File size: 7,299 Bytes
868d802 |
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 |
sentence: እነዚህ ባለሃብቶች ሥራ ላይ ያዋሉት ገንዘብ በቢሊዮን የሚቆጠር ቢሆንም ለ ዓመት ታስቦ የተደረገ ነዉ ። ለ <location>
sentence: አሁን የእሳቸዉን ስፍራ የያዙት ጃን ክላዉድ ባካ በዉሃና በአፈር ዉስጥ የሚገኘዉን የአደገኛ ጨረሩን መጠን መለካት ቀጥለዋል ። ክላዉድ <person> ባካ <person>
sentence: የእስራኤል ምክር ቤት ዉሳኔ የገጠመዉ ተቃዉሞ ወቅቱም ለአክራሪዎቹ አመቺ ነዉ ። የእስራኤል <person> ምክር <organization> ቤት <organization>
sentence: ሀሳብዎት ገዢ በመሆኑ አለመደገፍ ባንችልም ሃሳብዎትን ለማስፈፀም የሚችሉበትን ሜዳ እያጠበቡት መመልከታችን ያሳስበናል ከዚያም አልፎ ሀገራችን ነችና ያገባናል ፡፡
sentence: ይሁንና ፌርናንዶ ኮሎር ከሁለት ዓመት በላይ ሥልጣን ላይ አልቆዩም ። ኮሎር <person> ከሁለት <location>
sentence: መቼ እንደምናቀብል መቼ ወደፊት እንደምንሄድ መቼ አብዶ ምሣ እንደምንሠራ ካላወቅን ፖለቲከኛ መሆን አንችልም ፡፡
sentence: ያኔ ደግሞ የኮንጎ መንግስት መልሶ ዩራኒየም ማዕድን ማዉጣትን ዳግም ህጋዊ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል ። የኮንጎ <organization>
sentence: የጌድኦ ተፈናቃዮች ሮሮ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የጌድኦ <organization>
sentence: ምንጊዜም ቢሆን የሚባለው ነብር ከጓዳ ሳይወጣ የሚበላው ፍየል ተክለፍልፎ መጣ የሚለውን አገርኛ ግጥም አንርሣ
sentence: ምክንያቱም በፖለቲካዉም ሆነ በኤኮኖሚዉ ዋና የሚባሉት ሰዎች ከዚህ ህገወጥ ማዕድን ንግድ ገንዘብ ያገኛሉ ።
sentence: የጉብኝቱ አላማ ስለድርቁ ለለጋሽ አካላት ለማስገንዘብ ነው አውዲዮውን ያዳምጡ ።
sentence: በፍርድ ቤቱ የቀረቡት አፍሪቃውያን ብቻ ናቸው አንድም አውሮጳዊ ወይም አሜሪካዊ የለም ።
sentence: በስደት ሊኖሩበት ከተመኙ እስኪደርሱ የብራስልስ መናፈሻ ቤታቸው ሆኗል እግሮቹ በቤልጂግ መዲና ብራስል ጎዳናዎች ላይ ሲመላለሱ አይታክታቸውም አንዳች ግብ አላቸውና ። የብራስልስ <organization> በቤልጂግ <organization> ብራስል <organization>
sentence: ያም ሆኖ ቴሜር ሥለ ሊባኖስ ለማሰብ አሁን ጊዜ የላቸዉም ።
sentence: ደኢሕዴን የሚባለው ክልሉን የሚያስተዳድረው ድርጅትም ጥያቄውን ተቀብሎ በሕግ እየመረመረ ይገኛል ። ደኢሕዴን <person>
sentence: ሆኖም ካለመሳተፍ መሳተፍ የበለጠ ጥቅም ይኖረዋልና እናንተን መስዬ እናንተን አክዬ እና እናንተን ሆኜ ለመቅረብ ዝግጁ ነኝ ፡፡
sentence: ከፈረሰኞቹ ውስጥ በአምቦ ዙሪያ ካሉ አካባቢዎች ጭምር የመጡ እንደሚገኙበት ገልጸዋል ፡፡ በአምቦ <organization> ዙሪያ <location>
sentence: ዓለም የሮሂንግያ ሙስሊሞች የደረሰባቸው በደል በሁለት ሳምንት ውስጥም ከ በላይ ሰዎች ተገድለዋል ። የሮሂንግያ <organization> በሁለት <location>
