File size: 7,860 Bytes
868d802
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
sentence: የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት በሙስና ጠርጥሮ ካሰራቸዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ በርካታ ኩባንያ ያላቸዉ ሼሕ መሐመድ አል አሙዲ አንዱ ናቸዉ ።	የሳዑዲ <organization> አረቢያ <location> ኢትዮጵያ <organization> አል <person> አሙዲ <person>
sentence: በኢቱሪ ተፈፀመ የሚባለውን ወንጀል ያካባቢ ፍርድ ቤት ቢመረምረው የተሻለ ይሆናል ።	በኢቱሪ <organization>
sentence: ያም ሆኖ ቴሜር ሥለ ሊባኖስ ለማሰብ አሁን ጊዜ የላቸዉም ።	
sentence: እርግብም ቀጥላ አሁን የሚያዋጣን ዛሬ ከባላንጦቻችን መወዳጀት ነው አለች ፡፡	ዛሬ <location>
sentence: ወደፊት የህዝቡ ቁጥር እጅግ የሚንረው ደግሞ እጅግ በደኸዩት አገሮች ነው ።	
sentence: የቀድሞዉ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ በሆስፒታል አሳሳቢ የጤና ክትትል ክፍል ሕክምና ሲደረግላቸዉ ቆይተዉ በደረስባቸዉ ሕመም ሕይወታቸዉ ማለፉን ወንድ ልጃቸዉ ገልፆአል ።	ሙባረክ <person>
sentence: ስለዚህም የጥሬ ሃብት ንግድ ማቆልቆል ቀዉስ በሚከሰትበት ወቅት አብዛኛዉ ማኅበረሰብ ከፍተኛ ችግር ይደርስበታል ።	
sentence: እዚህ የምንገኝ ሃኪሞች የምንመዘግባቸዉ የከፋ የአካል ጉድለቶች እየጨመሩ ሄደዋል በተለይም የሸቀጦች ዋጋ በናረባቸዉ በ እና ዓ ም ።	ዓ <location>
sentence: ምንጊዜም ቢሆን የሚባለው ነብር ከጓዳ ሳይወጣ የሚበላው ፍየል ተክለፍልፎ መጣ የሚለውን አገርኛ ግጥም አንርሣ	
sentence: መሰረታዊ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች ሹም ሽር ሀገሪቱ አሁን ያለችበትን የፖለቲካ ቀውስ አይፈታም ሲሉ አዲሱን የሚኒስትሮች ሹመት አልተቀበሉትም ፡፡	
sentence: የአቶ ደመቀ ንግግር ቀድሞ ሲያሰሙት ከነበረው የተለየ እንደነበር የሚናገሩት የዩኒቨርስቲው መምህር ከታዳሚው ጥሩ ድጋፍ ማግኘታቸውን ገልጸዋል ፡፡	
sentence: ኮንጎ ዉስጥ በርካቶች በዚህ ማዕድን መጎዳታቸዉን ይገምታሉ በየጊዜዉም የተለያዩ የአካል ጉዳቶች ያሏቸዉ ህጻናት ይወለዳሉ ።	ኮንጎ <organization>
sentence: የዴን ኻጉ ፍርድ ቤት ብይኑን በራድዮ ወይም በቴሌቪዥን በቀጥታ ያስተላልፋል የሚል ግምት ነበራቸው ።	የዴን <person> ኻጉ <organization> ፍርድ <organization> ቤት <organization>
sentence: የሴት ልጅ ግርዛት በጀርመን እንደ ሰብዓዊ የመብቶች ተሟጋቹ ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል መዘርዝር አውሮፓ ውስጥ የሴት ልጅ ግርዛት ሰለባዎች ይኖራሉ ።	በጀርመን <organization> አምንስቲ <person> ኢንተርናሽናል <organization> አውሮፓ <organization>
sentence: የጥቁር ኬንያዊዉ ተማሪ ልጅ ሥልጣን በያዙ በሰባተኛዉ ዓመት የጀርመኑ ስደተኛ ልጅ ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊም እና ስደተኛ ባይኔ እንዳላይ ይሉ ገቡ ።	በሰባተኛዉ <location> የጀርመኑ <organization> ትራምፕ <person>
sentence: ዓለም የሮሂንግያ ሙስሊሞች የደረሰባቸው በደል በሁለት ሳምንት ውስጥም ከ በላይ ሰዎች ተገድለዋል ።	የሮሂንግያ <organization> በሁለት <location>
