sentence: በአንፃሩ ሁሉ ሰላም እንደነበር የሌንዱ ጎሳ ቃል አቀባይ ፍራንስዋ ዳዳ ገልጾዋል ። ዳዳ sentence: ጊዜ ራሱ በጎሳዎቹ መካከል ያለው ልዩነት እንዲቆም ድርሻ አበርክቶዋል ። sentence: ጦርነት እስከሌለ ድረስ ሕዝቡ ባለፉት ዓመታት የደረሰበትን በደል ረስቶዋል ። ባለፉት sentence: ይህንን ብንልም ግን በደስታ እንፈነድቃለን ማለት አይደለም ምክንያቱም ከሳሾች እኛ አልነበርንምና ። sentence: ምንም እንኳን የትኛውም ከባድ ቅጣት የግዳጁ ምልመላ ሰለባ የሆኑት ሕፃናት የደረሰባቸውን የዕድሜ ልክ ሥቃይ ባይቀንስም ። sentence: ጥያቄው የብዙ ሕፃናትን ሕይወት ላበላሸ ግለሰብ ትክክለኛው ቅጣት የቱ ነው የሚለው ነው ። sentence: በመግቢያው መግለጫችን እንዳስታወቅነው ፡ ከፍተኛው የእሥራት ቅጣት እንዲበየንባቸው ነው የምንጥረው ። sentence: የኢሬቻ በዓል አከባበር በአዲስ አበባ ኢሬቻ በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ለግምት የሚያስቸግር በርካታ ህዝብ በተገኘበት ተከብሯል ። የኢሬቻ በአዲስ አበባ ኢሬቻ በአዲስ አበባ sentence: የኢሬቻ በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ለግምት የሚያስቸግር በርካታ ህዝብ በተገኘበት ተከብሯል ። የኢሬቻ በአዲስ አበባ sentence: የመስከረም ቀን ዓ ም የዜና መጽሔት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የመስከረም sentence: የሰመርጃም ሬጌ የሙዚቃ ትርኢት ኛ ዓመት መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። ኛ sentence: በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ከ በላይ እንዲሁም በቀጠሮ ታራሚዎች መኖራቸውን ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ይጠቁማል ። sentence: በዚህ ሳምንት በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መነጋገሪያ ከኾኑ ነጥቦች መካከል አራት ጉዳዮች ጎልተው ወጥተዋል ። በዚህ sentence: የአትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ ሥላሴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኾኖ መመረጥ አንደኛው ርእስ ነው ። ገ ሥላሴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን sentence: የአትሌት ምሩጽ ይፍጠር የጤንነት ኹኔታን በተመለከተ የቀረቡ ዘገባዎችም አነጋጋሪ ኾነዋል ። ይፍጠር sentence: የዶናልድ ትራምፕ ባልተጠበቀ መልኩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ኾነው መመረጥ በስፋት አነጋጋግሯል ። ትራምፕ የዩናይትድ ስቴትስ sentence: አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመኾን መመረጡ በማኅበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች መነጋገሪያ ኾነው ከቆዩ ጉዳዮች አንዱ ነበር ። ገብረ ሥላሴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን sentence: ዘካርያስ ዘላለም በትዊተር ማኅበራዊ መገናኛ ገጹ ባሰፈረው ጽሑፉ ፦ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በርካት ጉዳዮች ተቆልለው ይጠብቁታል ። ዘላለም ገብረ ሥላሴ sentence: ከእነዚያም መካከል በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተንሰራፋው ሙስና እና አትሌቶችን ስልታዊ በኾነ መልኩ መበደል ይገኝበታል ። በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን sentence: ሰማኸኝ ጋሹ አበበ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ምርጫን በፌስቡክ ገጹ እንደሚከተለው ተችቷል ። ጋሹ አበበ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን sentence: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴን የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንትነት አድርጎ መርጦታል ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገብረሥላሴን sentence: ግለሰቡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሕዝባዊ ትግሉ ላይ የሚሰጣቸዉ አስተያየቶች እንደሚጠቁሙት ከስርአቱ ጋር የጠበቀ ቁርኝት አንዳለዉ ነዉ ። ከቅርብ sentence: እንዲመረጥ ያስደረገዉም ይህ ለስርአቱ ያለዉ ድጋፍ ነዉ ሲል ጽፏል ። sentence: ሰማኸኝ በመቀጠል ጽሑፉን ሲያብራራ ፦ ስርአቱ ከደረሰበት የፖለቲካ ኪሳራ ለመዉጣት እንዲህ አይነት ቁማር መጫወቱ የሚጠበቅ ነዉ ። sentence: ገብረ እግዚአብሔር ገብረ ማርያም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዲሱ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ነው ። እግዚአብሔር ገብረ ማርያም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን sentence: ፌዴሬሽኑ በቀድሞ ታላቅ አትሌቶች በመመራት የባየር ሙይንሽንን ሞዴል እየተከተለ ነው ብሏል ። የባየር ሙይንሽንን sentence: ናታሊ አሚዮት በትዊተር ቀጣዩን ባስነበበችው መልእክቷ ፦ ንጉሡ እርቃኑን ነው ። አሚዮት sentence: ዶ ር ቴድሮስ በግልጽ የሕወሃት ተጨማሪ ማጭበርበር እና ሐፍረት ነው ብላለች ። የሕወሃት sentence: እንዳልካቸው ኃይለሚካኤል ግሎባል ቮይስ በተባለ ድረ ገጽ ላይ ያሰፈረውን ዘለግ ያለ ጽሑፍ ትዊተር ገጹ ላይ አካፍሏል ። ኃይለሚካኤል sentence: የሚለውን የዶ ር ቴድሮስ አድሃኖም ጥያቄ እና አወያዩ ጥያቄውን በድጋሚ ለማብራራት መሞከራቸው የሚያሳፍር መኾኑን አካቷል ። አድሃኖም sentence: የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ድረ ገጽ አድራሻ የያዘ ዜና ረቡዕ ጥቅምት ቀን ዓም ኢንተርኔት ላይ ሰፍሮ ይገኛል ። የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ረቡዕ sentence: ዜናው በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፈ ሲኾን ፦ ዕውቁ የኢትዮጵያ አትሌት ምሩጽ ይፍጠር አርፏል ይላል ። የኢትዮጵያ ይፍጠር sentence: በቅድሚያም ዜና ረፍት ሲል የሚንደረደረው የስፖርት ዜና ከኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ድረ ገጽ እንደተሰረዘ የሚያመለክተው የተፈለገው መረጃ አልተገኘም የሚል መልእክትም ይነበባል ። ከኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን sentence: አጥናፍ ብርሐኔ በትዊተር ገጹ የመንግሥት መገናኛ አውታሮች በረዥም ርቀት ታዋቂው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር አርፏል በማለት ሰዉን አሳስተዋል ሲል ጽፏል ። ብርሐኔ ይፍጠር sentence: የአብይ አጠር ያለው ስላቃዊ ጽሑፉ ፦ የፖለቲካ ትንታኔ ነፍስሽን በሠላም ያሳርፈው የሚል ነው ። sentence: ዘላለም ክብረት በትዊተር ገጹ የሪፐብሊካኖች ፓርቲ መለያ የኾነውን ቀይ ቀለም ከኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በማነጻጸር አጠር ያለ መልእክት አስተላልፏል ። ክብረት ከኢትዮጵያ sentence: የምርጫ መዘርዝር ውጤቱን ለማሳየት የቀረበው የዩናይትድ ስቴትስ ካርታን በስፋት አልብሶ የሚታየው ቀይ ቀለም ሪፐብሊካኖች በፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በስፋት ማሸነፋቸውን ያመለክታል ። የዩናይትድ ስቴትስ sentence: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቀይ ዞን ከሚል ጽሑፍ ጋር በቀይ ቀለም የተዋጠ የኢትዮጵያ ካርታም ከጎኑ ሰፍሯል ። የኢትዮጵያ sentence: ዘላለም ፦ ከዩናይትድ ስቴትስ እና ከኢትዮጵያ ካርታ ጋር ያያዘው አጭር ጽሑፍ ቀይ በቀይ የሆነ ጊዜ ይላል ። ከዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ sentence: የብዥታው ምንጭ የመንግሥት መገናኛ አውታሮች ዘገባ እንደኾነ ብዙዎች ጽፈዋል ። sentence: በሳምንቱ ውስጥ የተከናወነ ወይም የሚከናወን አንድ ዓቢይ ፖለቲካዊ ጉዳይን ያስተነትናል ። በሳምንቱ sentence: ከኤኮኖሚው ዓለም ለዓለም በተለይ ለኢትዮጵያ ኤኮኖሚያዊ ሂደቶች ትኩረት የሚሰጥ ዝግጅት ነው ። ለኢትዮጵያ sentence: የባህል መድረክ በተለይ የኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ስራዎችን እንዲሁም በጀርመን አውሮጳ እና በሌሎች ባህሎች መካከል የሚደረገውን ግንኙነት የሚያስቃኝ ሳምንታዊ ዝግጅት ነው ። በጀርመን አውሮጳ ሳምንታዊ sentence: የወጣቶች ዓለም ወጣት ኢትዮጵያውያንን የሚመለከቱ እና የሚያዝናኑ አርዕስትን እያነሳ ከሚመለከታቸው ጋር በሚደረግ ውይይት የሚጠናቀር ሳምንታዊ ዝግጅት ነው ። ሳምንታዊ sentence: ኢንክሪፕሽን በመረጃ እና ግንኙነት ዘርፍ ማንኛውም መልእክት ከላኪው ወደ ተቀባዩ ከመድረሱ አስቀድሞ የሚያልፍበት መንገድ አለው ። sentence: መልእክቱ ካልተቆለፈ በስተቀር ከላኪ እና ከተቀባይ ውጪ መሀል መንገድ ላይ በሦስተኛ ወገን ሊበረበር ይችላል ። sentence: በእርግጥ አንድ መልእክት ከላኪ እና ከተቀባዩ ውጪ በሦስተኛ ወገን ተለይቶ እንዳይታወቅ ማድረጊያ የመቆለፊያ ሒደት አለ በእንግሊዝኛው ይሰኛል ። sentence: ኢንክሪፕሽን ከመደበኛው የመስመር ስልክ ውጪ የኢንተርኔት የመገናኛ መግባቢያን በመጠቀም የኢንተርኔት መረብ ውስጥ የስልክ ጥሪ የማከናወን እና ሰነዶችን የመላክ ስልትን ይጠቀማል ። sentence: አቶ ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ የስነ ቴክኒክ ከፍተኛ አማካሪ እና የሶፍትዌር አበልጻጊ ናቸው ። ሙሉጌታ ካሳ sentence: ቴክ ቶክ የተሰኘውን የኢቢ ኤስ ቴሌቪዥን ፕሮግራም በማዘጋጀትም ያቀርባሉ ። የኢቢ ኤስ ቴሌቪዥን sentence: ኢንክሪፕሽን በጥቅሉ ምንነቱ ሳይታወቅ በሆነ መንገድ ተቆልፎ የተላከ መልእክት ተቀባዩ ጋር ብቻ ሲደርስ ግልጽ ሆኖ እንዲፈታ የማድረግ ሒደት ነው ። sentence: የዲጂታሉ ዘመን የጀመረበት የመጀመሪያ ዓመታት አካባቢ ተቆልፈው ይላኩ የነበሩ መልእክቶች በቀላሉ ሊፈቱ የሚችሉ ነበሩ ። የዲጂታሉ የመጀመሪያ sentence: የኮምፒውተሮች መስፋፋት እና መርቀቅ ግን የተቆለፈው መልእክት እጅግ ውስብስብ እንዲሆን እና በቀላሉ እንዳይፈታ ለማድረግ አግዘዋል ። sentence: በተለይ የኢንተርኔት የመገናኛ መግባቢያን በመጠቀም የኢንተርኔት ጥሪ አገልግሎት መጀመሩ መልእክቶች የበለጠ እንዲቆለፉ አስችሏል ። sentence: በዓለማችን መልእክቶችን ቆልፎ የመላክ ጥበብ የዲጂታሉ ዘመን ብቻ ያመጣው አዲስ ነገር አይደለም ። በዓለማችን የዲጂታሉ sentence: መልእክት ቊለፋ በሮማን ኢምፓየር ዘምን ጭምር ጥቅም ላይ የነበረ ጥበብ ስለመሆኑ የታሪክ ድርሳናት ይጠቅሳሉ ። በሮማን sentence: ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ትልቁ እና አንደኛው ነገር ምሥጢራዊነትን መጠበቅ መሆኑን አቶ ሰለሞን ተናግረዋል ። sentence: የጥረቱ ምንጭ በእርግጥ ዘርፈ ብዙ እና ሰፊ ነው ከማጭበርበር አንስቶ የፖለቲካ ተልዕኮ እስከ ማስፈጸም ሊደርስ ይችላል ። sentence: ለመሆኑ የመልእክት ቊለፋ እንደ ቫይበር ዋትስአፕ ስካይፕ መሴንጀር እና በመሳሰሉት የመልእክት መቀበያ ወይም መላኪያ ማስተናበሪያዎች የሚሠራው እንዴት ነው sentence: ያን የሚያደርገውም መልእክት ላኪው እና ተቀባዩ ጋር የሚገኘው አፕሊኬሽን ነው ። sentence: የጋራ ቊልፍ ኖሮ ቊልፉን የሚያውቁ አካላት ብቻ ሊፈቱት የሚችሉት የቊለፋ አይነት ወይንም አንደኛው ነው ። sentence: በዚህ ዘዴ የተቆለፈውን መልእክት ለመፍታት ላኪው እና ተቀባዩ ተመሳሳይ መቆለፊያ እና መፍቻ ዘዴን ነው የሚጠቀሙት ። sentence: ሆኖም ቊልፉ ከላኪ እና ተቀባይ ከወጣ የመልእክቱ ምሥጢር በሦስተኛ ወገን በቀላሉ ሊፈታ ይችላል ። sentence: ሌላኛው ዘመናዊ የቊለፋ አይነት በመልእክት ላኪው እና ተቀባዩ መካከል ብቻ የሚመሰጠር ነው ። sentence: መልእክቱን የሚቀበለው ሰው ላኪውም የራሳቸው የግል ቊልፍ ይኖራቸዋል መፍቻ ቊልፍ መቀባበል አያስፈልግም ። sentence: ይህ ዘዴ ይፋ የሆነው እንደ ጎርጎሪዮሳስ አቆጣጠር በ ነው ። እንደ sentence: በኢንተርኔቱ ዓለም ሙሉ ዲጂታል መረጃ አገልግሎት የሚሰጡ ማስተናበሪያዎች በርካታ ናቸው ። sentence: የቊለፋ ስልት በመጠቀም የኢንተርኔት ጥሪን የሚያስተናግዱ ማስተናበሪያዎች ግን አይነታቸው በሁለት ይከፈላል ። sentence: አንደኛው ከላኪው እና ተቀባዩ ውጪ አገልግሎት ሰጪው እንኳን መልእክቱን ማየት የማይችልበት ነው ። sentence: የዚህ ተጠቃሚዎች ለአብነት ያኽል ዋትስአፕ እና የአፕል አይ ሜሴጅ ይጠቀሳሉ ። የአፕል sentence: ሌሎቹ እንደነ ትዊተር ሀንግ አውት የፌስቡክ መሴንጀር ስካይፕ የመሳሰሉት ሲሆኑ እነሱም እንደነዋትስአፕ የቁለፋ ስልትን ይጠቀማሉ ። የፌስቡክ sentence: ሆኖም ለየት የሚያደርጋቸው የአፕሊኬሽኖቹ ባለቤቶች ያልተቆለፈው መልእክት የሰነድ ማከማቻ ቋታቸ ውስጥ መገኘቱ ነው ። sentence: ደም መታየቱ በራሱ በሽታ ሳይሆን ምልክት ነዉ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። sentence: አፍሪቃ በግድያ የተጠረጠረዉ ኤርትራዊ ኤርትራዊዉ ፍራንክፈርት ባቡር ጣቢያ የነበሩ እናት ልጅን በፍጥነት በሚጓዝ ባቡር ፊት ገፍትሮ ጥሏቸዋል ። አፍሪቃ ፍራንክፈርት sentence: እናትየዋ ከባቡሩ ሐዲድ ተንከባላ ስታመልጥ የስምት ዓመቱ ሕፃን ግን እዚያዉ ሞቷል ። የስምት sentence: የጀርመን የፌደራል ፖሊስ አዛዥ ዲተር ሮማን ዛሬ እንዳስታወቁት ሰዉዬዉ ሲዊዘርላንድ ዉስጥ አንዲት ጎረቤቱን በጩቤ ለመዉጋት በማስፈራራት ወንጀል ሲታደን ነበር ። የጀርመን ሮማን ዛሬ ሲዊዘርላንድ sentence: አቃቤ ሕግ የግድያና ድርብ የግድያ ሙከራ ክስ ለመመስረት እየተዘጋጀ ነዉ ። sentence: ከ ጀምሮ ሲዊትዘርላንድ ዉስጥ እንደኖረ ባለትዳርና የ ልጆች አባት እንደሆነም ተነግሯል ። ከ ሲዊትዘርላንድ sentence: ኤርትራዊዉ ፍራንክፈርት ባቡር ጣቢያ የነበሩ እናት ልጅን በፍጥነት በሚጓዝ ባቡር ፊት ገፍትሮ ጥሏቸዋል ። ፍራንክፈርት sentence: ፖሊስ እንዳስታወቀዉ ኤርትራዊዉ ሌላ ሴትዮ ወደ ሐዲዱ ለመገፍተር ሞክሮ አልተሳከለትም ። sentence: አደጋዉን ካደረሰ በኋላ ለማምለጥ ሲሮጥ ባካባቢዉ በነበረዉ ሕዝብና እርፍት ላይ በነበረ ፖሊስ ርብርብ ተይዟል ። sentence: ኦነግ በሰጠው መግለጫመንግስት እየወሰደ ነው ባለው መብቶችን የሚጥሱ እርምጃዎች ሃገሪቱን ወዳልተፈለገ ችግር ሊያመራት ይችላል ሲል አስጠንቅቋል ። ኦነግ sentence: መንግሥት የዜጎችን የመደራጀት የመሰብሰብ እና በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት ሊያከብር ይገባል ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ አሳሰበ ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ sentence: መንግሥት የዜጎችን መሰረታዊ የዴሞክራሲ መብቶች መጣሱን የሚቀጥል ከሆነ ግን ነገሮች ወደማይፈልጉት አስቸጋሪ ሁኔታ ሊያስገባ ይችላል ብለዋል ። sentence: መንግስት የሰብዓዊ መብትን ጨምሮ የመደራጀት በነጻነት የመንቀሳቀስ እና የመስበሰብ መብቶችን ነጻ እንዲያደርግ እና እነዚህኑ ከሚያደናቅፉ ተግባራት እንዲቆጠብ እንጠይቃለን ። sentence: ይህ ካልሆነ ግን ሀገሪቷ ወደማይፈለግ የጥፋት መንገድ እየሄደች መሆኗን ለማስታወስ እና መንግስት አካሄዱንም ሆነ መዋቅሩን እንዲያስተካክል እናሳስባለን ። sentence: አቶ ዳውድ አያይዘውም የመንግስት መዋቅርም ሆነ ባለስልጣናቱ የሕግ የበላይነትን አክብረው መንቀሳቀስ ይኖርባቸዋል ብለዋል ። sentence: አንዳንድ የገዢው ፓርቲ አባላት የቀደመውን መንግስት ለመመለስ እያደረጉ ካለው እንቅስቃሴያቸው ይቆጠቡ ሲሉም ጠይቀዋል ። sentence: በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀሰቀሰውን የኮረና ወረርሽን ለመግታት ሁሉም ርብርብ እንዲያደርግም አቶ ዳውድ በዚሁ ወቅት ጠይቀዋል ። sentence: በጉራጌ ዞን በተቀሰቀሰ ግጭት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ አውዲዮውን ያዳምጡ ። በጉራጌ ዞን sentence: ሪቻርድ ፎን ቫይሴከር ተኛው የጀርመን ፕሬዝዳንት መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። ፎን ቫይሴከር የጀርመን sentence: ኢትዮጵያ ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ወዲህ በፍጥነት የሚለዋወጡ ክስተቶችን እያስተናገደች ነው ። ኢትዮጵያ ካለፉት sentence: በነዚህ ጊዜያት የኢትዮጵያ መንግሥት የሚወስዳቸው እርምጃዎችም የዜጎችን ልብ እያንጠለጠሉ እና ብዙ ጥያቄዎችን እያስነሱ ነው ። የኢትዮጵያ sentence: ማን ይተካቸዋል የሚለውም ከመላ ምት በስተቀር እስካሁን ቁርጥ ያለ መልስ አላገኘም ። sentence: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዳይ አነጋግሮ ሳያበቃ በማግሥቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉ ሌላው ካለፈው ሳምንት አንስቶ የሚያጠያይቅ ዐብይ ክስተት ሆኖ ዘልቋል ። ካለፈው sentence: አዋጁ ከተደነገገ በኋላም ህብረተሰቡ ሌሎች ጥያቄዎቹ እንዲመለሱ በመጠየቅ አድማ ማካሄዱን ቀጥሎ ነበር የሰነበተው ። sentence: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣን እለቃለሁ ካሉ በኋላ የሰው ሳይሆን የስርዓት ለውጥ ነው የምንፈልገው የሚሉ የሽግግር መንግሥት ጥያቄዎች እየቀረቡ ነው ። sentence: የአየር ንብረት ለውጥ ተሟጋቾቹ ከባቢ አየርን ጠብቁ የድንጋይ ከሰል ቊፋሮን አቊሙ ሲሉም መፈክር አስተጋብተዋል ። sentence: በሺህዎች የሚቆጠሩ የአየር ንብረት ለውጥ ተሟጋቾች መንግሥታት የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመግታት ርምጃዎችን መውሰድ እንዲጀምሩ በጀርመን ቦን ከተማ ባካሄዱት ሰልፍ ጠየቁ ፡፡ በጀርመን ቦን ከተማ sentence: ሰልፈኞቹ መንግስታት በድንጋይ ከሰል የሚሠሩ የኃይል ማመንጫዎችን በፍጥነት ከአገልግሎት ውጭ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል ፡፡ sentence: የአየር ንብረት ለውጥ ተሟጋቾቹ ከባቢ አየርን ጠብቁ የድንጋይ ከሰል ቊፋሮን አቊሙ የሚለውን ዘመቻቸውን በዘፈን እና ከበሮዎችን በመምታት አሰምተዋል ፡፡ sentence: እየጨመረ በመጣው የባሕር ወለል ምክንያት በደሴት ላይ ያሉ ሃገራት የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ሲሉም በመግለጫቸው ጠቁመዋል ፡፡ sentence: የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት ከባህር የሚገኝ ነዳጅ እና የድንይ ከሰልን በፍጥነት መጠቀም ማስቀረት ይኖርብናል ሲሉ አሳስበዋል ፡፡ sentence: በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አማካኝነት የሚካሄደው ሃገራት የሚሳተፉበት ስብሰባ እና ድርድር ከሰኞ ጥቅምት ጀምሮ ለ ቀናት ይካሄዳል ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከሰኞ sentence: በሰልፉ ላይ ኦክስፋም ግሪን ፒስ ዳቦ ለዓለም የቤተክርስትያን ተራድኦ ድርጅት ሚዜሮርም እንዲሁም አረንጓዴ ፓርቲ እና ግራዎቹ ፓርቲ ተካፋይ ሆነዋል ። ኦክስፋም ሚዜሮርም አረንጓዴ ፓርቲ ግራዎቹ ፓርቲ sentence: የከባቢ አየር ጉባዔው የፊታችን ሰኞ ተከፍቶ እስከ ኅዳር ድረስ ይዘልቃል ። የፊታችን እስከ sentence: የንዑሷ ደሴት ፊጂ ጠቅላይ ሚንሥትር ፍራንክ ባይኒማራማ በሚመራው ጉባዔ እስከ ታዳሚያን ተብሎ ይጠበቃል ። ፊጂ ባይኒማራማ sentence: ጠቅላይ ሚንሥትሩን ጨምሮ የከፍተኛ አስፈጻሚ አካላት ደኅንነትን በአስተማማኝ መልኩ ይጠብቃሉ የተባለላቸው ልዩ ኃይላት ወታደራዊ ትርኢት ማሳየታቸው የበርካቶችን ትኩረት ስቧል ። sentence: በእድሜ የገፉ ሙስሊም አዛውንቶች በወጣቶች ሲደበደቡ የሚታይበት ተንቀሳቃሽ ምስል በተለያዩ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ እጅግ አነጋግሯል ። sentence: ይኽ አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በይነ መረብ አውዶች ላይ በተለቀቀበት ቅጽበት በርካቶች ጋር ለመድረስ አፍታም አልቆየበትም ። sentence: ዋናው ምክንያት የነበረው በወቅቱ የተወሰኑ የመጅሊስ ተወካይ ነን የሚሉ እና አይ አትወክሉንም የሚሉ ሰዎች ስብሰባ መጥራታቸው መኾኑን አያይዘው ለ ተናግረዋል ። sentence: አቤል አሥራት በትዊተር ገጹ ፦ ሽማግሌ መደብደብ እንደ ወይን መጥመቅ በጊዜ የሚሻሻል አይደለም እኮ ። አሥራት sentence: አይ ከሁለት ወር በፊት ነው ምናምን ይላሉ ሲል ጽፏል ። ከሁለት sentence: ማዳም ደመቂያ በበኩሏ ፦ ምን ይፈይድልኛል ፀቡ በምን እንደተነሳ ወይም መቼ እንደተከሰተ ማወቅ sentence: አዛውንቶችን ጧሪ ሳይሆን ደብዳቢ ወጣቶችን ኢትዮጵያ ማፍራቷ ነው ልብ የሚሰብረው የሚል መልእክት ትዊተር ገጿ ላይ አስፍራለች ። ኢትዮጵያ sentence: እዮብ ዘውዴ ፦ ድብደባው ዛሬም የዛሬ አመትም የዛሬ ሁለት ወርም ይፈጸም ኢ ሰብአዊ እና አሳፋሪ ነው ። ዘውዴ ዛሬም sentence: ዳናይት በበኩሏ ትዊተር ገጿ ላይ ፦ በጣም የሚገርመው ደግሞ ተመልከቱ ቆይቷል ብሎ ያስተባባዩ ብዛት ስትል ጽፋለች ። sentence: አባ ቦራ በትዊተር ጽሑፉ ፦ ሽማግሌዎችን የማያከብር ትውልድ ለሀገር እዳ ነው ። sentence: የሻሸመኔ ጥቃት አድራሾች በሙሉ ዛሬውኑ ተሰብስበው ለፍርድ ሊቀርቡ ይገባል የሻሸመኔ sentence: ይህንን ጥቃት ተገን አድርጎ በጅምላ መፈረጅና ጥላቻን መስበክም ትክክል አይደለም ብሏል ። sentence: እሙዬ ፎኒክስ በሚል የትዊተር ገጽ የቀረበ ጽሑፍ ደግሞ እንዲህ ይነበባል ። ፎኒክስ sentence: ይኽንኑ የሻሸመኔው አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በተመለከተ አሌክስ አብርሃም ፦ ክፉዎች ስለሆንን ከፉ ነገር ቶሎ ይስበናል የሻሸመኔው አብርሃም sentence: ሻሸመኔ ወጣቶች አዛውንቶችን ሲደበደቡና ሲገፈታተሩ የሚያሳይ ቪዲዮ እዚህ ፌስቡክ ላይ ተለቆ ነበር ነገሩ አሳዛኝ ነው ሻሸመኔ sentence: አንድ ሰዓት በማይሞላ ጊዜ ሸር ያደረገው ህዝብ ብዛት ሲል መደነቁን ገልጧል ። አንድ sentence: በዛው መጠን ግን ሰዉ ለበጎ ነገር እምብዛም ቁብ አለመስጠቱትን በመግለጥ አዛውንቶችን ለመርዳት ሜቄዶንያ ከዚህ ቀደም ለቆት የነበረውን ቪዲዮ ያጣቅሳል ። ሜቄዶንያ sentence: ሞት ይሻላል በዘመኔ ይሄን ዝቅጠት ከማይ የኤሊያስ ከበደ ጣፋ የፌስቡክ መልእክት ነው ። ከበደ sentence: በ የፌስቡክ ገጽ ላይ ከተሰጡ አስተያየቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል ። sentence: ላቭድ ሙን በሚል የፌስቡክ ስም የቀረበው ጽሑፍ ቀጣዩን መልእክት ይዟል ። sentence: ደርበው ታደሰ ፦ ድርጊቱ የተፈመበት ጊዜ መርዘም ድርጊቱ እንዳልተፈመ አያስቆጥርም ። ታደሰ sentence: አይደለም አባትን ያክል ይቅርና ታላቅ ወንድም በሚከበርበት ሀገር ይሄ አስነዋሪ ተግባር ነው ። sentence: የዛሬ ሁለት ወርም ሆነ የዛሬ ሺ አመት ልዩነት የለውም ነውር ሁሌም ነውር ነው በዳልቄሮ ዳልቄሮ የተሰጠ አስተያየት ። የዛሬ የዛሬ sentence: ይኽንኑ ጉዳይ በተመለከተ ተስፋይ ኃይለማርያም ፌስቡክ ላይ በሰጠው አስተያየት ፦ የሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል የሚባል ነገር ተቋቁሟል ። ኃይለማርያም sentence: ይህ ኃይል ዓላማው የመንግሥት ባለሥልጣናትንና ቤተሰቦቻቸውን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል የተቋቋመ የደህንነት ኃይል ነው ። sentence: ነገር ግን እስከዛሬ ይሠራበት የነበረው የልዩ ኃይል ችግር ምን ሆነና ነው ይህ የተቋቋመው ። sentence: የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ትርኢት ባቀረቡበት ወቅት ጀበናዎችን መሰባበራቸው ለበርካታ ትችት እና ስላቅ ሰበብ ኾኗል ። sentence: ኤሊያስ ትዊተር ላይ ፦ የአገሬን ቡና ከሽና የምትጠምቅልኝን ጀበናን እንዲህ ማሰቃየት ለእኔ ምቾት አልሰጠኝም ። sentence: የጀበናዉን ጥንካሬ ያዩ ደንበኞች ከሀገርም ከዉጭም ብዛት ያለቸዉ ትዕዛዞች እየሰጡ ነዉ ። sentence: ጸጉሯን በጀበና ቅርጽ የተቆነደለች ወጣት ፎቶግራፍን ያያዘው ጆማኔክስ ፦ ይህቺ ወ ሮ ወሪት ጉብል ሴት የሪፐብሊኩ ጋርድ በማይደርስበት ትቀመጥ ሲል ጽፏል ። ጉብል sentence: ይሁን እንጅ በጋምቤላ ከተማ የስደተኞቹን ርምጃ በመቃወም ለተቃውሞ አደባባይ የወጡት ከፀጥታ ኃይሎች ጋር መጋጨታቸዉ አለመረጋጋቱን እንዳባባሰ ይሰማል ። በጋምቤላ ከተማ sentence: ዶቼቬለ ስለ ግጭቱ ከአካባቢው ነዋሪዎች መረጃዎችን ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም ። ዶቼቬለ sentence: የዚህ ሁሉ መንስኤ ያሁኑ መንግስት ስልጣን ከያዘ አንስቶ ያለዉ የመልካም አስተዳደር ብልሹነት ነዉ ሲሉ አቶ ኝካዉ ኦቻላ ያስረዳሉ ። ኦቻላ sentence: በጋምቤላ ክልል የአኙዋክ የኑዌር እና የሌሎች ብሄረሰቦችን እሮሮዎች መንግስት ማዳመጥ አልቻለምም ይላሉ ። በጋምቤላ ክልል sentence: የኢትዮጵያ መከለከያ ሰራዊት እነዚህን ታጣቂዎች ለመያዝና እና የታገቱትን ለማስመለስ ርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑንም አቶ አበበ አብራርተዋል ። የኢትዮጵያ sentence: ያገኟቸውን መልካም ዕድሎች ያመከኑት የመቐለ እንደርታዎች ገና በቅድመ ማጣሪያ ከውድድር ውጭ ለመሆን ተገድደዋል ። የመቐለ እንደርታዎች sentence: ለአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ወደ ታንዛንያ ያመራው ፋሲል ከነማም ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ አልቻለም ። ለአፍሪካ ታንዛንያ ፋሲል ከነማም sentence: ከአዲሱ አሰልጣኙ ስዩም ከበደ ጋር ወደ ስፍራው ያቀናው ቡድኑ ከትላንት በስቲያ ነሐሴ ከአዛም ስፖርት ጋር ባደረው ግጥሚያ የሶስት ለአንድ ተሸንፏል ። ከበደ ከትላንት sentence: አትሌቲክስ ቅዳሜ ምሽት በተካሄደው የፓሪስ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተሳታፊዎች ነበሩ ። ቅዳሜ የፓሪስ sentence: በሴቶቹ በ ሜትር ርቀት ጉዳፍ ጸጋይ ሰባተኛ ሆኗ ውድድሯን ብታጠናቅቅም የገባችበት አንድ ደቂቃ ከ ሰከንድ የግሏ ምርጥ ሰዓት ሆኖ ተመዝግቧል ። አንድ sentence: በወንዶቹ የ ሜትር የመሰናክል ውድድርም ኢትዮጵያውያኑ ለሜቻ ግርማ እና ጫላ በዮ ጥሩ ፉክክር በማሳየት ሶስተኛ እና አራተኛ በመሆን ተከታትለው ገብተዋል ። ግርማ በዮ sentence: በ ሜትር ርቀት ጥሩ ውጤት እንደሚያስመዘገብ ተጠብቆ የነበረው ወጣቱ አትሌት ሳሙኤል ተፈራ ድል ሳይቀናው ቀርቷል ። ተፈራ sentence: ሳሙኤል ከውድድሩ በኋላ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገረው የስልጠና ጫና በውድድሩ ውጤት ላይ ተጽዕኖ አሳድሮበታል ። ለዶይቼ sentence: አፍሪቃ ድንገቴ የስደት ሙግት በቻድ በርካታ ቻዳውያን በአንድ ጉዳይ ተገርመዋል ። አፍሪቃ በቻድ sentence: የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኑዌል ማክሮ በቻድ የተገን ፈላጊዎች ማዕከል ለማቋቋም ማቀዳቸው ከተሰማ ጀምሮ የስደት ጉዳይ በአገሪቱ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል ። የፈረንሳዩ ማክሮ በቻድ sentence: ፈረንሳይ በቻድ የስደተኞች መጠለያ መገንባት ትሻለች ማሪ ላርለም በቻድ ዋና ከተማ ንጃሜና ከአሜሪካ ኤምባሲ አጠገብ ከሚገኘው ቢሯዋ ተቀምጣለች ። ፈረንሳይ በቻድ ላርለም በቻድ ንጃሜና ከአሜሪካ ኤምባሲ sentence: የቻድ የመሰረታዊ መብቶች ማስፋፊ ማኅበር ኃላፊ ስትሆን ከ የሥራ ባልደረቦቿ ጋር ትምህርት እና ድህነት በመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ላይ ትሰራለች ። የቻድ sentence: ሚሊዮን ዜጎች ያሏት ቻድ በስደት ላይ በሚደረገው ዓለም አቀፍ ዉይይት ዋነኛ መነጋገሪያ የሆነችው ድንገት ነበር ። ቻድ sentence: ምክንያቱ ደግሞ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኑዌል ማክሮ የጥገኝነት ማዕከል በአገሪቱ ለማቋቋም ባደረጉት ሙከራ ሳቢያ ነው ። የፈረንሳዩ ማክሮ sentence: ማክሮ የሚመሯት ፈረንሳይ ሰዎች ከሁለቱ አገሮች የመውሰድ ውጥን አላት ። ፈረንሳይ sentence: በጎርጎሮሳዊው ዓ ም አሜሪካ በተመሳሳይ መንገድ የተመረጡ ሰዎችን ወስዳለች ። በጎርጎሮሳዊው አሜሪካ sentence: ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቻድ ላይ የጉዞ ማዕቀብ ከጣሉ በኋላ ግን ከጥር እስከ መስከረም ባለው ጊዜ አሜሪካ የወሰደችው ብቻ ነበር ። ትራምፕ ቻድ ከጥር አሜሪካ sentence: ይሕ ማለት ስደተኞቹ የተሻለ የደኅንነት ጥበቃ ያገኛሉ ማለት ነው ። sentence: የፈረንሳይ እቅድ በአገሪቱ የስደተኞች እና አገር አልባ ሰዎች የደኅንነት ጥበቃ ቢሮ ተግባራዊ እየተደረገ ነው ። የፈረንሳይ sentence: በዚህ ደረጃ የተገን ጠያቂዎች ማዕከሉ ምን ሊመስል እንደሚችል በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም ። sentence: ባለፈው ጥቅምት ወር የፈረንሳይ ባለስልጣናት ከ በላይ ተገን ጠያቂዎችን አነጋግረዋል ። ባለፈው የፈረንሳይ sentence: ቁጥሩ ግን በቻድ ከሚኖሩ ስደተኞች