text
stringlengths 8
357
| provenance
stringclasses 2
values |
---|---|
አ ከ1999 ጀምሮ የመሩ ሲሆን በምርጫውም የ80 በመቶ መራጮች ድምፅ ቢያገኙም በከፍተኛ ሁኔታ በማጭበርበር ተጠርጥረዋል፡፡ | globalvoices |
እስሩ ይህ ጽሑፍ እስከተጻፈበት ሚያዚያ 20005 ድረስ ቀጥሏል፡፡ | globalvoices |
ተቃዋሚ ፓርቲ የሆነው ‹የብሔራዊ ድኅነት ኅብረት› (Union for National Salvation) ቃል አቀባይ ዳሃር አሕመድ ፋራህ የምርጫው ውጤት ከተነገረ በኋላ አመፅ አነሳስተዋል በሚል ምክንያት ለሁለት ወራት ያክል በተመሳሳይ ዝግ እስር ቤት ውስጥ እንዲቆዩ ተፈርዶባቸው ነበር ፡፡ | globalvoices |
ቀጣዩ ቪዲዮ በፖሊስ እና በተቃዋሚ ሰልፈኞች መካመል የተነሳ ብጥብጥ ያሳያል፡፡ (via Dillipress):- | globalvoices |
አ ከሚያዚያ 9 ቀን 1999 ጀምሮ ስልጣን ላይ የተቀመጠ ሲሆን ሃገሪቷ ነጻነቷን ከተቀናጀች ጀምሮ የፕሬዝዳንቱ ፓርቲ የሆነው ‹የሕዝቦች አንድነት ለዕድገት› ስልጣኑን ይዟል፡፡ | globalvoices |
በ2011፣ ሕገ መንግሥቱ ለሦስተኛ ጊዜ አንድ ፕሬዝዳንት ዳግም እንዲመረጥ ፈቅዶ ከተቀየረ በኋላ የተደረገ ነው፡፡ ምርጫው የምርጫ ታዛቢዎች ባልተገኙበት ተደረገ እናም ጉሌህ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እንግልት ደርሶብናል፣ ኢ-ፍትኃዊ ተግባራት ተፈፅመውብናል ብለው አቋርጠው በወጡበት ሁኔታ አሸነፈ፡፡ | globalvoices |
"""ኮማንድር ኬት አሌክሳንደር ድልድዩ ላይ"" ካርቱን በዶንኪይ ሆቴይ (CC BY-SA 2. " | globalvoices |
አ. በፌብሩዋሪ 11፣ 2014 የበይነመረብ ስለላን እና የግለሰብ ደኅንነት መብትን በተመለከተ ወጥ የካርቱኖች ውድድር ውስጥ እንዲሳተፉ እየጋበዘ ነው፡፡ | globalvoices |
- ሥራዎቹን በትዊተር ለመላክ @webwewant ታግ በማድረግና #webwewant ሀሽታግ አብሮ በማኖር ትዊት ማድረግ ይቻላል፤ | globalvoices |
ጋናን ጡመራ (Blogging Ghana) ለተሰኘው የታሰበ የማኅበራዊ አውታር ቋት/ሰፈራ፡፡ | globalvoices |
ጋናን ጡመራ (Blogging Ghana)ን ይመልከቱ፣ 100 አባላት ያክል ያሉት የአገሪቱ ጦማሪዎችና ማኅበራዊ አውታር ተጠቃሚዎች ትልቅ ስብስብ ነው፡፡ | globalvoices |
ቡድኑ ጥር 12/2006 የጋናን የመጀመሪያውን የማኅበራዊ አውታር መሰባሰቢያ ቋት ለመመሥረት የሚያስችለውን ዘመቻ ድረገጹ ላይ በተደረገ ማብራሪያ ጀምሯል፡ | globalvoices |
በአካል መገናኛ ስፍራ፣ ቋት፣ ስብስቡ ውስጥ ያሉ ብዙ ልምድ ያላቸው ጦማሪዎች ተማሪዎችን እና ባለሙያዎችን ጡመራን ብዙ ትረካዎችን (#morestories) ለመፍጠር እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ እና ማኅበራዊ አውታሮችን በመጠቀም እንደ ጋና ዜግነታቸው ተሳትፏቸውን ማበርከት እንዲችሉ ያስተምሯቸዋል፡፡ | globalvoices |
