BUFFET / masakhaner /amh /masakhaner_32_21_dev.tsv
akariasai's picture
Upload 133 files
868d802
sentence: በሀገር ባህል ልብሶች ያጌጡ እና የዶ ር አብይ ምስሎች የታተሙባቸው ካኔቴራዎችን ለብሰው ወደ ዝግጅቱ ቦታ ሲሄዱ የታዩም ነበሩ ፡፡
sentence: የዛሬ ዘጠኝ ዓመት የማዕድን ማዉጫ ስፍራዉ በይፋ ተዘግቷል አደገኛ ጨረር የሚያስከትለዉ ማዕድንም እንዳይሸጥ በህግ ተከልክሏል ። የዛሬ <location>
sentence: የሐዋሳው የዶይቼ ቬለ ወኪል ሸዋንግዛው ወጋየሁ በጉዳዩ ላይ የከተማዋን ነዋሪዎች ዘወር ዘወር ብሎ አነጋግሯል ። የሐዋሳው <organization> የዶይቼ <person> ቬለ <organization> ወጋየሁ <person>
sentence: የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት አካታች ካልሆነ ወደ ግጭት ሊመራ እንደሚችል ፕሮፌሰር አለማየሁ ገዳ ስጋት አላቸው ። የኢትዮጵያ <organization> ገዳ <person>
sentence: በስደት ሊኖሩበት ከተመኙ እስኪደርሱ የብራስልስ መናፈሻ ቤታቸው ሆኗል እግሮቹ በቤልጂግ መዲና ብራስል ጎዳናዎች ላይ ሲመላለሱ አይታክታቸውም አንዳች ግብ አላቸውና ። የብራስልስ <organization> በቤልጂግ <organization> ብራስል <organization>
sentence: ተያይዘው ከዲማ መነኮሳት ከነአባ ተጠምቀ መድኅንና ከነአባ ዮሐኒ ዘንድ ለፍርድ ሄዱ ፡፡ ከዲማ <organization> መድኅንና <person>
sentence: የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሁለት እግሩ ሳይቆም ክልል የመፍጠር ጉዳይ ብንሞክር ፍላጎት ብቻ ነው የሚሆነው ሲሉም አስረድተዋል ። የኢትዮጵያ <person> ምርጫ <organization> ቦርድ <organization>
sentence: በስተመጨረሻ ንግግር ለማድረግ መድረኩን የተረከቡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለታዳሚው ሰላምታ ሲያቀርቡ ህዝቡ በሆታ እና በፉጨት አጅቧቸዋል ፡፡
sentence: የተባበሩት መንግሥታት የህዝብ መመጠኛ ልዩ ድጎማ በመጀመሪያ እንደተነበየው ሳይሆን በአንዳንድ አገሮች ልጅ የመውለዱ ፍላጎት ከፍ አለ እንጂ አልቀነሰም ። የተባበሩት <person> መንግሥታት <organization>
sentence: ስለዚህ መንግስት የህግ የበላይነትን ማስከበር ባለመቻሉ ሃገር እየታመሰች እንደሆነ አውቆ ለነገ በማሰብ መንቀሳቀስ ዋና ሥራው እንደሆነ ሊታሰብበት ይገባል ፡፡
sentence: የአዉሮጳ ኅብረት መቀመጫ ብሩስል እደቀደመዉ ጊዜ በስብሰባ መጣበብ ቀርቶአል ቤልጂየም ሱቆች ሁሉ ተዘግተዋል ። የአዉሮጳ <person> ኅብረት <organization> ብሩስል <organization> ቤልጂየም <organization>
sentence: ሆኖም ካለመሳተፍ መሳተፍ የበለጠ ጥቅም ይኖረዋልና እናንተን መስዬ እናንተን አክዬ እና እናንተን ሆኜ ለመቅረብ ዝግጁ ነኝ ፡፡
sentence: ለ ቀናት የሚፀናዉ ሕግ በየሃገራቱም የተለያዩ ሱቆችን እያዘጋ ነዉ ። ለ <location>
sentence: ኃላፊው ሙሉ በሙሉ ትምህርት ቤቶች የፈረሱባቸው አካባቢዎች አሉ ብለዋል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ።
sentence: ያኔ ያስተናገዷቸዉ የቅርብ ዘመዳቸዉ ኒዛር ቴሜር አሁን እደገና ሊባኖስን ቢጎበኝ ማን ያስተናግደዋል አሉ በቀደም ። ቴሜር <person> ሊባኖስን <organization>
sentence: እዚሕ እኛ ሐገር የተረጋጉና ጠንካራ ተቋማት አሉ እያሉ የሚናገሩ የሚሉ ሰዎች አሉ ።
sentence: የብራዚል ፖለቲካዊ ቀዉስ መነሻ ዉስጣዊና ዉጪያዊ ምክንያቱማጣቀሻ እድምታዉ መድረሻችን ነዉ ። የብራዚል <organization>
sentence: በእርግጥ ብዙዎቻችን ነገሮችን የምንመለከተው በተናጠል በመሆኑ መፍትሔው ቀልሎ ቢታየንም ሀገር መምራት የብዙ ዘርፎች ድምር ውጤት ነውና ሊከብድ እንደሚችል መገመት ይቻላል ፡፡
sentence: ይህ በሁለተኛውም ዙር ምርጫ ብዙ መራጮችን ድምፅ አስገኝቶላቸው ለድል አብቅቶዋቸዋል ።
sentence: በእኔ ምልከታ በብዙ ፈተና ውስጥ እያለፉም ቢሆን ብዙ ውጤቶችን በማስመዝገብዎት ትልቅ እውቅና እሰጣለሁ ፡፡
sentence: የዴን ኻጉ ፍርድ ቤት ብይኑን በራድዮ ወይም በቴሌቪዥን በቀጥታ ያስተላልፋል የሚል ግምት ነበራቸው ። የዴን <person> ኻጉ <organization> ፍርድ <organization> ቤት <organization>
sentence: የጥቁር ኬንያዊዉ ተማሪ ልጅ ሥልጣን በያዙ በሰባተኛዉ ዓመት የጀርመኑ ስደተኛ ልጅ ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊም እና ስደተኛ ባይኔ እንዳላይ ይሉ ገቡ ። በሰባተኛዉ <location> የጀርመኑ <organization> ትራምፕ <person>
sentence: ህዝብ እየጠየቀ ያለው የፖሊሲ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች መለዋወጥ ለውጥ አያመጣም ብለዋል ፡፡
sentence: እርግብም ቀጥላ አሁን የሚያዋጣን ዛሬ ከባላንጦቻችን መወዳጀት ነው አለች ፡፡ ዛሬ <location>
sentence: የሐገሬዉ አንጡራ ተወላጅ ጉልበት ለአዉሮጳዉያኑ ሠፋሪዎች ባለመብቃቱ ወይም ባለማርካቱ የሠፋሪዎቹን ፍላጎት ለማሟላት ጥቁር አፍሪቃዉያን በባርነት በገፍ በግፍ የተጋዙትም ያኔ ነበር ።
sentence: የዚህ ጊዜ እናትና ልጆች የኔ ባል ይሁን የኔ ባል ይሁን ተባባሉበት ፡፡
sentence: አቶ ሲራጅ ለላፉት ወራቶች ሲተገበር የነበረዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአገሪቱ ሠላም እና ፀጥታ መማምጣት ችለዋልም ብለዋል ።
sentence: ኪንሻሳ ላይ በጎሮጎሪዮሳዊዉ የዘመን ቀመር ዓ ም የተገነባ በአፍሪቃ የመጀመሪያዉ የኒኩሊየር ማብላያ ይገኛል ። ኪንሻሳ <organization> በጎሮጎሪዮሳዊዉ <location> በአፍሪቃ <organization>
sentence: ዛሬ ቀትር ላይ ሆስኒ ሙባረክ መሞታቸዉን የዘገበዉ የግብጽ መንግሥት ቴሌቬዥን ነዉ ። ዛሬ <location> ሙባረክ <person> የግብጽ <organization>
sentence: አሟሟቱ የተፈጥሮ ይሁን ይህን ታሪክ በመዘገቡ ግድያ ተፈጽሞበት ይሁን የተገኛ መረጃ የለም ፈጣሪ ብቻ ነዉ ያንን የሚያዉቀዉ ።
sentence: ኢሬቻ ተቃዉሞ እና ግድያ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። ኢሬቻ <location>
sentence: እንደ ኤለርስ ገለፃ በነዳጅ ዘይት ዘርፍ በሚደርሰዉ የዋጋ ዉዥቀት ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችና ትላልቅ ባለሃብቶች ላይ የሚደረሰዉ ቀዉስ በጣም ከፍተኛ የሚባል አይደለም ።