አኳያ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ። በቻድ sentence: ከ በላይ የሚሆኑት ከቀያቸው ተፈናቅለው በቻድ ለመጠለል የተገደዱት በዳርፉር የርስ በርስ ጦርነት ተገፍተው ነው ። በቻድ በዳርፉር sentence: በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ናይጄሪያ እና በቻድ ሐይቅ ቀጣና ያለውን ሁኔታ መመልከት እንችላለን ። በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ናይጄሪያ በቻድ ሐይቅ ቀጣና sentence: በቻድ የተቃውሞ ፖለቲከኛው ቤራል ምባይኮቦ ግን ተገን ፈላጊዎችን በአንድ ቦታ የሚያሰባስብ ማዕከል የመገንባቱን ሐሳብ ይቃወማሉ ። በቻድ ምባይኮቦ sentence: የተገን ማመልከቻ ማቅረብ የፈለገ ሰው ሁሉ ወደ ቻድ ሊመጣ ይችላል ። ቻድ sentence: ባለፈው ዓመት የቻዱ ፕሬዛዳንት ኢድሪስ ዴቤ ጀርመንን ሲጎበኙ ከኒጀር የተሰደዱ በመቶ ሰዎች ሊቢያ የደረሱት አገራቸውን አቋርጠው መሆኑን ተናግረው ነበር ። ባለፈው የቻዱ ዴቤ ጀርመንን ከኒጀር ሊቢያ sentence: በፍራይቡርግ የአርኖልድ ቤርግሽትራሰር ማዕከል ተመራማሪው ሔልጋ ዲኮው ግን ሌላ ሐሳብ አላቸው ። በፍራይቡርግ የአርኖልድ ቤርግሽትራሰር ማዕከል ዲኮው sentence: ብዙዎቹ ቻዳውያን እጅግ ደሐ በመሆናቸው ወደ አውሮጳ ለመጓዝ የሚያስፈልገውን ገንዘብ መክፈል አይችሉም ። አውሮጳ sentence: ምባይኮቦ እንደሚሉት ሰዎች የዕለት ተለት የኑሮ ትግል እና ፈታኙ ማኅበራዊ ሕይወት ይበልጥ ያሳስባቸዋል ። sentence: ይህ ደግሞ የመናገር ነፃነትን በመሳሰሉ መሰረታዊ መብቶች ላይ በየጊዜው እየከፋ የሚሔደውን ገደብ ይጨምራል ። sentence: የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በመጥፋት እና በመጭቆና መካከል ይመድበዋል ። አምነስቲ ኢንተርናሽናል sentence: ማሪ እንደምትለዉ የስደት ጉዳይ በአገሯ መነጋገሪያ ያልሆነበት ሌላ ምክንያት አለ ። sentence: ይሁንና በንጃሜና ስደት እና ቻድ የድንገቴ ትኩረት ማዕከል የሆኑበት ፖለቲካዊ ስልት አለ የሚል ጉምጉምታ ይደመጣል ። በንጃሜና ቻድ sentence: በጎርጎሮሳዊው ኅዳር ዓ ም ከተካሔደው የቫሌታ ጉባኤ ጀምሮ ሰዎች ከአገሮቻቸው የሚሰደዱባቸውን ምክንያቶች ለመግታት በሚል ለታቀዱ ፕሮጀክቶች በርካታ ገንዘብ ይሰጣል ። በጎርጎሮሳዊው የቫሌታ sentence: ባለፈው መስከረም በፓሪስ ከተካሔደ ስብሰባ በኋላ እስከ ቢሊዮን ዩሮ የሚደርስ ገንዘብ ቃል እንደተገባላቸው ተናግረው ነበር ። ባለፈው በፓሪስ sentence: ለማነፃጸር ያክል ግን የቻድ አጠቃላይ አገራዊ የምርት መጠን በዓመት ከ ቢሊዮን ዩሮ በታች ነው ። የቻድ በዓመት sentence: ውይይት ፦ መልስ የሚሹ የሲዳማ ክልልነት ጥያቄዎች መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የሲዳማ sentence: በዓለም ላይ በየዓመቱ ሺህ ሴቶች በዚህ ካንሰር ይያዛሉ አውዲዮውን ያዳምጡ ። በየዓመቱ sentence: የአዉሽቪትስ ታሪክ ከማንኛዉም የአዉሮጳ ሃገሮች በላይ ወደኃላ ሄደዉ የራሳቸዉን ታሪክ የፈተሹ እና በናዚ ዘመነ መንግሥት የተደረገዉን ነገር ያወገዙ ጀርመኖች ናቸዉ ። የአዉሽቪትስ የአዉሮጳ በናዚ sentence: ከማንኛዉም የአዉሮጳ ሃገሮች በላይ ወደኃላ ሄደዉ የራሳቸዉን ታሪክ የፈተሹ እና በናዚ ዘመነ መንግሥት የተደረገዉን ነገር ያወገዙ ጀርመኖች ናቸዉ ። የአዉሮጳ በናዚ sentence: ለዚህም ነው የጋራው ጦር ጓድ አመራር ከስድስት ወራት በላይ የሚቀጥልበት አሰራር በጣም በጣም አስፈላጊ የሚሆነው ። ከስድስት sentence: ከነዚህም አንዱ የናይጀሪያን ጦር እዝ ከመዲናይቱ አቡጃ የቦኮ ሀራም ጠንካራ ሠፈር ወደሚገኝባት ማይዱግሪ ከተማ ማዛወራቸው ይጠቀሳል ። አቡጃ የቦኮ ሀራም ማይዱግሪ ከተማ sentence: ስፖርት ጥቅምት ቀን ዓ ም ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። ጥቅምት sentence: ቀጠር የቀረቡላት ጥያቄዎች ሳውዲ አረብያ እና አጋሮቿ በአልጀዚራ ዘገባዎች ላይ የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር ተወካዮች በየጊዜው መቅረረባቸውን አይደግፉም ። ቀጠር ሳውዲ አረብያ በአልጀዚራ የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር sentence: ስለ አረቡ ዓለም አብዮት የሚቀርቡ ዝግጅቶችም የአብዮቱን ጥሩነት የሚያጎሉ እና በግልጽ ድጋፍ የሚሰጡ ናቸው ሲሉ ይቃወማሉ ። አረቡ ዓለም sentence: ይሁን እና ዩናይትድ ስቴትስ ወደ መፍትሄ የሚያመራ ውይይት ለማካሄድ መሠረት የሆኑ ጉዳዮች መነሳታቸውን በበጎ ተመልክታዋለች ። ዩናይትድ ስቴትስ sentence: በርግጥ ለቀጠር የቀረበው ዝርዝር ጥያቄ ለመሪዎቿ ራስ ምታት መሆኑ አይቀርም ። ለቀጠር sentence: ትንሽትዋ ቀጠር ከጎረቤቶችዋ ጋር ሰለማዊ ግንኙነት እንዲኖራት የቀረቡላትን ባለ ነጥብ ጥያቄዎች ማሟላት ይኖርባታል ። ቀጠር sentence: ከዚህ ሌላ ዶሀ ለብዙዎቹ የዓረብ ሀገራት የዓይን እሾህ የሆነባቸውን ዓለም አቀፉን የቴሌቪዥን ጣቢያ አልጀዚራን እንድትዘጋም ጥያቄ ቀርቦላታል ። ዶሀ አልጀዚራን sentence: ሳውዲ አረብያ እና አጋሮቿ በአልጀዚራ ዘገባዎች ላይ የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር ተወካዮች በየጊዜው መቅረረባቸውን አይደግፉም ። ሳውዲ አረብያ በአልጀዚራ የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር sentence: በስም የተዘረዘሩ አሸባሪ የተባሉ ሰዎችን አሳልፋ እንድትሰጥ እና ከአራቱ አረብ ሀገራት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ያላትን ግንኑነቶች እንድታቋርጥም ተጠይቃለች ። sentence: በጀርመን የውጭ ጉዳዮች ማህበር የመካከለኛው ምሥራቅ የፖለቲካ ጉዳዮች አጭኚ ሴባሳትያን ዞንስ እንደሚሉት የቀጠር የፖለቲካ አካሄድ ከሳውዲ አረብያ የተለየ ነው ። በጀርመን ዞንስ ከሳውዲ አረብያ sentence: ቀጠር በአካባቢው ከሚገኙ የአረብ ሀገራት በተለየ ራስዋን ከሁሉም ጋር መነጋገር የምትችል ተዋናይ አድርጋ ነው ለማቅረብ የምትሞክረው ። ቀጠር የአረብ ሀገራት sentence: ከሳውዲ አረብያ በተለየ ለምሳሌ በጣም ግልጽ ናት ሰላም ማምጣት ውይይት ማካሄድ ትፈልጋለች ። ከሳውዲ አረብያ sentence: ኢራን ለሳውዲ አረብያ በአካባቢው ዋነኛ የፖለቲካ እና የሃይማኖት ተጻጻሪ ናት ። ኢራን ለሳውዲ አረብያ sentence: ከምንም በላይ ሳውዲ አረብያ እና አጋሮቿ ዶሀ ከኢራን ጋር ያላት የቅርብ ግንኙነት ያበሳጫቸዋል ። ሳውዲ አረብያ ዶሀ ከኢራን sentence: በኤኮኖሚው ረገድ በፋርስ ባህረ ሰላጤ በጋራ የሚያካሂዷቸው የነዳጅ ዘይት ሥራዎች እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን አይወዱትም ። በፋርስ ባህረ ሰላጤ sentence: ቀጠር ከሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር ጋር ረዥም ጊዜ የዘለቀ ቅርብ ግንኙነት አላት ። ቀጠር sentence: ቡድኑ በጎርጎሮሳዊው ቱ የግብጽ ምርጫ ብዙ ድምጽ ሲያገኝ ቀጠር ከካይሮ ጋር ፖለቲካዊ ግንኙነትዋን ለማጠናከር ሞክራ ነበር ። በጎርጎሮሳዊው የግብጽ ቀጠር ከካይሮ sentence: የሳውዲ መንግሥት የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር ለአረብ ባህረ ሰላጤ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ስርዓት አደጋ አድርጎ ነው የሚያየው ። የሳውዲ የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር sentence: በዚህ የተነሳም ቀጠር አሁን የተጠየቀችውን ሁሉ ማሟላት አስቸጋሪ ነው የሚሆንባት ይላሉ ዞንስ ። ቀጠር sentence: ወይም ደግሞ ከአረብ ወንድሞቿ ጋር ጋር እንደ እስካሁኑ ጥሩውን ግንኙነት አጠናክራ ልትቀጥልም ትፈልግ ይሆናል ። sentence: ከጥቂት ቀናት በፊት የቀጠር አምባሳደር በርሊን ውስጥ ቀጠሮች እና ሳውዲዎች በመሠረቱ አንድ ቤተሰብ ናቸው ብለው ነበር ። ከጥቂት በርሊን sentence: በዚህ ውዝግብ ውስጥ የሚካፈሉት ወገኖች ገጽታቸውን ሳያበላሹ ከዚህ ውዝግብ የሚላቀቁበትን መንገድ ነው የሚፈልጉት ። sentence: በዛም ሆነ በዚህ ግን ቀጠር የተጠየቀችውን ታሟላላቸው ብዮ አላስብም ። ቀጠር sentence: ውይይቱ ወደ ሚካሄድበት ስፍራ ሄደው ለመግባት የጠየቁ ወጣቶችም እርሱ እንደሚለ በልዩ ፖሊስ ተደብድበው ጉዳት ደርሶባቸዋል የታሰሩም አሉ ። sentence: በውይይቱ ላይ ከህብረተሰቡ ለተነሱ ልዩ ልዩ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልስ ሰጥተዋል ። sentence: የትኛውንም ወረዳ እንደማይወክሉ የተናገሩት እኚሁ ነዋሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህብረተሰቡ ጥያቄዎች የሰጡት መልስ ከሞላ ጎደል ጥሩ ነው ብለዋል ። sentence: ሆኖም ጥያቄ የማቅረብ እድል አለማግኘታቸውን ተናግረው በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ አጥጋቢ መልሶች እንዳላገኙ መነሳት ነበረባቸው ያሏቸው ጥያቄዎችም እንዳልተነሱ ተናግረዋል ። sentence: ወደ ውይይቱ አዳራሽ መግባት ተከለከልኩ የሚል ሌላው ወጣት ደግሞ የአፋር ወጣቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ውይይት ላይ ለመካፈል ቢፈልጉም አለመጋበዛቸውን ይገልጻል ። የአፋር sentence: ውይይቱ ወደ ሚካሄድበት ስፍራ ሄደው ለመግባት የጠየቁ ወጣቶችም እርሱ እንደሚለው በልዩ ፖሊስ ተደብድበው ጉዳት ደርሶባቸዋል የታሰሩም አሉ ። sentence: ከተጎዱት መካከል ሴቶች እና በእድሜ የገፉም እንደሚገኙበት ወጣቱ ተናግሯል ። sentence: በርሱ አባባል ወጣቶቹ ስብሰባው እንዳይገቡ የተከለከሉት በክልሉ ያለውን ችግር ያጋልጣሉ በሚል ስጋት ሳይሆን አይቀርም ። sentence: ዶቼቬለ ጉዳዩ የሚመለከታቸውን የክልሉን ባለሥልጣናት ለማነጋገር ያደረገው ሙከራ አልተሳካም ። ዶቼቬለ sentence: አቶ ብሩክ መኮንን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ልዑክ ቃል አቀባይ ናቸው ። መኮንን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ sentence: ባለፉት ሁለት አመታት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኩል የተጠኑ ጥናቶች አሉ ። ባለፉት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት sentence: የእነዚህ ጥናቶች አፈጻጸምን በሚመለከት ነው የዚህ ስብሰባ ዋና ትኩረት ። sentence: በአፈጻጸም ሒደቱስ መታየት ያለባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው የሚለው ላይ ነው ይኸ ስብሰባ በዋናነት የሚያጠነጥነው ። sentence: ከትልልቆቹ ጥቆማዎች አንዱ ትኩረቱ ከሰላም ማስከበር ወደ ሰላም የማስፈን ተልዕኮ መሻገር አለበት የሚለው ነው ። sentence: የሰላም ማስፈን ተልዕኮ ስራ ግጭት የመከላከል እንቅስቃሴዎች የሰላም ግንባታ የድኅረ ግጭት መልሶ ማቋቋም እና የልማት ሥራን ያካትታል ። sentence: አንዱ ፈታኝ ነገር ሰላሙን ዘላቂ ለማድረግ ምንም ሥራ ሳይሰራ ወታደሮቹ እንዲወጡ መደረጉ ነው ። sentence: በቀውስ በተመቱ አገሮች በመንግሥታዊ አስተዳደር ውስጥ የሕግ የበላይነትን እና ሌሎች አገልግሎቶችን መልሶ ማስፈን ሌላው ችላ የተባለ ነገር ነው ። sentence: ግጭት የነበረባቸውን አካባቢዎች ስንመለከት መላ የጸጥታ ጥበቃ እና የፍትኅ ሥርዓቶቹ ፈርሰዋል ። sentence: ሪያና ፓኔራስ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ግጭት ባቀወሳቸው አካባቢዎች በወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ብቻ ተወስኖ ቆይቷል ሲሉ ይተቻሉ ። ፓኔራስ sentence: በ ገፆች የተቀነበበው ግምገማ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የፖለቲካ ሒደትን የመደገፍ ሰፊ ሚና አንድ አካል ሊሆን ይገባል የሚል ጥቆማ ሰጥቷል ። sentence: የተባበሩት መንግሥታት በሰላም ማስከበር ተልዕኮዎቹ መስክ ተኮር እና ሰዎችን ማዕከል ሊያደርግ ይገባል ሲልም አትቷል ። የተባበሩት መንግሥታት sentence: አቶ ብሩክ መኮንን የተሰሩት ጥናቶች የተባበሩት መንግሥታት ተልዕኮዎች ከሰላም ማስከበር የዘለለ ሚና እንዲኖራቸው የታቀዱ ናቸው ሲሉ ይናገራሉ ። መኮንን የተባበሩት መንግሥታት sentence: ሽብር እና ድንበር ተሻጋሪ የተደራጀ ወንጀል በሰላም ማስፈን ተልዕኮ ላይ መሰረታዊ ለውጥ አምጥተዋል ። sentence: የባለሙያዎቹ ጥቆማ እነዚህን ለመቀልበስ ሰላም ማስከበር በቀጥታ ጥቅም ላይ ሊውል አይገባም የሚል ኃሳብ አቅርቧል ። sentence: ነገር ግን ተፅዕኖ እስካለው ድረስ አንድ ተልዕኮ ቸል ሊለው ይገባል ብዬ አላምንም ። sentence: በዚያ የአፍሪቃ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ አለ ። የአፍሪቃ ኅብረት የተባበሩት መንግሥታት sentence: የተደራጀ ወንጀል ተቃዋሚዎችን እና አል ሸባብን ወደ ወደ ፊት እየገፋቸው ነው ። አል ሸባብን sentence: መንግሥት ይኸን ለመፍታት ደካማ በመሆኑ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ መፍትሔ ካልፈለገለት ማን ሊፈታው ነው sentence: ከዚህ በተጨማሪ ግጭት ከተከሰተ በኋላ ከመታገል ይልቅ ከመከሰቱ በፊት እንዴት መከላከል ይቻላል የሚለው ኹነኛ መፍትሔ ይሻል ። sentence: የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ተልዕኮን ለማሻሻል ጠንካራ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ ሪያና ፓኔራስ ተናግረዋል ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፓኔራስ sentence: አምባሳደሯ የወጪ ቅነሳውን እንደ ታላቅ ስኬት ቢቆጥሩትም ተንታኞች ግን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ መፃኢ ፈተና ጠቋሚ ምልክት አድርገውታል ። sentence: ይሁንና ሐላፊዋ አክለዉ እንዳሉት ወባ አሁንም ከዓለም በርካታ ሕዝብ ከሚገድሉ አምስት በሽታዎች አንዱ ነዉ ። sentence: በዚሕም ሰበብ የዘንድሮዉ የፀረ ወባ ቀን አብይ መርሕ በጣሙን የአፍሪቃ ሕፃናትን የሚፈጀዉን በሽታ ለመከላከል የሚደረገዉ ጥረት እንዲጠናከር የሚጠይቅ ነዉ ። የዘንድሮዉ የአፍሪቃ sentence: በኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር የወባ መከላከያ ዘርፍ አስተባባሪ ወይዘሪት ሕይወት ሰለሞን እንዳስታወቁት የፀረ ወባ ዕለት ኢትዮጵያ ዉስጥም ተከብሮ ነዉ የዋለዉ ። በኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ሰለሞን የፀረ ኢትዮጵያ sentence: ከከሟቾቹ ከአምስት መቶ ሥልሳ ሺሕ የሚበልጡት ጨቅላ ሕፃናት ነበሩ ። sentence: የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቬዥንና የኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክ ለነዚህ ተከሳሾች እንደ ልሳን አገልግለዋል ሲል የክስ ዝርዝሩ ይጠቅሳል ። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቬዥንና የኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክ sentence: ዶክተር መረራ ከኅዳር ቀን ዓ ም ጀምሮ እስር ላይ ይገኛሉ ። ከኅዳር sentence: ሦስቱም ተጠርጣሪዎች ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ስረዓቱን በኃይል እንናስወግዳለን በማለት እንደተንቀሳቀሱ የወንጀል ዝርዝሩ ያመለክታል ። sentence: ዶክተር መረራ በማዕከላዊ እስር ላይ እንደሚገኙ የሚናገሩት ጠበቃቸዉ አቶ ወንድሙ ኢብሳ ደንበኛቸዉ በወንጀል መቅጫ መከሰሳቸዉ ይናገራሉ ። በማዕከላዊ ኢብሳ sentence: እሳቸዉ በሚመሩት ድርጅት ላይ የቀረበዉን ዉንጀላም መሰረተ ቢስ ክስ መሆኑን ይናገራሉ ። sentence: ስርዓቱ የኔን ስም ተጠቅሞ ዶክተር መረራን ለመጉዳት ያሰበበት ክስ ነዉ የሚሉት ደግሞ ሦስተኛ ተከሳሽ አቶ ጀዋር መሃመድ ናቸዉ ። መሃመድ sentence: አቶ ጀዋር በአምስተኛ ደረጃ ላይ ክስ የተመሰረተበት የኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክ ሥራ አስኪያጅም ናቸዉ ። የኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክ sentence: የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ ግዜያት ሲወነጅለን ነበር የሚሉት አቶ ጃዋር የሚመሩትን ተቋም ከክሱ ነፃ መሆኑን ይናገራሉ ። የኢትዮጵያ sentence: ዶክተር መረራ እስከ ትላንትና ድረስ ክስ ሳይመሰረትባቸዉ ለ ቀናት በእስር እንደቆዩ ጠበቃቸዉ አቶ ወንድሙ ኢብሳ ገልጸዋል ። እስከ ኢብሳ sentence: ትላንትና የዋስትና መብት እንዲጠበቅላቸዉ ስምንት ሰዓት ላይ ቀጠሮ ነበራቸዉ ። ስምንት sentence: የኢትዮጵያ የግድግዳ ጡፍ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የኢትዮጵያ sentence: ኢትዮጵያ የቤተሰብ የበዓል አከባበር ሦስት ኢድ አልፈጥሮችን በሦስት የተለያዩ እስር ቤቶች አሳልፏል ። ኢትዮጵያ ኢድ sentence: ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጋዜጠኛ ኻሊድ ቤት ጎራ ብሎ የበዓል አከባበሩን ተመልክቷል ። ገብረ እግዚአብሔር sentence: የዜናነህ መኮንን የጤና መቃወስ ዜናነህ መኮንን ከ ዓ ም ጀምሮ ከጋዜጠኝነት በተለይም የኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ዘዴዎችን ተለይቶ አያውቅም ። መኮንን መኮንን sentence: መጀመሪያ በኢትዮጵያ ራዲዮ ቀጥሎ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና በራዲዮ በዝግጅቶች እና በዜና አቅራቢነት ለረጅም ጊዜ ያገለገለ አንጋፋ ጋዜጠኛ ነው ። በኢትዮጵያ ራዲዮ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን sentence: ወደ እስራኤል ከተሰደደ በኋላም በተለያዩ የራዲዮ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እና በኢንተርኔት የተለያዩ ዝግጅቶችን በማቅረብ ይታወቃል ። እስራኤል sentence: በኢየሩሳሌም የዶይቸ ቬለ ተባባሪ ዘጋቢ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ የመካከለኛው ምሥራቅን የፖለቲካ ዲፕሎማሲን ውጥንቅጥን በመዘገብ እና በመተንተን ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል ። በኢየሩሳሌም የዶይቸ ቬለ የመካከለኛው ምሥራቅን sentence: ዜናነህ ከጋዜጠኝነቱ በተጨማሪ የሁለት መጽሐፍት እና የግጥሞች ደራሲ ነዉ ። sentence: ነጻነት የተሰኘው የበኩር ስራው በጣሊያን የአምስት ዓመት የወረራ ወቅት የነበረውን ጦርነት የሚያሳይ ታሪካዊ ልቦለድ ነው ። በጣሊያን የአምስት sentence: በሁለተኛ መጽሐፉ ከጣራው ስር ደግሞ የአዲስ አበባን ድብቅ የማህበራዊ ህይወት በልቦለድ ከሽኖ አቅርቧል ። የአዲስ አበባን sentence: ጋዜጠኛው ከጎርጎሮሳዊው ጀምሮ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል የጣቢያ መክፈቻ እና በዝግጅቶች መግቢያነት የሚጠቀምባቸው ማስተዋወቂያዎች አንባቢም ነዉ ። ከጎርጎሮሳዊው የዶይቸ ቬለ sentence: እውቁ ጋዜጠኛ ከጥቂት ወራት በፊት የገጠመው የኩላሊት ሕመም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቷል ። ከጥቂት sentence: ዜናነህ ሁለቱም ኩላሊቶቹ አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ሐኪሞቹ የነገሩት ከጥቂት ወራት በፊት ነበር ። ከጥቂት sentence: ከኩላሊቶቹ ቢያንስ አንዱ በንቅለ ተከላ ካልተቀየረ የጤንነት ሁኔታው አሁን ካለበትም ሊከፋ እንደሚችልም አስጠንቅቀውታል ። sentence: ስለ ጋዜጠኝነት ህይወቱ ስለ መጽሐፍቶቹ የህዝቡን እርዳታ ስለጠየቀበት የኩላሊት ህመሙ አውግቶናል ። sentence: የኢትዮጵያውያን ውይይት በፓሪሱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በፈረንሳይ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በተካሄደ ውይይት ጥሪውን ያስተላለፈው ኤምባሲው ዜጎችን ለማገልገል ዝግጁ መሆኑንን አስታውቋል ። በፓሪሱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በፈረንሳይ sentence: ፈረንሳይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ዘርፎች ሀገራቸውን ሊያግዙ እንደሚገባ ተጠየቀ ። ፈረንሳይ sentence: ቡድኑ ወደኢትዮጵያ የገባው በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋባዥነት ሲሆን በዚህ አጋጣሚም ህክምና አከናውኗል ። ወደኢትዮጵያ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር sentence: ቡና ፈላጊዉ ዓለም በተለይ በተፈጥሮ መንገድ ለሚያድገዉ የጫካ ቡና የሰጠዉ ትኩረት የኢትዮጵያን ደን ከዉድመት ይታደገዉ ይሆን የኢትዮጵያን sentence: በዓለማችን የጫካ ወይም ወፍ ዘራሽ ቡናን የሚያመርቱ ሃገራት ሶስት ብቻ ናቸዉ ። sentence: ከእነዚህ ሃገራት አንዷ ደግሞ በሀገር በቀል የተፈጥሮ ደን ዉስጥ ይህን ቡናዋን በማብቀል ትታወቃለች ። sentence: ይህችዉም ቡናን በዉድ ዋጋ ለጠጪዎች ማቅረቡን የሚያዉቅበት ዓለም በኩራት ጠቀም ባለ ገንዘብ የሚቸበችበዉ አረቢካ የተሰኘዉ ቡና መገኛ ምድር ኢትዮጵያ ናት ። ኢትዮጵያ sentence: በመቶ የሚሆነዉ የተፈጥሮ ደን በእርሻ ሥራ ማስፋፊያ በሰዎች መኖሪያና በሰፈራ እንቅስቃሴዎች እንዳልነበር ሆኗል ። sentence: በአሁኑ ወቅት ካለዉ የደን ሀብት በመቶዉ የሚገኘዉ በኦሮሚያ መስተዳድና አካባቢዉ ነዉ ። በኦሮሚያ sentence: ጄፍሪ ያነጋገራቸዉ የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ተቋም አማካሪ እንደሚሉት አማራጭ አጥቶ እንጂ ሕብረተሰቡ የደን ሀብቱን በመንከባከብ ሊያገኝ የሚችለዉን ጥቅም አልዘነጋዉም ። የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ተቋም sentence: ቡናዉ በዓለም ገበያ እዉቅና አግኝቶለት ኑሮዉን የሚያሻሽልበት አማራጭ ሲቀርብለት መተባበሩም ይህንኑ አመላካች ነዉ ። sentence: ይህም ገበሬዎቹ ለዓለም ገበያ ለሚያቀርቡት ቡና ጥራት ትልቅ ዋስትና ነዉ ። sentence: እንደዘገባዉ ጃፓኖች በፈጣን ባቡሮቻቸዉ ለሚጓዙ መንገደኞች ይህንን ከጅማ ዞን የተፈጥሮ ደን ዉስጥ የበቀለ ቡና ማቅረብ ከጀመሩ አራት ወራት ተቆጥረዋል ። ከጅማ ዞን አራት sentence: በዓለም ገበያ እጅግ ተፈላጊ የሆነዉ ወፍ ዘራሹ የጫካ ቡና ህልዉና እንዲቀጥልም የተፈጥሮ ደኑን መጠበቁ አማራጭ እንደሌለዉ ነዉ ግልፅ የሆነዉ ። sentence: ሆኖም ከሽያጩ ያገኙት ከበፊቱ የተሻለ ገቢ ትርጉም ሳይኖረዉ የቀረ አይመስም ። sentence: ምንም እንኳን አንዳንዶቹ አሁንም ያገኙት ገቢ የእነሱን ወገብ በጣሽ ልፋትና የፈሰሰ ላብ እንደማያካክስ በግልፅ ቢናገሩም ። sentence: በዚህ መልኩ እንቅስቃሴዉ ተጠናክሮ የኢትዮጵያ የጫካ ቡና ልዩ ሆኖ በዓለም ገበያ ሲቀርብም ደንን ከመራቆት መታደግ መቻሉም ትልቅ ግምት ይሰጠዋል ። የኢትዮጵያ sentence: ማብራሪያ በመስጠት የተባበሩንን የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አራርሳ ረጋሳን ከልብ እናመሰግናለን ። የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ረጋሳን sentence: የደመራ በዓል አከባበር በጀርመን እንደ ብዙዎች ግምት በዚህ ክብረ በዓል ከ በላይ ሰዉ ነበር የተገኘዉ ። የደመራ በጀርመን sentence: በዚህ ዝግጅታችን በፍራንክፈርት እጅግ በርካታ ኢትዮጵያዉያን የተገኙበትን የደመራ በዓል ቃኝተን በአሁኑ ወቅት በአዉሮጳ ብሎም በጀርመን ስላለዉ የስደተኝነት ቀዉስ እናያለን ። በፍራንክፈርት የደመራ በአሁኑ በአዉሮጳ በጀርመን sentence: በየዓመቱም የከተማዉ ከንቲባ አልያም ሌሎች ከፍተኛ የጀርመን ባለስልጣናት በክብር እንግድነት ይጋበዙበታል ። በየዓመቱም የጀርመን sentence: ዘንድሮ የፍራንክፈርቱ ደመራ በዓል ላይ በክብር እንግድነት የተጋበዙት አዲስ ተሾመዉ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ምህረትዓብ ሙሉጌታም ነበሩ ። ዘንድሮ የፍራንክፈርቱ ደመራ ተሾመዉ የኢትዮጵያ ሙሉጌታም sentence: ከቀኑ አስር ተኩል ሲሆን ምዕመናኑ ትልቁን ደመራ ከበዉ ዘማሪዎች ልብሳቸዉን ለብሰዉ ደመራዉ በተደመረበት ሰፊ ሜዳ ላይ ተሰበሰቡ ። ከቀኑ sentence: ክብረ በዓሉም በፍራንክፈርት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን አስተዳዳሪ በአባ ኃይለመለኮት ተስፋ ማርያም በይፋ ተጀመረ ። በፍራንክፈርት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን ተስፋ ማርያም sentence: በፍራንክፈርት ደግሞ በየዓመቱ እንደዚሁ ከ ዓመት ጀምሮ በታላቅ ነዉ የሚከበረዉ ። በፍራንክፈርት በየዓመቱ sentence: በመጀመርያዎቹ ዓመታት የጀርመን ከፍተኛ ባለስልጣናት የፍራንክፈርት ከተማ ምክት ከንቲባ እየመጣ አብሮን አክብሮአል ። በመጀመርያዎቹ የጀርመን የፍራንክፈርት ከተማ sentence: የደመራዉም አከባበር ልክ እንደ ሀገራችን ነዉ ደስ ይላል ሕዝቡም ደስተኛ ነዉ ። sentence: በአባ ኃይለ መለኮት በጀርመን ብሎም በአዉሮጳ የወቅቱ ያለዉን የስደት ቀዉስ በተመለከተ ቤተ ክርስትያኒቱ ምዕመኑ ሁሉ ስለ ችግሩ እንደሚያስብ እንደሚፀልይ ተናግረዋል ። መለኮት በጀርመን በአዉሮጳ sentence: ሁላችንም አይተናል ሰምተናል በተለይ በመካከለኛዉ ምሥራቅ ያለዉ ችግር በሶርያ በአፍጋኒስታን በኤርትራ እንደዚሁ ከባድ የስደት መከራ ነዉ ያለዉ ። በመካከለኛዉ ምሥራቅ በሶርያ በአፍጋኒስታን በኤርትራ sentence: ጀርመኖችም ሁኔታዉ የሁለተኛዉን ዓለም ጦርነት ያስታዉሳል ነዉ የሚሉት በቤተ ክርስትያናችን እንፀልያለን ። sentence: በአሁኑ ጊዜም ከአዉሮጳ ሀገራት በበለጠ ስደተኞችን የምትቀበለዉ ጀርመን ናት ። ከአዉሮጳ ጀርመን sentence: ይሄ እንግዲህ በሀገራችን በመላዉ ኢትዮጵያ በድምቀት የሚከበር አንዱ በዓል ነዉ ። ኢትዮጵያ sentence: ይሄ የሁሉም የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በዓል ስለሆነ በጣም ደስ የሚል ነዉ ። sentence: በዚህ በተለይ በዉጭ በጀርመን ሃገር ሁሉ ተሰብስቦ እንዲህ ሲያከብር ሳይ በጣም ነዉ ደስታ የተሰማኝ ። በጀርመን sentence: ለኔ ደግሞ በተለይ በጀርመን ሳከብር የመጀመርያዬም ስለሆነ በጣም ተደስቻለሁ ። በጀርመን sentence: በዓለም ላይ ሀገራት የሚሰደዱ ሰዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ዓለማቀፍ ሕግ ነዉ ። sentence: ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን ዘማሪ አስካለ ማርያም ደመራን በፍራንክፈርት ስታከንር ይህ ለሦስተኛ ጊዜ ነዉ ። ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን ማርያም ደመራን በፍራንክፈርት sentence: በድምቀት አክብረናል የተለያዩ ኃይማኖታዊ ክንዉኖችን በማድረግ አሳለፍን የከርሞ ሰዉ ይበለን ። sentence: በስደት ሀገር ላይ ሆነን እንደዚህ በዝማሪ በተለያዩ ባህላዊ ክንዉኖች ታጅበዉ ህዝቡም የሀገር ባህል ልብሱን ለብሶ ተዉቦ ነዉ የተገኘዉ ። sentence: እዚህ የተወለዱትንም ልጆቻችንን ባህላቸዉንና ወጋቸዉን እንዲያዉቁ የባህል ልብስን አድርገዉ ነዉ የመጡት በጣም ደስ ይል ነበር ። sentence: ባቡር ዉስጥ ሆነዉ ፎቶ ሲያነሱም አይቻለሁ ጀርመናዊዉ ዮሴፍ ዩስት መስቀል በዓልን በፍራንክፈርት ሲያከብሩ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነዉ ። ዩስት መስቀል በፍራንክፈርት sentence: በዚህ በባዕድ ሀገር ይህን ያህል ሰዉ ይገኛል ብዬ አልገምትም ። sentence: ምዕመናኑ ስላሉ ነዉ አባቶች ወደዚህ የመጡት ምዕመናኑ ስላሉ ነዉ ቤተ ክርስትያንዋ ወደዚህ የመጣችዉ ። sentence: ይህ በዓል ብዙ እሴት ያለዉ ነዉ ለዚህ ሀገርም ቢሆን ጀርመን የክርስትያኖች ሀገር ነች እና ነዋሪዉ ይህን ሲያይ ይደሰታል ። ጀርመን sentence: መላከ ስብሃት ተክሌ ሲራክ ጀርመን በርካታ የዉጭ ዜጋ መኖሩን ሀገሪትዋ ለስደተኞች በርዋን መክፈትዋ በተመለከተ የጀርመን ታላቅነት ያሳያል ሲሉ ነዉ የገለፁት ። ስብሃት ተክሌ ሲራክ ጀርመን የጀርመን sentence: ይህ ጉዳይ የነሱ ጉዳይ ሆኖ የሚያስፈልገዉን ነገር አሟልተዉ ተቀብለዉ አስተናግደዉ ማስቀመጣቸዉ በጣም የሚደነቁ ህዝቦች ናቸዉ ። sentence: ወ ሮ መብራት በፍራንክፈርት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን ስትመሰረት ጀምሮ ወደዚች ቤተ ክርስትያን እንደሚሄዱ ነዉ የነገሩን ። በፍራንክፈርት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን sentence: ይህች ቤተ ክርስትያን ስትመሰረት ጀምሮ ወደዚህ ቤተ ክርስትያን እመጣለሁ ። sentence: የብሪታንያ መንግሥት በበኩሉ የየመን መንግሥት አቶ አዳርጋቸዉን ለኢትዮጵያ አሳልፎ መስጠቱን የጄኔቫ ሥምምነትን የጣሰ ብሎታል ። የብሪታንያ ለኢትዮጵያ የጄኔቫ sentence: በአቶ አንዳርጋቸዉ ላይ ግርፋት ወይም ሌላ በደል እንዳይፈፀምባቸዉ ከኤምባሲና ከሕግ ባለሙያዎች ጋር የመነጋገር መብታቸዉ እንዲጠበቅ ጠይቋል ። sentence: አዉሮጳ እና ሰሜን አሜሪካ የሚኖረዉ ኢትዮጵያዊ በየከተማዉ ባደረገዉ የተቃዉሞ ሠልፍ የአቶ አንዳርጋቸዉን መያዝና መጋዝ አዉግዟል ። አዉሮጳ ሰሜን አሜሪካ sentence: የኢትዮጵያ መንግሥትን ባለሥልጣናትን ሥለ ጉዳዩ ለማነጋገር ቢቻል በዚሕ ዉይይት እንዲሳተፉ ለመጋበዝ ለተከታታይ ቀናት ሞክረን ነበር ያገኘናቸዉ እስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ አይደሉም ። የኢትዮጵያ ለተከታታይ sentence: የእርምጃዉ ሕጋዊ ሠብኣዊና ፖለቲካዊ እድምታ የዛሬ ዉይይታችን ትኩረት ነዉ ። sentence: ከ ዓመት ገደማ በፊት ሚሊዮን ሰዎች ናቸው በልብ ድካም ወይም በስኳር በሻታ ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጡት ። ከ sentence: ከእነዚህም መካከል ከሞላ ጎደል ገሚሱ ለምሳሌ ያህል ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑት ዓመት ሳይደፍኑ ነው ለሕልፈተ ሕይወት የተዳረጉት ። ዓመት sentence: የሞቱትም በካንሠር በልብ ድካም በሰውነት ውስጥ የደም የዝውውር ሳንክ እና በስኳር በሽታ ነው ። sentence: ድርጅቱ እንደሚያስገነዝበው ከሆነ ከመደበኛ በሽታዎች ይልቅ ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው በቀላሉ ሊገቱ የሚችሉት ናቸው የጤና ጠንቆች የሆኑት ። sentence: ትምባሆ የአልኮል መጠጥና አለመንቀሳቀስ ለተጠቀሰው የሥልጣኔ በሽታ ሰፊ ድርሻ አላቸው ። sentence: በምግብ ላይ ጨው ማብዛትና የደም ጋፊት ማየልም ዕድሜን እንደሚያሳጥሩ የሚያጠራጥር አልሆነም ። sentence: እ ጎ አ እስከ በዚሁ የሥልጣኔ በሽታና ፍጻሜው ሳቢያ በሚያድጉ አገሮች የ ቢሊዮን ዶላር ያህል ኪሣራ ማስከተሉ የማይቀር ነው ። እ sentence: ታዲያ ተደጋጋሞ የሚሰጠው ምክርም ሆነ ማስጠንቀቂያ ችላ ስለሚባል ሊሆን ይችላል የሥነ ቴክኒኩ ዓለም ተጨባጭ ያለውን ማስገንዘቢያ ይዞ ለመቅረብ የተገደደው ። sentence: በዚያ የኤሌክትሮኒክስ ዐውደ ርእይ ላይ ከ ያላነሱ በዋናነት የሚጠቀሱ የረቂቅ ኤልክትሮኒክስ ውጤቶች መቅረባቸውም ነው የተገለጠው ። sentence: በግዙፉ ማለትም ካሬሜትር ስፋት ባለው የዐውደ ርእይ ቦታ እጅግ ዘመናዊ የተሰኙ አውቶሞቢሎችም ቀርበዋል ። sentence: የጀርመኑ ሜርሰደስ ቤንዝ በላስ ቬጋስ ጎዳና ያለ ዘዋሪ የሚሽከረከር አውቶሞቢል አቅርቦ ነበር ። የጀርመኑ ሜርሰደስ ቤንዝ በላስ ቬጋስ sentence: ሙሉ አውቶማቲክ ተሽከርካሪ ያለአሽከርካሪ ተንቀሳቅሶ በአውቶሞቢሎች ማቆሚያ ሥፍራ ቦታ ፈልጎ ያላንዳች ሳንክ መቆም እንደሚችል አሳይቷል ። sentence: በተመሳሳይ ሁኔታ አውዲ አውቶሞቢልም ይህን ማድረግ እንደሚችል በዐውደ ርእዩ ላይ ለመታዘብ ተችሏል ። አውዲ አውቶሞቢልም sentence: እንዲሁም የደቡብ ኮሪያው ሂዩንዴይ የተለያዩ የአውቶሞቢል ክፍሎች በልዩ የእጅ ሰዓት ትእዛዝ የሚንቀሳቀሱበትን ሁኔታ አሳይቷል ። የደቡብ ኮሪያው ሂዩንዴይ sentence: ከብስክሌተኞች ቆብ ብርሃን ይንጸባረቅና ፊት ለፊት የሚመጣ ቮልቮ ተሽከርካሪ ካለ ስልኩ የመንቀጥቀጥም ሆነ የንዝረት ምልክት ይሰጣል ። sentence: ሆኖም ገበያ ላይ ከመዋሉ በፊት ቆቡ አሁንም ተጨማሪ ፍተሻ እንደሚያሻው ቮልቮ አስታውቋል ። ቮልቮ sentence: በዚያው የተጠቃሚዎች የኤልክትሮኒክስ ዐውደ ርእይ የስፌት መኪናም በካሜራ ርዳታ ቅድን ጥለትን እንደ መራጩ ፍላጎት አሳምሮ ራሱ መስፋትም መጥለፍም እንደሚችል ታይቷል ። sentence: የዓይን መንጽር ተንቀሳቃሽ ምስልና የመሳሰለው የሚታይበት ኢምንት የቴሌቭዥን ሣጥን ሆኖም ያገለግላል ። sentence: በባርሴሎና እስፓኝ ከዚያም በሃኖፈር ጀርመን ዘንድሮ ምን ተጨማሪ አዳዲስ የኤልክትሮኒክስ ውጤቶች ይቀርቡ ይሆን ጊዜው ሲደርስ የምንመለከተው ይሆናል ። በባርሴሎና እስፓኝ በሃኖፈር ጀርመን ዘንድሮ sentence: የስፖርት ዘገባ መጋቢት ቀን ዓ ም በስፔን ላሊጋ ክሪያስቲያኖ ሮናልዶ በ ደቂቃ ሐትሪክ በመሥራት ለቡድኑ ግቦችን አስቆጥሯል ። መጋቢት በስፔን ሮናልዶ sentence: የውጭ ጉዳይ ሚንሥትር መግለጫ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል ። የኢትዮጵያ ዛሬ sentence: የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል ። የኢትዮጵያ ዛሬ sentence: ከድምፅ ሰጭዎቹ አብዛኛዎቹ እቅዱን ቢቃወሙም ድምጹን ለመስጠት የወጣው ህዝብ ቁጥር ከ በመቶ በማነሱ ህዝበ ውሳኔው ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል ። sentence: በስተሰሜን ስሎቫክያ በስተሰሜን ምዕራብ ኦስትሪያ በስተምዕራብ ስሎቬንያ በስተደቡብ ምዕራብ ክሮኤሽያ እና በስተደቡብ ሰርቢያ በስተምሥራቅ ሩሜንያ በስተሰሜን ምሥራቅ ደግሞ ዩክሬን ። በስተሰሜን ስሎቫክያ በስተሰሜን ምዕራብ ኦስትሪያ በስተምዕራብ ስሎቬንያ በስተደቡብ ምዕራብ ክሮኤሽያ በስተደቡብ ሰርቢያ በስተምሥራቅ ሩሜንያ ዩክሬን sentence: ሀንጋሪ የአሁኑን ድንበርዋን የያዘችው ከግዛትዋ በመቶውን ከህዝብዋ ደግሞ በመቶውን ካሳጣት ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ነው ። ሀንጋሪ sentence: ከጦርነቱ በኋላ በኮሚንስቶች ጎራ ስር የወደቀችው ሀንጋሪ የምሥራቁ ጎራ ሲፈረካከስ በጥቅምት ዴሞክራሲያዊ ምክርቤታዊ ሪፐብሊክ ሆነች ። ሀንጋሪ sentence: በጎርጎሮሳዊው ዓ ም የአዉሮጳ ኅብረት የሆነችው ሀንጋሪ ወደ ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ አላት ። በጎርጎሮሳዊው የአዉሮጳ ኅብረት ሀንጋሪ sentence: ድምፅ ለመስጠት ከወጡት ሀንጋርያውያን በመቶው ወይም ሚሊዮኑ እቅዱን ተቃውመዋል ። sentence: ይሁንና ድምጽ የሰጠው ህዝብ ቁጥር በመቶ ብቻ በመሆኑ ህዝበ ውሳኔው ውድቅ ተደርጓል ። sentence: ያም ሆኖ ኦርባን ለፓርቲያቸው ለፊዴስዝ ደጋፊዎች ባሰሙት ንግግር ውጤቱን እጹብ ድንቅ ብለውታል ። ለፊዴስዝ sentence: በንግግራቸው የህዝበ ውሳኔውን ተቀባይነት አለማግኘት ግን ፈጽሞ አላነሱም ። sentence: ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ የተባለ ስደተኛ በገባበት ባለፈው ዓመት ድንበሯን በመዝጋት የመጀመሪያዋ የምሥራቅ አውሮጳ ሀገር ናት ። ባለፈው የምሥራቅ አውሮጳ sentence: እርምጃው በአውሮጳ ኅብረት ቢወገዝም የሀንጋሪ መንግሥት ከዚህ አቋሙ አሁንም ፍንክች አላለም ። በአውሮጳ ኅብረት የሀንጋሪ sentence: ከእሁዱ ህዝበ ውሳኔ በኋላም ኦርባን ግባቸውን ለማሳካት በመጪዎቹ ቀናት ህገ መንግሥታዊ ማሻሻያዎችን ለማድረግ የሚያስችሉ ህጎችን እንደሚያወጡ እና እንደሚሰሩም አስታውቀዋል ። ከእሁዱ በመጪዎቹ sentence: ኦርባን መንግሥታቸው አሁንም የህብረቱን እቅድ መቃወሙን እንደሚቀጥል አስታውቀዋል ። sentence: ጥያቄው ብራሰልስ አሁን የብዙሃኑን ውሳኔ ይቀበላል አይቀበልም ነው ። ብራሰልስ sentence: የኦርባንን ማስፈራሪያ እና አዝማሚያቸውን የብራሰልስ ባለሥልጣናት እንደ ዋዛ አላለፉትም ። የብራሰልስ sentence: እጅግ ዝቅተኛው የምርጫ ተሳትፎ የሌሎችን መብት የሚጋፉ ህዝበ ውሳኔዎች የአውሮጳ ፖለቲካ የሚካሄድበት መንገድ አለመሆኑን በድጋሚ ያሳያል ። የአውሮጳ sentence: እዚህ ጥያቄው ህዝበ ውሳኔ ሳይሆን አንድ አምባገነን መሪ ለፀረ የውጭ ዜጋ መርሁ ምኞት እና ፍላጎት ማረጋጋጫ ማግኘት ነበር ። sentence: ህብረቱ እስከ መጪው የጎርጎሮሳውያኑ ዓም መጨረሻ ደግሞ ሺህ ያህሉን ለአባላቱ ለማከፋፈል አቅዷል ። እስከ sentence: የህብረቱ አባል ሀገራት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች ባሳለፉት ውሳኔ መሠረት ሀንጋሪ ስደተኞችን መቀበል አለባት ። ሀንጋሪ sentence: ሀንጋሪ ግን ይህን በመቃወም አቤቱታዋን ለአዉሮጳ የበላይ ፍርድ ቤት አቅርባ ነበር ። ሀንጋሪ ለአዉሮጳ የበላይ ፍርድ ቤት sentence: ከዚያ በኋላ ደግሞ በእቅዱ ላይ ህዝበ ውሳኔ ጠራች ። sentence: ሀንጋሪያዊው የፖለቲካ ሳይንቲስ ጋቦር ቶሮክ አሁን ሊተኮርበት የሚገባው ዋናው ጉዳይ ውጤቱ ነው ይላሉ ። ቶሮክ sentence: ውድቅ ከሆነው ህዝበ ውሳኔ በኋላ ተቃዋሚዎቹ የግራ እና የቀኝ ፓርቲዎች ኦርባን ከሥልጣን ይውረዱ እያሉ ነው ። sentence: ሀገሪቱ አንድ ላይ ናት ዋናው ነገር ብዙሀኑ ኮታውን እምቢ ሲል ድምጹን መስጠቱ ነው ። sentence: በመቶ የሚሆነው ህዝብ ለህዝበ ውሳኔው ደንታ አልነበረውም ወይም በጥያቄው አልተስማማም ። sentence: እኚህ አስተያየት ሰጭ ደግሞ ኦርባን እስካሁን ከተናገሩት በላይ የህዝበ ውሳኔው ውጤት ሊያመጣ የሚችለውን ነገር ያብራሩልን ሲሉ ጠይቀዋል ። sentence: ቪክቶር ኦርባን ውጤቱ በብራሰልስ ምን እንደሚያስከትል አንድ የተጨበጠ ነገር መናገር ከቻሉ የበለጠ እናውቃለን ። ኦርባን በብራሰልስ sentence: ማንም ምንም እስካልተናገረ ድረስ እኛ የምናውቀው ህዝበ ውሳኔው ተቀባይነት እንደሌለው ነው ። sentence: ተቃዋሚዎች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም የመብት ተሟጋቾች ህዝቡ ድምጹን ለመስጠት እንዳይወጣ ሲቀሰቅሱ ነበር ። sentence: ከተሰጠው ድምፅም ከ ሺህ በላይ የሚሆነው ተቀባይነት አላገኘም ። sentence: ከህዝበ ውሳኔው በፊት መንግሥት ለቅስቀሳ የተጠቀመባቸው የቴሌቪዥን ማስታወቂያዎች ስደተኞችን ከአሸባሪነት እና ከወንጀል ጋር የሚያያዙ ነበሩ ። sentence: ሀንጋርያውያን አብዛኛው ህዝብ ስለ መጻኤ እድሉ አለመጨነቁ አሳስቧቸዋል ። sentence: ከአውሮጳ ኅብረት ጋር በጀመሩት እሰጣ ገባ የቀጠሉት ኦርባን ግባቸውን ለማሳካት እወስዳለሁ ያሏቸው እርምጃዎች በርካታ ትችቶች እየተሰነዘሩባቸው ነው ። ከአውሮጳ ኅብረት sentence: የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት ጠቅላይ ሚንሥትር አቢይ አህመድ የአምቦ ጉብኝት እና የኅብረተሰቡ የለውጥ ተማጽኖን ይዳስሳል ። አህመድ የአምቦ sentence: ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሱ የለውጥ አቅጣጫቸውንም እንዲያመላክቱ የሚወተውቱ ጥያቄዎች በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እየተነሱ ነው ። አህመድ sentence: ከተለያዩ የማኅበረሰቡ አባላት ጋር ከጀመሩት ንግግር ባሻገር ሌሎች ጉዳዮችን ለመመልከት ጊዜ ያስፈልጋቸዋል ሲሉ የሚሞግቱም አሉ ። sentence: ረቂቁ በኢትዮጵያ ገዢው መንግሥት ሰብአዊ መብቶችን