በ2005 ከነበሯት በጣት የሚቆጠሩ ጦማሪዎች ዛሬ ላይ በርካታ መቶዎች የሚሆኑ ጦማሪዎችን ለማየት በቅታለች፡፡ | globalvoices |
ከUSAID፣ UKAID፣ EU እና DANIDA በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ማኅበራዊ አውታርን የጋናን ምርጫ ሽፋን ለመስጠት ተጠቅመንበታል፤ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ግንዛቤዎችን በማስጨበጥ እና ፖለቲከኞችን እና ዜጎችን በማጎልበትም ጭምር፡፡ | globalvoices |
አ. 2013 የጋናን የመጀመሪያውን የጋናን የጦማሪዎች ሽልማትንም በማዘጋጀት ትልቅ ስኬት ተቀናጅተናል፡፡ | globalvoices |
ሽልማት-አሸናፊው ጦማሪ ማክጆርዳን (@Macjordan) በጦማሩ ለማኅበራዊ አውታሩ ቋት ያለውን ድጋፍም ገልጧል:- | globalvoices |
ዛሬ የዓለምአቀፍ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን ነው፡፡ ቀኑ በUNESCO አባል አገራት የቋንቋ እና ባሕል ልዩነቶችን እና ብዝኃቋንቋዊነትን ለማበረታታት ይከበራል፡፡ | globalvoices |
ከ1952 ጀምሮ ‹ኤኩሼ የካቲት› በመባል የሚታወቀው የቋንቋዎች ንቅናቄ ቀንን ዕውቅና ለመስጠት ነው፡፡ | globalvoices |
476 ሚሊዮን የሚሆኑ ትምህርት ያልቀሰሙ ሕዝቦች አናሳ ቋንቋዎችን የሚናገሩ እና ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር የማይችሉባቸው አገራት ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡ | globalvoices |
በያመቱ ፌብሩዋሪ 21 በዩኔስኮ የተሰየመውን ሁሉም ብሔረሰቦች የዓለምአቀፍ አፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን ያከብራሉ፡፡ | globalvoices |
የዓለማችን 27 በመቶ ያክል ቋንቋዎች (6000 ስድስት ሺሕ ያህል) ይጠፋሉ የሚል ስጋት አለ፡፡ | globalvoices |
አደጋ ላይ ያሉ ቋንቋዎች ፋውንዴሽን 83 በመቶ የሚሆኑት ቋንቋዎች አሀዳዊ በሆኑ አገራት ውስጥ በአሃዳዊ መንግሥታት ፖሊሲዎች ተቆልፎባቸው አደጋ ውስጥ ናቸው ብሏል፡፡ | globalvoices |
አንድ ያለፈው ዓመት ሪፖርት እንደሚያሳየው 37 በመቶ የሚሆኑት ብሎጎች በጃፓኒኛ፣ ቀጥሎ በእንግሊዝኛ (36 በመቶ)፣ ቻይንኛ (8 በመቶ)፣ ስፓኒሽ (3 በመቶ)፣ ጣሊያንኛ (3 በመቶ)፣ ፖርቹጊዝ (2 በመቶ)፣ ፈረንሳይኛ (2 በመቶ) እና ሌሎችም ናቸው፡፡ | globalvoices |
#ETvDay የሚል ሃሽ ታግ በመጠቀም የመረብዜጎች ‹365 ቀን ውሸቶችን የሚናገረውን› የኢትዮጵያ ቴሌቭዥንን ወቅሰዋል፡፡ | globalvoices |
መጪው የ2015 ብሔራዊ ምርጫ ፍታዊ፣ ነፃ እና ዲሞክራሲያዊ ነው፡፡ | globalvoices |
በ1997 የተደረገው የኢትዮጵያ ምርጫ በአወዛጋቢ ሁኔታ የጎዳና ላይ ነውጦች ተከስተውበት ነበር የተጠናቀቀው፡፡ | globalvoices |