sentence: ራድዮ ምናባዊ እውነታ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ተቀምጦ እንዴት ላሊበላን መጎብኘት ይቻላል በኢትዮጵያ <organization> አዲስ <location> አበባ <location> ላሊበላን <organization>
sentence: ለ ቀናት የሚፀናዉ ሕግ በየሃገራቱም የተለያዩ ሱቆችን እያዘጋ ነዉ ። ለ <location>
sentence: ህዝበ ውሳኔው ስርዓቱን የተከተለ ነው የሲዳማ ፓርቲዎች መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የሲዳማ <organization>
sentence: በ ኛ ዓመቱ ዘንድሮ ተራዉ በሉላ ደ ሲልቫ ጠንካራ ድጋፍ ሥልጣን የያዙት የግራ ፖለቲከኛዋ የዲልማ ቫናሮዉሴፍሆነ ። በ <location> ደ <person> ሲልቫ <person> ቫናሮዉሴፍሆነ <person>
sentence: የተቃዋሚ ፓርቲ አመራረሮች ግን ሹመቱ መሰረታዊውን የኢትዮጵያን ችግር እና የወቅቱን የፖለቲካ ቀውስ አይፈታም ባይ ናቸው ፡፡ የኢትዮጵያን <organization>
sentence: በዚህም መሠረት የተለያዩ አዕዋፋት ለምርጫ ቀረቡና በከፍተኛ ድምጽ የተመረጠችው ቆቅ ሆነች ፡፡
sentence: የገና በዓል ቫቲካን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የገና ቃለ ቡራኬያቸውን አስምተዋል ። የገና <location> ቫቲካን <organization>
sentence: አቶ ሲራጅ ለላፉት ወራቶች ሲተገበር የነበረዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአገሪቱ ሠላም እና ፀጥታ መማምጣት ችለዋልም ብለዋል ።
sentence: ኢትዮጵያ በጠፈር ሳይንስ ከአፍሪካ ስድስተኛ ሀገር ሆናለች ወደ ህዋ የምትመጥቀዉ ሳተላይት የምንኖርበትን አካባቢ የምድር ገፅታን የሚያመለክቱ መረጃዎችን ወደ ምድር ትልካለች ። ኢትዮጵያ <organization> ከአፍሪካ <organization>
sentence: የጎርጎሪዮስን የቀን ቀመር የሚከተሉ በመላው ዓለም የሚገኙ ክርስቲያኖች በዛሬው ዕለት የክርስቶስ መወለድን በማክበር ላይ ይገኛሉ ። በመላው <organization> ዓለም <location> በዛሬው <location>
sentence: የኢህአዴግ አብዮታዊ ዲሞክራሲ እና ጥፍንግ ያለ የማዕከላዊነት አመለካከት እስካልተለወጠ ድረስ የግለሰብ መቀየር ምንም ዓይነት ለውጥ አያመጣም ይላሉ ፡፡ የኢህአዴግ <person>
sentence: የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት በሙስና ጠርጥሮ ካሰራቸዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ በርካታ ኩባንያ ያላቸዉ ሼሕ መሐመድ አል አሙዲ አንዱ ናቸዉ ። የሳዑዲ <organization> አረቢያ <location> ኢትዮጵያ <organization> አል <person> አሙዲ <person>
sentence: በባቱ ከተማ ብዙ ሱቁች መዘጋታቸዉንና የማህበረሰቡ ብሶት ከግብር ዉጭ እንደሆነም ጠቅሰዋል ። በባቱ <organization> ከተማ <location>
sentence: ከሁለት ዓመት በፊት አንድ የጭነት መኪና ከተዘጋዉ የሽንኮሎብዌ የማዕድን ጉድጓድየወጣ ዩራኒየም እንደጫነ ተይዟል ። ከሁለት <location>
|