|
sentence: ይሁንና ፌርናንዶ ኮሎር ከሁለት ዓመት በላይ ሥልጣን ላይ አልቆዩም ። ኮሎር <person> ከሁለት <location> |
|
sentence: በጀርመን ባንክ ጥናት ላይ የሚገኙት ቻርተርጂ እንደሚሉት ከሳሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራት በከፍተኛ ፍጥነት እድገት እየታየባቸዉ ነዉ ። በጀርመን <person> ባንክ <organization> የአፍሪቃ <organization> ሃገራት <location> |
|
sentence: ሀሳብዎት ገዢ በመሆኑ አለመደገፍ ባንችልም ሃሳብዎትን ለማስፈፀም የሚችሉበትን ሜዳ እያጠበቡት መመልከታችን ያሳስበናል ከዚያም አልፎ ሀገራችን ነችና ያገባናል ፡፡ |
|
sentence: በሀገር ባህል ልብሶች ያጌጡ እና የዶ ር አብይ ምስሎች የታተሙባቸው ካኔቴራዎችን ለብሰው ወደ ዝግጅቱ ቦታ ሲሄዱ የታዩም ነበሩ ፡፡ |
|
sentence: የጐጃም ትውልድ በሙሉ ከአባይ እስከ አባይ በሚለው መጽሐፉ ደራሲ ግርማ ጌታኹን እንዲህ ይላል ወለተ አልፋ አመተ አልፍን ወለደች ፡፡ የጐጃም <organization> ጌታኹን <person> |
|
sentence: ዛሬ ማክሰኞ የካቲት ዓ ም ቀትር ላይ ሆስኒ ሙባረክ መሞታቸዉን የዘገበዉ የግብጽ መንግሥት ቴሌቬዥን ጣብያ ነዉ ። ዛሬ <location> ሙባረክ <person> የግብጽ <organization> |
|
sentence: መጥፎ ሁኔታ ሊያጋጥም የቻለው የቤተሰብ መምሪያ አገልግሎት ለማግኘት ስለ ከላዔ ፅንስም ማብራሪያ የሚሰጥበት ሁኔታ ተስፋ የተጣለበትን ያህል አለመስፋፋቱ ነው ። |
|
sentence: በካይሮ ሕክምና ላይ የነበሩት ሆስኒ ሙባረክ ከሳምንታት በፊት ቀዶ ጥገናን ለማካሄድ በፊርማቸዉ ማረጋገጣቸዉም ተያይዞ ተዘግቦአል ። በካይሮ <organization> ሙባረክ <person> ከሳምንታት <location> |
|
sentence: ይሁን እና ዳግም አገርሽቶ ሰዎች ሞተዋል ቆስለዋል በሺህዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ። |
|
sentence: ማን እንበላት ካላችሁም እኔ ዋ ኔ የሚል ስም ቢሰጣት መልካም ነው እላለሁ አለች ፡፡ |
|
sentence: በሚመጡት ዓመታት የድህነትን መልክዓ ምድር በተወሰኑ ቦታዎች ጎልቶ እናየዋለን ። በሚመጡት <location> |
|
sentence: ምክንያቱን ማወቅ የሚሹት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ጃን ክላዉደ ባካ ለአስር ዓመታት ያህል የዉሃዉን ናሙና ሲወስዱ ቆይተዋል ። ክላዉደ <person> ባካ <person> ለአስር <location> |
|
sentence: ይህ በሁለተኛውም ዙር ምርጫ ብዙ መራጮችን ድምፅ አስገኝቶላቸው ለድል አብቅቶዋቸዋል ። |
|
sentence: ፍርድ ቤቱ የዛሬ አሥር ዓመት ከተቋቋመ ወዲህ ብይን ሲያሳልፍ ይህ የመጀመሪያው ነበር ። የዛሬ <location> |
|
sentence: በስነ ስርዓቱ ላይ የታደሙት የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር ኩማ ዴቢሳ ንግግሮቹን በጥሞና ከተከታተሉት አንዱ ናቸው ፡፡ የአምቦ <person> ዩኒቨርስቲ <organization> ዴቢሳ <person> |
|
sentence: በጎርጎሪዮሳዊዉ ዓ ም ዩናይትድ ስቴትስ የጃፓን ከተሞች ሄሮሽማና ናካሳኪ ላይ የጣለችዉ አቶም ቦምብ ከዚህ ስፍራ በተገኘዉ ዩራኒየም የተሠራ ነዉ ። በጎርጎሪዮሳዊዉ <location> ዩናይትድ <organization> ስቴትስ <location> የጃፓን <location> ሄሮሽማና <organization> ናካሳኪ <location> |
|
sentence: ይህ በፊናው ከዕድገት ጋር ባለመመጣጠን ብርቱ ሳንክ ነው የሚፈጥረው ። |
|