193 ሰዎች በመንግሥት ታጣቂዎች ሲገደሉ ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች ለእስር ተዳርገው ነበር፡፡ | globalvoices |
አ በ2000 ካስቀመጧቸው የሚሌኒየሙ የልማት ግቦች መካከል ኢትዮጵያ አንዱን ከግቡ ዓመት ቀድማ በክብረወሰን ታሳካለች፡ | globalvoices |
"""ኢትዮጵያ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ከምዕተ አመቱ ግብ ቀድማ እንደምታሳካ አንዳንድ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለፁ"" #ETvDay (Photo Arsi/Ethiopia - 2013) pic. " | globalvoices |
#Etvday በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች ከ20 ቀናት በላይ የመጠጥ ውሃ ማግኘት ባይችሉም፥ ልማታዊው መንግስታችን ያለ መጠጥ ውሃ እንዴት መኖር እንደሚቻል አስቀድሞ ስልጠና ስለሰጠን ተጎጂ አልሆንም ሲሉ ገለፁ። | globalvoices |
የ13 ወር ፀጋ እና 13 ወር ውሸት የመንግሥት ውሸት በመንግሥት በሚተዳደር የቴሌቭዥን ጣቢያ #ETvDay = የማሞኛ ቀን @BBCAfrica @AJStream — saleh (@2zworld) April 1, 2014 | globalvoices |
ዛሬ የኢቴቪ ቀን ነው እያሉ ለሚያከብሩ ተሟጋቾች ኢቴቪ በሰጠው ምላሽ በዓመት ውስጥ የኢቴቪ ቀን ያልሆነው አፕሪል ዘ ፉል ብቻ እንደሆነ ገለፀ፡፡ #April1 — Bon Bon (@BonayaBonso) April 1, 2014 | globalvoices |
ጦማሪያኑ እና ጋዜጠኞቹ ሀምሌ 28 2006 በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ:: ፍርድ ቤት እስከ መገኛቸው ቀን እና ከዚያም በኋላ ባሉት ግዚያት የሞያ አጋሮቻችን የኛን ከፍተኛ ድጋፍ ይሻሉ:: በመሆኑም ሀሙስ ሀምሌ 24 2006 በመላው አለም የምንገኝ ጦማሪያን: ጻህፍት እና የማህበራዊ ሚዲያ ባለሞያዎች ይህንን የድጋፍ መልእክት በየቋንቋችን ትዊተርን በመጠቀም ለማህበረሰብ መሪዮች: ለመንግስት ባለስልጣናት እና ለዲፕሎማሲያዊ ማህበረሰብ አባላት እናስተላልፋለን:: ይህንንም በማድረግ የተለያዩ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጡት እናደርጋለን:: | globalvoices |
ይህ ልጥፍ ከWorld Policy Journal ጦማር ጋር በመተባበር የታተመ ነው። | globalvoices |
በብዙ ጉዳዮች ላይ እንደታየው ከሆነ የዜጎች ሰብዓዊ መብቶች በየአገራቸው ብሔራዊ ህጎች ይጣሳሉ፣ ምንም እንኳ በተባበሩት መንግስታት ሁለገብ አዋጅ (United Nations’ Universal Declaration)፣ እና በአውሮፓ የደህንነት እና የትብብር ድርጅት፣ በየአሜሪካ አገራት ድርጅት፣ በአፍሪካ ኮሚሽን እና በሌሎች ውስጥ ያሉ ቃል የተገባባቸው የአለምአቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ቢያካትቱም። | globalvoices |
