what other group of ministers is doing a similar work?
እንዲህ ያለ ስራ የሚያከናውን ሌላ ሃይማኖታዊ ቡድን አለ?
3 they offered themselves willingly in new york
3 ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል ኒው ዮርክ
rehoboam became father to abijah;
ሮብአም አቢያህን ወለደ፤
caleb's daughter was achsah.
የካሌብ ሴት ልጅ አክሳ ትባል ነበር።
for teenagers
ለወጣቶች
(luke 6: 12; 22: 40 46) would he have taught his disciples to pray had he thought that prayer was nothing more than a psychological crutch?
(ሉቃስ 6፥ 12፤ 22፥ 40 46) ጸሎት አእምሮን ከማረጋጋት ያለፈ ጥቅም እንደሌለው ቢሰማው ኖሮ ደቀ መዛሙርቱን እንዲጸልዩ ያስተምራቸው ነበር?
joseph's wise administration (13 26)
የዮሴፍ ጥበብ የተሞላበት አስተዳደር (13 26)
since 1935, millions of people have allowed the remnant to 'bring them to righteousness.'
ከ 1935 ወዲህ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች፣ ቅቡአን ቀሪዎች 'ወደ ጽድቅ እንዲመልሷቸው' ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል።
was it just another incorrect prediction for the end of the world?
ታዲያ ይህ ሁኔታ፣ ስለ አለም መጨረሻ የሚነገሩ ትንቢቶች የተሳሳቱ እንደሆኑ የሚያሳይ ነው?
maybe he tried to invest in his paper, maybe he believed sincerely in his admiration for the poor innocent dead guy and his ability of earning phds, but using a big car and living in a big house are signs for the masses that the man is an invaluable and irreplaceable leader.
ምናልባት በዚህ ወረቀቱ ላይ መዋእለ ንዋይ ሊያስቀምጥበት ሞክሮ ይሆናል፤ ምናልባትም ለዚያ ምስኪን ሰው የሰጠውን አድናቆትና እሱ የዶክትሬት ዲግሪ የማግኘት ችሎታውን ከልቡ አምኖበት ሊሆን ይችላል፤ ግን ትልቅ መኪና የመያዝና ከትልቅ ቤት መኖር ሰውየው በሰፊው ህዝብ ዘንድ ተወዳዳሪ የሌለውና ምትክ የማይገኝለት ለመሆኑ ምልክት ነበር።
i myself, jehovah, have spoken. "
እኔ ያህዌ ራሴ ይህን ተናግሬአለሁ። "
do not be afraid because a man becomes rich,
ሰው ሃብታም ሲሆንና
his rulership will be from sea to sea
ግዛቱም ከባህር እስከ ባህር
a christian might have to decide what to do about a loved one who is in a terminal situation and who is being sustained by artificial life support, such as a ventilator to keep breathing.
አንድ ክርስቲያን፣ እንደ መተንፈሻ መሳሪያ ባለ ሰው ሰራሽ ዘዴ ብቻ በህይወት እንዲቆይ የተደረገና ለሞት የተቃረበ የቤተሰብ አባል ይኖረው ይሆናል፤ በመሆኑም ከዚህ የቤተሰቡ አባል ጋር በተያያዘ ውሳኔ ማድረግ የሚጠይቅ ሁኔታ ሊደቀንበት ይችላል።
indeed, that gift is so awe inspiring that it cannot be fully described in human terms.
በእርግጥም ስጦታው እጅግ አስደናቂ በመሆኑ የሰው ልጆች ሙሉ በሙሉ በሚረዱት መንገድ መግለጽ አስቸጋሪ ነው።
(revelation 16: 14 16; 19: 14 16) powerful angels will serve as executioners of divine judgment as the lord jesus "brings vengeance on those who do not obey the good news about our lord jesus."