sentence: ድርጅቱ ሌሎች ኢትዮጵያዉያንም የፖለቲካም ሆነ የጎሳ ልዩነትን ወደጎን ብለዉ በድርቅ ለተጎዱት ወገኖች እንዲደርሱ ጥሪዉን አቅርቧል ። |
|
sentence: በአዲሱ ተመን መሠረት አንድ የአሜሪካን ዶላር ወደ የኢትዮጵያ ብር ገደማ ይመነዘራል ። የአሜሪካን <organization> የኢትዮጵያ <organization> |
|
sentence: ኤት ኡርቢ በማለት ለሦስተኛ ዓመትም ዛሬ በካቶሊክ ዋና መቀመጫ ቫቲካን ቅዱስ ጴጥሮስ ሠገነት ላይ ሆነው አሰምተዋል ። ለሦስተኛ <location> ቫቲካን <organization> |
|
sentence: ይህ ፡ ማለትም ምስክሮች የዓቃቤ ሕጉ ቡድን ክሱን የሚደግፍለት ቃል እንዲሰጡ ተፅዕኖ አሳርፎባቸዋል የሚለው ዓይነቱ የመከራከሪያ ሀሳብ በኢቱሪ ክፍለሀገር አዘውትሮ ተሰምቶዋል ። በኢቱሪ <organization> |
|
sentence: ደኢሕዴን የሚባለው ክልሉን የሚያስተዳድረው ድርጅትም ጥያቄውን ተቀብሎ በሕግ እየመረመረ ይገኛል ። ደኢሕዴን <person> |
|
sentence: የዚህ ጊዜ እናትና ልጆች የኔ ባል ይሁን የኔ ባል ይሁን ተባባሉበት ፡፡ |
|
sentence: አቶ ለማ ዛሬ የመጣነው እንደከዚህ ቀደሙ እሳት ለማጥፋት ሳይሆን ተስፋን ለመናገር ነው ማለታቸውን ይጠቅሳሉ ፡፡ ዛሬ <location> |
|
sentence: የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሙላቱ ተሾመ ትናንት ለሐገሪቱ ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር የዉጪ ንግድን ለማበረታት የብር የምንዛሪ ዋጋ እንደሚቀንስ አስታዉቀዉ ነበር ። የኢትዮጵያ <organization> ተሾመ <person> ትናንት <location> |
|
sentence: ህዝብ እየጠየቀ ያለው የፖሊሲ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች መለዋወጥ ለውጥ አያመጣም ብለዋል ፡፡ |
|
sentence: ኢትዮጵያ በጠፈር ሳይንስ ከአፍሪካ ስድስተኛ ሀገር ሆናለች ወደ ህዋ የምትመጥቀዉ ሳተላይት የምንኖርበትን አካባቢ የምድር ገፅታን የሚያመለክቱ መረጃዎችን ወደ ምድር ትልካለች ። ኢትዮጵያ <organization> ከአፍሪካ <organization> |
|
sentence: ስለ ስሞታው ዶቼቬለ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ቅነሳ ስራ አመራር ኮሚሽንን አነጋግሯል ። ዶቼቬለ <person> የብሔራዊ <organization> አደጋ <organization> ስጋት <organization> ቅነሳ <organization> ስራ <organization> አመራር <organization> ኮሚሽንን <organization> |
|
sentence: የሮሂንግያ ሙስሊሞች በምያንማር የሮሂንግያ ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ በተከፈተው ግጭት ምክንያት ህዝቡ ለሞት እና ለስደት ተዳርጓል ። የሮሂንግያ <organization> በምያንማር <organization> የሮሂንግያ <location> |
|
sentence: ምንጊዜም ቢሆን የሚባለው ነብር ከጓዳ ሳይወጣ የሚበላው ፍየል ተክለፍልፎ መጣ የሚለውን አገርኛ ግጥም አንርሣ |
|
sentence: ይህም ውዝግብ የተስፋፋ የትጥቅ ፍልሚያ እንዲሁም ከፍተኛ የጥፋት አደጋ በሚያንዣብበትና መንሠራራት በሚያዳግትበት ደካማ አስተዳደርና የሚንገዳገድ መንግሥት ባለበት አገር ነው ። |
|
sentence: ኢትዮጵያ የሕዝብ አስተያየት ስለ የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ በተደነገገው የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስፖርታዊ ጨዋታዎች ተከልክለዋል ። ኢትዮጵያ <organization> በኢትዮጵያ <organization> |
|
|