ሐምሌ ላይ የዞን ፱ እስረኞች መንግስት በይፋ አሸባሪዎች ብሎ ከሰየማቸው የፖለቲካ ተቃዋሚ ድርጅቶች ድጋፍ በመቀበል እና በአለምአቀፍ ተሟጋቾች ታክቲካል ቴክኖሎጂ ኮሌክቲቭ (Tactical Technology Collective) ከተባለው ጋዜጠኞች እና ተሟጋቾች እራሳቸውን ከዲጂታል ክትትል እንዲጠብቁ ከሚያግዛቸው ቡድን በኢሜይል ኢንክሪፕሽን እና ዳታ ሴኩሪቲ ስልጠና በመቀበል በ2001 ኢትዮጵያ ጸረ-ሽብር አዋጅ ተከስሰዋል። | globalvoices |
የሚዲያ ህግ መከላከያ ተነሳሽነት (Media Legal Defence Initiative) ጠበቃ እና የጥያቄው መሪ ፈራሚ የሆነችው ናኒ ጃንሰን በኢሜይል ውስጥ ሁለቱም የአፍሪካ ኮሚሽን እና ተመድ «በእነዚህ ጉዳዮች ቀዳሚ ደረጃዎች ላይ በሚስጥራዊነት ስም ነው የሚሰሩት» ብላ ጽፋለች። | globalvoices |
በችሎቱ ላይ ያሉ የቅርብ ጊዜ መረጃዎች ለተከሳሾቹ ቅርብ በሆኑ ወዳጆች በሚሄድ የችሎት መከታተያ ጦማር (Trial Tracker Blog) ላይ ማግኘት ይቻላል። | globalvoices |
እንደ የ#Freezone9bloggers የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ያሉ የኢትዮጵያ መንግስት በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚፈጽማቸው ጥሰቶችን ይፋ ለማውጣት የሚደረጉ ይፋዊ ጥረቶች ቀጥተኛ ያልሆነ ውጤት ነው ያላቸው። | globalvoices |
እስከ መጋቢት 2006 ድረስ 20,000 የሚገመቱ ኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞች በኢትዮጵያ እንደሚገኙ አንዳንድ ግምቶች ያስረዳሉ፡፡ | globalvoices |
በ2006 ኦሮሚያ ውስጥ ስላለው ጭቆና በማተት የወጣ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል አንድ ሪፖርት እንዲህ ይላል: | globalvoices |
በ2002 እና በ2006 መካከል፣ ቢያንስ 5,000 ኦሮሞዎች በሠላማዊ የመንግሥት ተቃውሟቸው ሳቢያ ታስረዋል፡፡ | globalvoices |
ታዛቢዎች እንደሚሉት የአሁኑ የምግብ ቀውስ በሠላሳ ዓመታት ውስጥ የከፋው ሲሆን የብዙ ሺሕዎችን ነፍስ ከቀጠፈው ከ1977ቱ ረሀብ ተመሳሳይ ነው፡፡ | globalvoices |
የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ቢሮ አንድ ሪፖርት እንደሚለው የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር በዚህ ወር 4. | globalvoices |
የረኀብ ታሪካዊ ዳራው ሲጠና በ20ኛው ክፍለ ዘመን 30 ትላልቅ ረኀቦች ተከስተዋል፡፡ | globalvoices |
አዎ፣ ድርቅ እና ረኀብ በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት አስመዝጋቢዋ ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስቷል፡፡ — P Mimi Poinsett MD (@yayayarndiva) November 28, 2015 | globalvoices |