(ራእይ 16፥ 14 16፤ 19፥ 14 16) ጌታ ኢየሱስ "ስለ ጌታችን ኢየሱስ ለሚገልጸው ምስራች በማይታዘዙት ላይ የበቀል እርምጃ" በሚወስድበት ጊዜ ሃያላን መላእክት የመለኮታዊ ፍርድ አስፈጻሚዎች ሆነው ያገለግላሉ።
(heb. 11: 35) sometime after the kingdom's birth in 1914, all such faithful anointed ones, who were sleeping in death, were raised to spirit life in heaven to share with jesus in his rulership over mankind.
(እብ 11፥ 35) በሞት አንቀላፍተው የነበሩት ታማኝ ቅቡአን በሙሉ፣ የአምላክ መንግስት በ 1914 ከተወለደ ብዙም ሳይቆይ ከሞት ተነስተው መንፈሳዊ ህይወት ተቀብለዋል፤ እነዚህ ቅቡአን ከኢየሱስ ጋር ሆነው በሰው ልጆች ላይ ይገዛሉ።
when david had passed a little beyond the summit, ziba, the attendant of mephibosheth, was there to meet him with a couple of saddled donkeys, and on them were 200 loaves of bread, 100 cakes of raisins, 100 cakes of summer fruit, and a large jar of wine.
ዳዊት የተራራውን ጫፍ አልፎ ጥቂት እንደሄደ ሲባ የተባለው የሜፊቦስቴ አገልጋይ 200 ዳቦዎች፣ 100 የዘቢብ ቂጣዎች፣ ከበጋ ፍሬ የተዘጋጁ 100 ቂጣዎችና አንድ እንስራ የወይን ጠጅ የተጫነባቸው ሁለት አህዮች እየነዳ ሊያገኘው መጣ።
now i urge you, brothers, to keep your eye on those who create divisions and causes for stumbling contrary to the teaching that you have learned, and avoid them.
እንግዲህ ወንድሞች፣ ክፍፍል ከሚፈጥሩና ለእንቅፋት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮችን ከሚያመጡ ሰዎች እንድትጠነቀቁ አሳስባችኋለሁ፤ እነዚህ ነገሮች የተማራችሁትን ትምህርት የሚጻረሩ ናቸው፤ ይህን ከሚያደርጉ ሰዎች ራቁ።
jason, new zealand.
ጄሰን፣ ኒውዚላንድ
that is why the armed men of moab keep shouting.
ከዚህም የተነሳ የሞአብ ተዋጊዎች ይጮሃሉ።
"this is the confidence that we have toward him, that no matter what we ask according to his will, he hears us."
"በእሱ ላይ ያለን ትምክህት ይህ ነው፤ የምንጠይቀው ነገር ምንም ይሁን ምን ከፈቃዱ ጋር በሚስማማ ሁኔታ እስከለመንን ድረስ ይሰማናል።"
gal. 6: 9.
ገላ 6፥ 9
excerpt from the book learn from the great teacher.
ከታላቁ አስተማሪ ተማር ከተባለው መጽሃፍ ላይ ተቀንጭቦ የተወሰደ
now take your positions and see this great thing that jehovah is doing before your eyes.
ስለሆነም አሁን ባላችሁበት ቆማችሁ ያህዌ አይናችሁ እያየ የሚፈጽመውን ይህን ታላቅ ነገር ተመልከቱ።
it is an inner sense of right or wrong that can guide us in the right direction.
ህሊና፣ ትክክል ወይም ስህተት የሆነውን ለመለየት የሚረዳንና በትክክለኛው አቅጣጫ የሚመራን ችሎታ ነው።
now the one who abundantly supplies seed to the sower and bread for eating will supply and multiply the seed for you to sow and will increase the harvest of your righteousness.)
እንግዲህ ለዘሪ ዘርን፣ ለመብል እህልን አትረፍርፎ የሚሰጠው እሱ የምትዘሩትን ዘር አትረፍርፎ ይሰጣችኋል፤ እንዲሁም የጽድቃችሁን ፍሬ ያበዛላችኋል።)
he has put an end to his festival.
በአሉ እንዲያከትም አደረገ።
6 for example, high priest eli had two sons who did not uphold jehovah's laws.