sentence: ኢትዮጵያ የተቃዉሞ ሰልፎችና አስተያየት በኢትዮጵያ ከተሞች የተቃዉሞ ሰልፎች መካሄድ ከጀመረ ሰነባበተ ።	ኢትዮጵያ <organization> በኢትዮጵያ <organization>
sentence: በምስጢር የተያዘዉና በህገወጥ መንገድ የሚመረተዉ የዩራኒየም ማዕድን በስዉር ለተለያዩ ሃገሮች እንደሚሸጥ ነዉ የሚገለፀዉ ።	
sentence: አሁን ደቡብ አካባቢ ያለውን ነገር መንግሥት የሕዝብን ጥያቄ በክብር ተቀብሏል ።	ደቡብ <organization> አካባቢ <location>
sentence: ወደ ሰሜናዊ ሊባኖሳዊቱ ከተማ ቤታአቦዉራ በሚወስደዉ ጎዳና ላይ የተፃፈዉ የመንግድ ሥም እስካለፈዉ ሐሙስ ድረስ ምክትል ፕሬዝደንት ቴሜር የሚል ነበር ።	ሰሜናዊ <organization> ሊባኖሳዊቱ <location> ከተማ <location> ቤታአቦዉራ <location> እስካለፈዉ <location>
sentence: ኪሚሎሎ የተሰኘዉ በካፉቡ ወንዝ ዳርቻ የሚገኘዉ አነስተኛ የሰፈራ መንደር በደቡባዊ ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ከሉቡምባሺ ከተማ ወጣ ብሎ ይገኛል ።	ኪሚሎሎ <organization> በካፉቡ <organization> ወንዝ <location> ዳርቻ <location> በደቡባዊ <organization> ዴሞክራቲክ <location> ሪፑብሊክ <location> ኮንጎ <location> ከሉቡምባሺ <location> ከተማ <location>
sentence: የአዉሮጳ ሃገራት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የተኅዋሲዉን አደገኝነት ተከትሎ ስርጭቱን ለማለዘብ ሲሉ የተለያዩ ዉሳኔዎችን እያሳለፉ ነዉ ።	የአዉሮጳ <organization>
sentence: ይህም ውዝግብ የተስፋፋ የትጥቅ ፍልሚያ እንዲሁም ከፍተኛ የጥፋት አደጋ በሚያንዣብበትና መንሠራራት በሚያዳግትበት ደካማ አስተዳደርና የሚንገዳገድ መንግሥት ባለበት አገር ነው ።	
sentence: የተፈጥሮ ሐብቷን ብዛት አይነት ዉበት ሥብጥሩን መዘርዘር ሲበዛ አታካች ነዉ ።	
sentence: ለመሆኑ ሰሞኑን የተከሰተው ግጭትና የሰዎች ህልፈት መነሻው ከወዴት ይሆን	
sentence: ከ ዱ አባል አገራት አንዷ በሆነችዉ ኢትዮጵያ መዲናም ዛሬ የድርጅቱ ምስረታ ኛ በዓል ታስቦ ዉሏል ።	ኢትዮጵያ <organization> ዛሬ <location>
sentence: የሠለጠነ የሰው ጉልበት የማፍራቱ ተግባር በቀጣይነት መከናወን የሚገባው ጉዳይ ነው ።	
sentence: ኢትዮጵያ ከሰባት ዓመት በፊት የብር የምንዛሪ አቅምን በ ከመቶ ቀንሳ ነበር ።	ኢትዮጵያ <organization> ከሰባት <location>
sentence: የእስራኤል ምክር ቤት ዉሳኔ የገጠመዉ ተቃዉሞ ወቅቱም ለአክራሪዎቹ አመቺ ነዉ ።	የእስራኤል <person> ምክር <organization> ቤት <organization>
sentence: የሀዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አስራ አራት ሺህ ሰራተኞቹን ከዛሬ ጀምሮ በጊዚያዊነት ከስራ ማሰናበቱን አስታወቀ ።	የሀዋሳ <person> ኢንዱስትሪያል <organization> ፓርክ <organization> ከዛሬ <location>
sentence: በባቱ ከተማ ብዙ ሱቁች መዘጋታቸዉንና የማህበረሰቡ ብሶት ከግብር ዉጭ እንደሆነም ጠቅሰዋል ።	በባቱ <organization> ከተማ <location>
sentence: ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ወደ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ሲጓዙ እንዳደረጉት ሁሉ በአምቦ ጉዟቸውም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን አካትተዋል ፡፡	ባሳለፍነው <location> ሶማሌ <organization> ክልል <location> ጅግጅጋ <location> በአምቦ <organization>