የ2008ቱ ድርቅ እና የምርት መቀነስ በኢትዮጵያ ረኀብ አያስከትልም፡፡ | globalvoices |
ከዚህ ቀዝቃዛ ዘመቻ ዕውቅ ሰለባዎች አንዱ ተወዳጁ ኢቢሳ አዱኛ ሲሆን፣ ሲቪል አራማጆች በ1988 የተገደለው በመንግሥት ኃይሎች ነው ብለው ያምናሉ፡፡ | globalvoices |
ዳዊት መኮንን፣ በ1980ዎቹ የኦሮምኛ ትውፊታዊ ዜማዎችን ከዘመናዊ ሙዚቃ ጋር እያዋሃደ በመጫወት የሚታወቅ ዘፋኝ ሲሆን፣ ለስደት የተዳረገው በ1990ው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ጦርሜዳ ላሉ ወታደሮች እንዲዘፍን ተጠይቆ ባለመስማማቱ ነው፡፡ | globalvoices |
ቴዲ፣ እሱ እስካሁን ባላመነው ገጭቶ የማምለጥ ክስ ታስሮ በ2001 ከተፈታ በኋላ ባለፈው ዓመት መስከረም ወር ላይ ሊያቀርባቸው የነበሩ ኮንሰርቶች፣ ምክንያቱ ሳይገለጽ ፈቃድ መከልከላቸውን ተናግሯል፡፡ | globalvoices |
የኮንሰርቶቹ መሰረዝ ቴዲ ከመታሰሩ ሦስት ዓመት ቀደም ብሎ፣ በ1997 ከለቀቃቸው መንግሥትን የሚተቹ ዘፈኖች በኋላ የቀጠለ የአፈና ዘመቻ ይመስላል፡፡ | globalvoices |
አንዳንድ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ግጥሞቻቸው “የብሔርተኝነት አዝማሚያ” አላቸው ተብለው የሚታሰቡ ቢያንስ 17 የኦሮሞ ዘፋኞች ዘፈኖችን እንዳይሰራጩ አግዷል፡፡ | globalvoices |
በ1949 ሥልጣን ከያዘ በኋላ “ከተጨቆኑ የአፍሪካ ወንድሞቻቸው” ጋር በምዕራባውያን ኢምፔሪያሊዝም ላይ ለመተባበር ሞክረዋል፡፡ | globalvoices |
በ1980ቹ፣ በቻይና ዩንቨርስቲዎች ውስጥ ጥቁሮች ላይ ያነጣጠሩ በርካታ ገጠመኞች እንደነበሩ ገልጸዋል: | globalvoices |
ብዙ ሰዎች የ1980ዎችን መልካም ገጽታ ብቻ ያስታውሱና መጥፎውን ይዘነጋሉ፡፡ | globalvoices |
በጁላይ 3፣ 1979 አንድ የማሊ ተማሪ በቻይና ተማሪዎች ቡድን ድብደባ ደርሶበታል፡፡ | globalvoices |
ግጭቱ ከተማሪዎቹ ሆስቴል ውጭ ሆኖ በቡድን ፀብ 50 የውጭ ተማሪዎች እና 24 ቻይኖች ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ | globalvoices |
ከ1979 በኋላ በቻናውያን እና አፍሪካውያን መካከል ያለው ግጭት አልቆመም፡፡ | globalvoices |
1989 ድረስ፣ እንደ ናንጂንግ፣ ሄፌይ፣ እና ሃንዦው ባሉት ከተሞች ውስጥ ተመሳሳይ ነገር ተከስቷል፡፡ | globalvoices |
ለምሳሌ በዲሴምበር 29፣ 1988 ዉሀን ውስጥ ያሉ 300 ቻይናውያን የሁዦንግ ዩንቨርስቲ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ተማሪዎች በውጭ አገር ተማሪዎች ላይ ድንጋይ በመወርወር ከስሪላንካ የመጣ ተማሪ ጎድተዋል፡፡ | globalvoices |
የቻይና ባለሥልጣናት ከ1989ኙ የታይናንሜን አደባባይ የዴሞክራሲ ወዳድ ተማሪዎች ንቅናቄ በኋላ ቁጥጥሩን ስላጠበቁት፣ በየዩንቨርስቲዎቹ የሚደረገው የዘረኝነት ዘመቻም በዚያው ቆመ፡፡ | globalvoices |