6 ለምሳሌ ያህል፣ ሊቀ ካህናቱ ኤሊ የያህዌን ህግ የማያከብሩ ሁለት ልጆች ነበሩት።
sadly, in 1939 he became very ill, but before he died he told my mother: "this is the truth.
የሚያሳዝነው በ 1939 በጠና ታመመ፤ ከመሞቱ በፊት ግን ለእናቴ "እውነት ይህ ነው።
over 250 languages
ከ 250 በሚበልጡ ቋንቋዎች
8 "peace among men of goodwill"
8 "አምላክ ለሚወዳቸው ሰዎች ሰላም ይሁን"
they know that true and lasting security comes to those who demonstrate trust in god by living in harmony with bible principles.
ክርስቲያኖች፣ በመጽሃፍ ቅዱስ መሰረታዊ ስርአቶች በመመራት በአምላክ እንደሚታመኑ የሚያሳዩ ከሆነ፣ እውነተኛና ዘላቂ ደህንነት እንደሚያገኙ ያውቃሉ።
on this account a man will leave his father and mother, and the two will be one flesh 'therefore what god yoked together let no man put apart. "
ከዚህም የተነሳ ሰው ከአባቱና ከእናቱ ይለያል፤ ሁለቱም አንድ ስጋ ይሆናሉ '፤ ስለዚህ አምላክ ያጣመረውን ማንም ሰው አይለያየው። "
under the command of god and christ, we beg people to "become reconciled to god."
አምላክና ክርስቶስ የሰጡንን መመሪያ በማክበር ሰዎችን "ከአምላክ ጋር ታረቁ" በማለት እንለምናለን።
rather than using many expressions that are abstract or mystical, the biblical text uses words that are concrete or that relate to our senses.
ለመረዳት የሚከብዱ ወይም ሚስጥራዊ የሆኑ አገላለጾችን ብዙ ቦታዎች ላይ አናገኝም፤ ከዚህ ይልቅ ተጨባጭ የሆኑና ሊገቡን የሚችሉ መግለጫዎችን ይጠቀማል።
why examine?
መመርመር ለምን አስፈለገ?
in central baghdad, a reuters cameraman and a cameraman for spain's telecinco died when an american tank fired on the palestine hotel.
በማእከላዊ ባግዳድ የአሜሪካ ታንክ በፓሌስታይን ሆቴል ላይ በተተኮሰበት ጊዜ አንድ የሮይተር ፎቶግራፍ አንሺና አንድ የእስፔን ቴሌሲንኮ ፎቶ አንሺ ሞተዋል።
try to determine the underlying cause of their doubts.
ልጆቻችሁ እውነትን እንዲጠራጠሩ ያደረጋቸውን ትክክለኛ ምክንያት ለማወቅ ሞክሩ።
we wonder what life will be like for ourselves and our loved ones.
ምክንያቱም የራሳችንም ሆነ የቤተሰባችን የወደፊት ህይወት ያሳስበናል።
the passover lamb sacrificed in ancient israel was a type.
በጥንቷ እስራኤል በፋሲካ ላይ የሚሰዋው በግ ጥላነት ነበረው።
read malachi 3: 16; hebrews 6: 10.
ሚልክያስ 3፥ 16 ን እና እብራውያን 6፥ 10 ን አንብብ።
an inscription found in one of these buildings indicates that theodotus, a priest and leader of the local synagogue, "built the synagogue for the reading of torah and furthermore, the hostel, and the rooms, and the water installation for lodging needy strangers."
ከእነዚህ ቤቶች በአንዱ ላይ ቲኦደተስ የተባሉ ካህንና የአካባቢው የምኩራብ አለቃ "ቶራ (የህጉ መጻህፍት) የሚነበብበት ምኩራብ እንደገነቡ ከዚህ በተጨማሪ ችግረኛ የሆኑ እንግዶች የሚያርፉበት ቤትና የተለያዩ ክፍሎችን እንደሰሩ እንዲሁም ውሃ እንዲገባ እንዳደረጉ" የሚናገር ጽሁፍ ሰፍሯል።
they asked only that we keep the poor in mind, and this i have also earnestly endeavored to do.
ይሁንና ድሆችን ማሰባችንን እንዳናቋርጥ አደራ አሉን፤ እኔም ብሆን ይህን ለመፈጸም ትጋት የተሞላበት ጥረት ሳደርግ ነበር።
the famine continued over all the surface of the earth.
ረሃቡም በመላው ምድር ላይ እየተስፋፋ ሄደ።
cities of refuge east of the jordan (41 43)
ከዮርዳኖስ በስተ ምስራቅ ያሉ የመማጸኛ ከተሞች (41 43)
let us gather together and enter the fortified cities and perish there.
በአንድነት እንሰብሰብ፤ ወደ ተመሸጉትም ከተሞች ገብተን በዚያ እንጥፋ።
genesis 4: 6, 7.
ዘፍጥረት 4፥ 6, 7
many have found it helpful to consider the brochure the origin of life five questions worth asking and the book is there a creator who cares about you?
ብዙዎች የህይወት አመጣጥ መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች የተባለውን ብሮሹርና ስለ አንተ የሚያስብ ፈጣሪ ይኖር ይሆን?
when she marries, the bible says, the two become "one flesh."
ትዳር ሲመሰርቱ ሁለቱም "አንድ ስጋ" እንደሚሆኑ መጽሃፍ ቅዱስ ይናገራል።
this international preaching and teaching work is another factor that convinces many people that jehovah's witnesses are the true followers of christ jesus.
በሌላ በኩል ደግሞ ብዙ ሰዎች፣ የያህዌ ምስክሮች የክርስቶስ ኢየሱስ እውነተኛ ተከታዮች መሆናቸውን እርግጠኛ እንዲሆኑ ያደረጋቸው ምክንያት እነዚህ ክርስቲያኖች በአለም ዙሪያ የሚያከናውኑት የስብከትና የማስተማር ስራ ነው።
at once sisera assembled all his war chariots 900 chariots with iron scythes and all the troops that were with him from harosheth of the nations to go to the stream of kishon.
ሲሳራም ወደ ቂሾን ጅረት ለመሄድ ወዲያውኑ የጦር ሰረገሎቹን በሙሉ ይኸውም የብረት ማጭድ የተገጠመላቸውን 900 የጦር ሰረገሎች እንዲሁም ከእሱ ጋር የነበረውን ሰራዊት ሁሉ ከሃሮሼትጎይም አሰባሰበ።
in doing so, it should become evident that god's sovereignty is right.
እንዲህ ማድረጋችን ያህዌ ሉአላዊ ገዢ የመሆን መብት እንዳለው እንድንገነዘብ ያደርገናል።
(2 cor. 8: 12) there are, however, other ways to show jehovah that we love him.
(2 ቆሮ 8፥ 12) ይሁን እንጂ ያህዌን እንደምንወደው ማሳየት የምንችልበት ሌላም መንገድ አለ።
did that prevent you from picturing it in your mind?
ቦታውን በአይነ ህሊናህ እንደሳልከው የታወቀ ነው።
so joseph's descendants, manasseh and ephraim, took possession of their land.
ስለሆነም የዮሴፍ ዘሮች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸው የሆነውን መሬት ወሰዱ።
8 starting at pentecost 33 a.d., the resurrected christ used his apostles as the channel through which he fed the rest of his anointed disciples.
8 ከሞት የተነሳው ክርስቶስ በ 33 አ.ም ከዋለው የጴንጤቆስጤ በአል አንስቶ የተቀሩትን ቅቡአን ደቀ መዛሙርቱን ለመመገብ ሃዋርያቱን የሃሳብ ማስተላለፊያ መስመር አድርጎ መጠቀም ጀምሯል።
jehovah's witnesses in your community will be happy to assist you to benefit from the loving help of god's mighty angels.
በአካባቢህ የሚኖሩት የያህዌ ምስክሮች የአምላክ ሃያላን መላእክት ከሚሰጡት ፍቅራዊ እርዳታ መጠቀም የምትችልበትን መንገድ በማሳየት ረገድ አንተን ለመርዳት ፈቃደኞች ናቸው።
9 most nations today have "watchmen" in the form of border patrols and high tech surveillance systems.