በ21ኛው ክፍለዘመን የአፍሪካውያን ወደቻይና መፍለስ ትልቁ ፈተናቸው እንደሆነ እና “ለቻይና ዘር እና ለአገሪቱ የሕይወትና የሞት” ጉዳይ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ | globalvoices |
"ከ1980ዎቹ ጀምሮ ያቆጠቆጠው የቻይና ሕዝባዊ ባሕልም የቻይኖች ""ቢጫነት"" ለአንፃራዊው የሳይንስ እና ዘመነኝነት ልህቀታቸው አስተዋፅዖ እንዳደረገ ነው የሚያምነው፡፡ " | globalvoices |
ምስል:- የታንዛንያ ፓርላማ አባል የሆኑት ዚቶ ካበዌ ሩያዋ በትዊተር ያጋሩት (@zittokabwe) | globalvoices |
ኤሜሊ ሦስት ዓመታት በእስራት ማሳለፍ ወይም በቅጣት የተጣለበትን አምስት ሚሊዮን የታንዛኒያ ሺሊንግ (2300 የአሜሪካን ዶላር) መክፈል ይጠበቅበታል፡፡ | globalvoices |
በሚያዝያ ሰባት፣ 2008 ዓ. | globalvoices |
ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረበው ኤሚሊ የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊን ‘በመሳደብ’ በሚል ክስ የታንዛኒያ የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ ቁጥር 14፣ 2015 16ኛውን ክፍል በመተላለፍ ተጠርጥሮ ነበር፡፡ | globalvoices |
የተከሰሰው ስለ ሀገሪቱ ፕሬዘዳንት የሐሰት ወይም አሳሳች ጽሑፍ መለጠፍ በሕግ የተከለከለ መሆኑን እያወቅክ በመጋቢት አምስት፣ 2007 ዓ. | globalvoices |
የእርሱ መልዕክት ያተኮረው በክላውድስ ቲቪ ላይ ወቅታዊ ጉዳዮችን በሚዳስሰው 360 መርሐ ግብር ላይ የፕሬዚዳንት ማጉፉሊን ያልተጠበቀ የስልክ ጥሪ ማድረግ እና በቀጥታ ስርጭት የመርሐ ግብሩን አቅራቢዎች አመስግነው ለመርሐ ግብሩ ያላቸውን አድናቆት መግለጻቸውን መሠረት ያደረገ ነው፡፡ | globalvoices |
የእርሱ ጥፋተኛነት ብይን በታንዛኒያ በአንጻራዊነት አዲስ ሊባል በሚችለው ፓርላማው ከህጻናት ጋር ወሲባዊ ድርጊት በግልጽ ሲፈጽም የሚያሳዩ ውጤቶችን፣ ከኮምፒዩተር መሣሪያና ዳታ አጠቃቀም ጋር የተያያዙ ወንጀሎችን፣ የኤሌክትሮኒክ ማንነት ስርቆትን፣ የስፓም መልእክቶችን፣ ዘረኝነትን እና በሌላ ሀገር ሰዎች ላይ ጥላቻን የሚሰብኩ የኮምፒዩተር ውጤቶችን፣ ህገወጥ የኮምፒዩተር ዳታ ወይም ኔትዎርክ ደራሽነትን እና የሐሰት መረጃዎች ህትመትን ለመቆጣጠር በማሰብ በመጋቢት 23፣ 2007 ዓ. ም. ካጸደቀው የሳይበር ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣው አዋጅ ውጤት ነው፡ | globalvoices |
የ24 አመቱ የዳሬሰላም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪ የሆነው ቤኔዲክት አንጄሎ ጎናያኒ ‘የሐሰት ወይም በተገቢው አካል ያልረተረጋገጡ’ ውጤቶችን በማሰራጨት ተከሶ ነበር፡፡ | globalvoices |
መቀመጫውን በአሜሪካን ያደረገው የተቃውሞ ሚዲያ አራማጁ ጃዋር መሐመድ በየደቂቃው እየተከታተለ ከ500 ሺሕ በላይ ተከታይ ባለው በጣም ታዋቂው የፌስቡክ ገጹ ስለተቃውሞው መዘገብ ጀመረ፡፡ ተቃውሞው የተጀመረው መንግሥት አዲስ አበባን በዙሪያው ወደሚገኘው የኦሮሚያ እርሻ መሬቶች ለማስፋፋት ያሰበውን ዕቅድ በማይደግፉ አነስተኛ የተማሪዎች ተቃውሞ ነበር፡፡ | globalvoices |
የአሮሞ ተቃውሞ #OromoProtests ያልተቋረጠ ፍሰት መንግሥት የዲጂታል ፍሰቱን ለመገደብ እና ለመዝጋት በርካታ ሙከራዎችን እንዲያደርግ አስገድዶታል፡፡ | globalvoices |
በተመሳሳይ ወቅት እንደቫይበር፣ ፌስቡክ ሜሴንጀር፣ ስካይፒ እና ጎግል ሀንጋውት የመሳሰሉ ታዋቂ በኢንተርኔት የሚደረጉ የድምፅ ልውውጦችን (VoIP) ፕሮግራሞችን ማስከፈል እንደሚጀመር አሳውቆ ነበር፡፡ | globalvoices |
ባለፈው አርብ ሌሊት (ሐምሌ 8/9 2008 ዓ. ም. ) የተፈጠረውን መንግስታዊ ትርምስ ተከትሎ በመንግስት እና በአብዛኛው ቱርካዊ እንደከሸፈ የተወሰደውን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተወሰነው የኢንተርኔት ክፍል አልተቀበለውም፡፡ | globalvoices |
ሀሽታጉን በመጠቀም የሚጽፉ ሰዎች 160 ሰዎች የሞቱበት፣ፓርላማው በቦምብ የተመታው እና በኢስታንቡል እና አናካራ የጦር ጀቶች በሚያስፈራ ሁኔታ ዝቅ ብለው እና ተጠጋግተው የበረሩት ክስተት የአሁኑ ፕሬዝዳንት ሬኬፕ ጠይብ ኤርዶጋን ቀደሞም የተፈራ እና የተከበረውን የሀገር ውስጥ ፖለቲካ ተጽዕኖውን የበለጠ ለማስፋት እንደተወነው በአማካኝ ያምናሉ፡፡ | globalvoices |
ከዚያ ቀጥሎ ባሉት ሰዓታት የተኩስ ልውውጦች እና ፍንዳታዎች በኢስታንቡል እና በአንካራ ተሰሙ፤ የጦር ሂሊኮፕተሮች እና ኤፍ አስራ ስድስቶች (F16s) በቱርክ ዋና ዋና ከተሞች ሰማይ ላይ ሲራወጡ ታዩ፡፡ | globalvoices |
እንደ ሲኤንኤን የቀጥታ ጦማር የመፈንቅለ መንግስቱ ሙከራው በጠቅላላው ለ161 ሰዎች ሞት፣ ከ1400 በላይ የሚሆኑ ሰዎች መቁሰል እና 2839 ወታደሮች መታሰር ምክንያት ሆኗል፡፡ | globalvoices |
ይህንን ነገር በ300 የቀጥታ ስርጭት ብቻ በቀላሉ ልትተውነው አትችልም፡፡ | globalvoices |
በ1960፣ 1980 እና 1997 በተደረጉ መፈንቅለ መንግስታት ጉዳት ደርሶባታል፡፡ | globalvoices |
#ቴድሮስ_እንዳይመረጡ — ክሩቤል ተሾመ (@kiruskyy) April 28, 2017 | globalvoices |
በጉዳዩ ላይ የሚደረጉ ንግግሮችን ለማቀናጀት እንዲመቻቸው ትዊተር ላይ #NoTedros4WHO (ቴድሮስ እንዳይመረጡ) በሚል ሀሽታግ ዘመቻ አድርገዋል። | globalvoices |
እኤአ ከሚያዝያ 2014 ጀምሮ በኢትዮጵያ የተካሔደው ሕዝባዊ ተቃውሞ የኃይል ምላሽ የሰጠውን መንግሥት ፈትኖታል። | globalvoices |
እኤአ ከጥቅምት 2016 ጀምሮ በዓለም እጅግ ከባድ ከሆኑት የዕቀባ መመሪያዎች መካከል አንዱን በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ደንግገዋል። | globalvoices |
ረዥም የሥልጣን ጉዟቸው የጀመረው እኤአ በ1991 ፒኤችዲአቸውን እንደያዙ የትግራይ ጤና ቢሮ መሪ ተደርገው ሲሾሙ ነው። | globalvoices |