9 በዛሬው ጊዜ አብዛኞቹ አገሮች በወታደሮችና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በሚታገዙ መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች አማካኝነት ድንበራቸውን ያስጠብቃሉ።
(proverbs 18: 1) while there are times when you may want to be alone, avoid becoming isolated and withdrawn.
(ምሳሌ 18፥ 1) ብቻችሁን መሆን የምትፈልጉባቸው ጊዜያት ቢኖሩም ራሳችሁን አታግልሉ፤ እንዲሁም ከሰው አትራቁ።
when athaliah heard the sound of the people running, she immediately came to the people at the house of jehovah.
ጎቶልያ ህዝቡ ሲሯሯጥ ስትሰማ ወዲያውኑ በያህዌ ቤት ወዳለው ህዝብ መጣች።
a better approach: let your children see that you have needs too.
ከሁሉ የተሻለው መንገድ፥ ልጆችሽ፣ አንቺም የራስሽ ፍላጎት እንዳለሽ እንዲያውቁ አድርጊ።
songs: 95, 97
መዝሙሮች፥ 95, 97
8 although daniel was offered food to eat from the king's delicacies, he "resolved in his heart" that he would not "defile himself."
8 ዳንኤል የንጉሱ ምርጥ ምግብ ቢቀርብለትም በዚህ ምግብ "ላለመርከስ በልቡ ቁርጥ ውሳኔ" አድርጓል።
(matthew 6: 10) now, let us see how the other three horsemen help to confirm that we are, in fact, living during the troubled "last days."
(ማቴዎስ 6፥ 10) አሁን ደግሞ ቀሪዎቹ ሶስት ፈረሰኞች፣ የምንኖረው በመከራ በተሞሉት 'የመጨረሻዎቹ ቀናት' ውስጥ እንደሆነ የሚያረጋግጡት እንዴት እንደሆነ እንመልከት።
at school, i was taught that life evolved by natural processes, and i believed what my teachers said.
በትምህርት ቤት፣ ህይወት ያላቸው ነገሮች በሂደት ተሻሽለው እንደመጡ ተምረን ነበር፤ እኔም አስተማሪዎቼ ባስተማሩኝ ነገር አምን ነበር።
even though taking such a stand was fraught with danger, she expressed faith that jehovah could deliver her and her family.
እንዲህ ያለ አቋም መያዟ ህይወቷን አደጋ ላይ የሚጥል ቢሆንም ያህዌ እሷንም ሆነ ቤተሰቧን ማዳን እንደሚችል እምነት እንዳላት አሳይታለች።
well, if we, though being imperfect humans, continue to be fully devoted to god without hypocrisy, we will be serving god with a complete heart.
እኛም ፍጽምና የጎደለን ሰዎች ብንሆንም እንኳ ከግብዝነት በመራቅ ምንጊዜም ለአምላክ ሙሉ በሙሉ ያደርን ከሆንን በሙሉ ልባችን ልናገለግለው እንችላለን።
come and see the works of god.
ኑና የአምላክን ስራዎች ተመልከቱ።
but this woman wet my feet with her tears and wiped them off with her hair.
ይህች ሴት ግን እግሬን በእንባዋ እያራሰች በጸጉሯ አበሰች።
it was, and those facts were further confirmed when i visited mormon museums in utah.
ከዚህም ሌላ በዩታ የሚገኙትን የሞርሞን ሙዚየሞች ስጎበኝ በመጽሄቱ ላይ ስለተገለጹት ሃሳቦች ትክክለኝነት ተጨማሪ ማረጋገጫ አገኘሁ።
a man with dropsy healed on the sabbath (1 6)
ሰውነት የሚያሳብጥ በሽታ የያዘው ሰው በሰንበት ተፈወሰ (1 6)

Dataset Card for "parallel_en.am"

More Information needed

Downloads last month
31