ይህ ተደምረው የኢትዮጵያን ሕዝብ 65% በሚሸፍኑት የኦሮሞ እና የአማራ ልኂቃን ዘንድ የሁልጊዜ የቅሬታ ምንጭ ሆኖ ቆይቷል። | globalvoices |
ዛሬ አፕሪል 28፣ በአውሮፓ ሰዐት 18:00 እና በዋሽንግተን ዲሲ 12:00 ከሰዐት በኋላ እንዲሁም በእንግሊዝ ሰዐት 17:00 ሰዐት ላይ የትዊተር ዘመቻ ይኖራል። | globalvoices |
com/YIXHJjErwB — ናትናኤል መኮንን (@NatnaelMekonne7) April 28, 2017 ዛሬ አፕሪል 28፣ በአውሮፓ ሰዐት 18:00 እና በዋሽንግተን ዲሲ 12:00 ከሰዐት በኋላ እንዲሁም በእንግሊዝ ሰዐት 17:00 ሰዐት ላይ የትዊተር ዘመቻ ይኖራል። | globalvoices |
ፎቶ የአሜሪካ ኤምባሲ፣ አዲስ አበባ CC BY-ND 2. | globalvoices |
- ብሥራት ተሾመ - ሜይ 2, 2017 | globalvoices |
"በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ብዘዎች የሚቀበሉት ርዕዮተ ዓለም የባሕሎች ውኅድ፣ የዘውግ መደጋገፍ ያለበት 3000 ዓመታት የዘለቀ የዘመናዊነት ፕሮጀክት ብሔራዊ ""አሰባሳቢ ታሪክ"" ውጤት እንደሆነ ነው። ነገር ግን ይህ ፕሮጀክት በ1983፣ በእርስ በርስ ጦርነት እንዲቋረጥ ተደርጓል። " | globalvoices |
ፎቶ በኢያስፔድ ተስፋዬ (@eyasped) ትዊተር ላይ የተለጠፈ | globalvoices |
ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፍርድ ቤት የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ ላይ በሽብር የ6 ዓመት ከ3 ወር የእስር ቅጣት አስተላለፈበት። | globalvoices |
ከ2008 ጀምሮ የኢትዮጵያን ገዢ ፓርቲ ያስጨነቀውን ተቃውሞ ተከትሎ፣ የ30 ዓመቱ ይህ የመብቶች አራማጅ ተቃውሞውን በይፋ ሲገልጽ ነበር። | globalvoices |
ሰበር ዜና - የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ላይ እስካሁን የታሰረውን ያህል፣ የ1 ዓመት ከ6 ወር የእስር ቅጣት ብይን አስተላለፈ። | globalvoices |
የ90 ቀኑ የእፎይታ ግዜ ከማለቁ ሳምንት በፊት እና ወራት ከፈጀ ቢሮክራሲያዊ መዘግየት በኋላ፣ ኤምባሲው 80 ሺሕ ኢትዮጵያውያን ብቻ በሕጋዊ መንገድ የመውጫ ቪዛ የሚያስገኝላቸውን ሰነድ መስጠት ችሏል። | globalvoices |
"400 ሺሕ ከሚገመቱ በሳኡዲአረቢያ ያልተመዘገቡ የኢትዮጵያ ስደተኞች መካከል፣ 80 ሺሕ ጥቂት የበለጡት ብቻ ""የመውጫ ቪዛ አግኝተዋል""፤ የእፎይታ ግዜው በ11 ቀናት ውስጥ ያልቃል። - አዲስ ስታንዳርድ " | globalvoices |
750 ሺሕ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሳኡዲአረቢያ እንደሚኖሩ ይገመታል። ከነዚህ ውስጥ ብዙዎቹ የሥራ ፈቃድ የላቸውም። | globalvoices |
በዩቱዩብ ከ200,000 በላይ ተመልካች ያገኘው የተፈሪ መኮንን የሐዘን ዜማ ላይ የተወሰደ የስክሪን ፎቶ። | globalvoices |