እንዲያከከብር ብሎም ለመልካም አስተዳደር ትኩርት እንዲሰጥ ይጠይቃል ። በኢትዮጵያ sentence: በሳምንቱ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መነጋገሪያ ከኾኑ ጉዳዮች መካከል የጠቅላይ ሚንሥትር አቢይ አህመድ በአንቦ ከተማ ያደረጉት ንግግር ይገኝበታል ። በሳምንቱ አህመድ በአንቦ ከተማ sentence: በሺህዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች የጠቅላይ ሚንሥትሩ ንግግርን በሥፍራው ተገኝተው ያደመጡ ሲኾን ይኽን መልእክት የያዘው የቪዲዮ ምስልም በትዊተር እና ፌስቡክ ተንሸራሽሯል ። sentence: በጠቅላይ ሚንሥትሩ ንግግር በመደመም አድናቆት የሰጡም ትችት እና ተቃውሞ የሰነዘሩም ነበሩ ። sentence: በትዊተር እና በፌስቡክ ብሎም በዋትስአፕ ከተሰጡት የድጋፍ እና የትችት አስተያየቶች የትዊተሮቹን እናስቀድም ። sentence: የቀድሞ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጅ አቢይ ተክለማርያም በትዊተር ገጹ ቀጣዩን መልእክት በእንግሊዝኛ አስፍሯል ። የአዲስ ነገር ጋዜጣ ተክለማርያም sentence: አቢይ ሰዎችን ማነጋገር ይወዳል በማለት ይንደረደራል አቢይ ጠቅላይ ሚንሥትር አቢይን ሲገልጣቸው ። sentence: ስትል ጽሑፏን የጀመረችው ሐና ጫላ ፦ የቀድሞው ሰርዐት ስትሉ ከዶክተር አብይ በፊት የነበረውን ኢህአዴግ ነው የምናስገባው ወይስ ደርግን ነው ጫላ ኢህአዴግ sentence: እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር አሁን ከሁሉም ነገር በላይ የሆነው አንድነትና ሰላም እየሸተተን ነው በሞገስ ሀረጎት የተሰጠ አስተያት ነው ። sentence: አብይ የበፊቱን በሚያወግዝ መልኩ ከአሁን በኃላ በሚሉ ቃላቶች የታጨቀ ንግግር ነው የሚናገረው ። sentence: በከዚህ በፊቱም አመራር ላይ እኮ እሱም ነበረ አሁን መቼስ አዲስ ጭንቅላት አላስገጠመ ብሏል ። sentence: ኤች አር የተባለው የውሳኔ ሐሳብ በዩናይትድ ስቴትስ ሕግ መምሪያ ምክር ቤት መጽደቁ በሣምንቱ ዋና የመነጋገሪያ የነበር ርእሰ ጉዳይ ነበር ። ኤች አር በዩናይትድ ስቴትስ sentence: ውሳኔ ሐሳቡ በኢትዮጵያ የተፈጸሙ ግድያዎች እንዲጣሩ የታሰሩ እንዲፈቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ እና አፋኝ የተባሉ ሕግጋት እንዲሻሩ ይጠይቃል ፡፡ በኢትዮጵያ sentence: የውሳኔ ሐሳቡ ከመጽደቁ ቀደም ባሉት ጊዜያት በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የምክር ቤት አባላቱን ለማሳመን ከፍተኛ ዘመቻ ተከናውኗል ። sentence: የዘመቻው ተሳታፊዎች በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ የኮንግሬስ አባላትን የትዊተር አድራሻ በማያያዝ ድጋፍ እንዲሰጡ በተደጋጋሚ ወትውተዋል ። በዩናይትድ ስቴትስ የኮንግሬስ sentence: የውሳኔ ሐሳቡ መጽደቁ የዘመቻው ተሳታፊዎችን እና ሌሎች የውሳኔው ደጋፊዎችን እጅግ አስደስቷል ። sentence: ማይክ ኮፍማን ፦ በኮሎራዶ ግዛት የስድስት የምርጫ ወረዳዎች ተወካይ ሲኾኑ ክሪስ ስሚዝ የኒው ጄርሲ አራተኛውን የምርጫ ወረዳ ይወክላሉ ። ኮፍማን በኮሎራዶ ግዛት ስሚዝ የኒው ጄርሲ sentence: እነዚህ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባላትን ኢትዮጵያውያን ውለታችሁን መቼም አንረሳም ሲሉ አወድሰዋል ። የዩናይትድ ስቴትስ sentence: ፕራውድ ኢትዮጵያ በሚል የትዊተር አድራሻ ለማይክ ኮፍማን የቀረበ መልእክት እንዲህ ይነበባል ። ኢትዮጵያ ኮፍማን sentence: በትጋት ላደረጉት በተጨቆነው የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ስም እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ማለት እፈልጋለሁ ። የኢትዮጵያ sentence: በሁለቱ ፖለቲከኞች እና የውሳኔ ሐሳቡን ያጸደቁትን የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ፖለቲከኞች ያወገዙም አሉ ። የዩናይትድ ስቴትስ sentence: የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ ውሳኔው ወቅቱን ያልጠበቀ እና ያልተገባ ነው ሲል ተችቷል ። የኢትዮጵያ sentence: አሁን ገና የሰላም አየር መተንፈስ መጀመራችንን እንደሰሙ አፀደቅን ምናምን እሚሉን sentence: በውሳኔ ሐሳብ የተነሱትን ጥያቄዎች በተመለከተም ጽሑፉን ሲቀጥል ፦ የአሁኑ ጠ ሚ እንደሚያደርጋቸው ባለሙሉ ተስፋ ነን ። sentence: በዘር ተከፋፍለን አንዱ በይ ሌላው ተመልካች የሚል አስተያየት አስፍሯል ። sentence: ጉራቻ ጉማባሱ የተባለ አስተያየት ሰጪ ፦ ለወያኔዎቹ የመጨረሻዉ የራስ ምታትና ኮንትሮባንዳቸውን ዋጋ ያሳጣ ውሳኔ ስለሆነ ይወተውታሉ ግን ማምለጥ አይችሉም ብሏል ። ጉማባሱ sentence: የኢትዮጵያ ችግር በኢትዮጵያውያን እንጂ በአሜሪካውያን ሊፈታ አይችልም የወርቁ ዋንታላ አስተያት ነው ። የኢትዮጵያ ዋንታላ sentence: ወያኔዎች ምንም አይነት በደል ካልሰሩ የተሰኘውን ሕግ ለምን እንደዚ አጥብቀው ጠሉት sentence: ማይክ ሐረር ፦ የኢትዮጵያ አለቃ አሜሪካ ሳትሆን ህዝቦቿ ናቸው ። ሐረር የኢትዮጵያ አሜሪካ sentence: ሰብአዊ መብት ካወቁ በሶርያ ምንም በማያውቁት ህፃናት ላይ ቦምቦችን ለምን ያዘንባሉ ሲል ዮሴፍ ደሳለኝ ፦ መግለጫ ብቻ ከሆነ ለምን እንዳይፀድቅ ጣሩ በሶርያ ደሳለኝ sentence: ለማስፈፀም የምሯሯጡት ዲያስፖራዎች ፀባቸው ከኢህአዴግ ጋር ነዉ ወይስ ከኢትዮጲያ እስቲ ይንገሩን ። ከኢህአዴግ ከኢትዮጲያ sentence: ዓላማዉ የኢትዮጲያን መንግስት ስልጣንና ተግባር በመድፈቅ ሙሉ በሙሉ በምዕራባዉያን ሕግ ለመተካት ያለመ ተግባር ነዉ ብሏል ፡፡ የኢትዮጲያን sentence: ክሪስቶፈር መኮንን ደግሞ ፦ ኤች አር ሕግ እንዲኾን ደግሞ እንግፋ የሚል አስተያየት ሰጥቷል ። መኮንን ኤች አር sentence: ከጥንቷ የሮማ ገዢዎች ዘር የሚወርሰዉ ያ ወጣት የቅዱስ ሮማ ሥርወ መንግሥት ከተሰኘዉ ጎራ ተሠልፎ ሲዋጋ ቡድኑ ተሸንፎ ከተማይቱ በጣሎቶቹ ተማረከች ። የሮማ sentence: የጳጳሱ ታማኞች ይባሉ የነበሩት አሸናፊዎቹ ዳንቴ አምስት ሺሕ ፍሎሪን የፍሎሬንሶች ገንዘብ እንዲከፍል አለያም በእሳት ተቃጥሎ እንዲገደል ፈረዱበት ። sentence: ይሕ የሥነፅሁፍ በረከቱ ዳንቴን በወገኖቹ ዘንድ ኢል ሶሞ ፖኤታ ፥ sentence: ልዕለ ገጣሚ ሲያሰኘዉ በአለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ፔትሬርክና ከቦካሺዮ ጋር ተደምሮ የኢጣሊያ ሥነፅፍ ዘዉዶች የሚል አክብሮት አስችሮታል ። የኢጣሊያ sentence: ለዳንቴ ኢጣሊያ በተለይም ፍሎሬንስ ዉስጥ የተለያዩ መታሰቢያ ሐዉልቶች ቆመዉለታል ። ኢጣሊያ ፍሎሬንስ sentence: እንደ አዉሮጳዉያኑ አቆጣጠር በ ዎቹ መጀመሪያ የተበየነበት ፍርድ የተነሳለት ግን ባለፈዉ አመት ሰኔ ነበር ። እንደ ባለፈዉ sentence: ዳንቴ በሕወቱ ኮሞዲያ ያለዉን መፅሐፉን የመጀሪያዉ የሕወት ታሪክ ፀሐፊዉ ቦካሺዮ ዲቪና ያከለበትን ቅኔ የሮማዉ ወኪላችን ተኽለ እግዚ ገብረየሱስ ባጭሩ ያወጋን ። ዲቪና የሮማዉ እግዚ ገብረየሱስ sentence: ኮሚሽኑ ሲቋቋም ጀምሮ ድጋፍ እና ተቃውሞ ገጥሞታል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። sentence: ቀጣዩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ዘመቻቸዉ ወቅት እንዳሉት የሙቀት ልቀት መጠንን ለመቀነስ አምና የተደረሰበትን ሥምምነት ያፈርሳሉ ። የዩናይትድ ስቴትስ ትራምፕ sentence: ዩናይትድ ስቴትስ ጃፓንን ጨምሮ ከአስራ አንድ የፓሲፊክ አካባቢ ሐገራት ጋር ያደረገችዉን ዉል ን ይሰርዛሉ ። ዩናይትድ ስቴትስ ጃፓንን sentence: ዩናይትድ ስቴትስ ከኩባ ጋር የነበራትን የግማሽ ምዕተ ዓመት ጠብ ለማርገብ ያደረገችዉ ስምምነት ኢራን የኑክሌር ጦር መሳሪያ እንዳታመርት የሚያግደዉን ዉሉ ይሰርዛሉ ። ዩናይትድ ስቴትስ ከኩባ የግማሽ ኢራን sentence: በተገን ጠያቂዎች መኖሪያዎች ላይ የተባባሰው ጥቃት ጀርመን ለስደት አዲስ የምትባል ሃገር አይደለችም ። ጀርመን sentence: ጀርመናውያንም በተለያዩ ሃገራት ተሰደው የሚኖሩ ህዝቦች እንደመሆናቸው ስደትን አያውቁትም ማለት አይቻልም ። sentence: ሆኖም ለስደተኞችም ሆነ ለስደት አዲስ ባልሆነችው በጀርመን በውጭ ዜጎች ላይ በተለያዩ ጊዜያት ጥቃቶች ይፈፀማሉ ። በጀርመን sentence: ከቅርብ ወራት ወዲህ ጀርመን ውስጥ በተገን ጠያቂዎች የመኖሪያ ህንፃዎች ላይ ተከታታይ ቃጠሎዎች ደርሰዋል ። ከቅርብ ጀርመን sentence: ይህም በጎርጎሮሳውያኑ ዓመተ ምህረት ከተመዘገቡት ጥቃቶች በልጦ ነው የተገኘው ። በጎርጎሮሳውያኑ sentence: ጀርመን ውስጥ እነዚህን መሰል አደጋዎች ሲደርሱ ግን አዲስ አይደለም ። ጀርመን sentence: በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር በ ዎቹ በተለይ በምሥራቅ ጀርመን በውጭ ዜጎች ላይ ተመሳሳይ ጥቃቶች ደርሰዋል ። በጎርጎሮሳውያኑ ጀርመን sentence: ከዚያን ወዲህም በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚደርሱ እነዚህን የመሳሰሉ የዘረኞች ጥቃቶች ሰለባ የሆኑ የውጭ ዜጎች ጥቂት የሚባሉ አይደሉም ። sentence: በዶክተር ሽፈራው አስተያየት ቀኝ አክራሪዎች ህብረተሰቡ ተገን ጠያቂዎች ጀርመን መግባታቸውን እንዲቃወም ልዩ ልዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ ። ጀርመን sentence: ጀርመን የምትቀበላቸው ተገን ጠያቂዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሄድ እዚህ ሁሌም የሚያነጋግር ጉዳይ ነው ። ጀርመን sentence: የስደተኞች ቁጥር ባደገ መጠን እነርሱን ለማስተናገድ የሚወጣው ገንዘብም ማከራከሩ አልቆመም ። sentence: በጎርጎሮሳውያኑ ቱ የጀርመን ፌደራል ግዛቶች ለተገን ጠያቂዎች ጉዳይ የሚውል ተጨማሪ ቢሊዮን ዩሮ ያወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል ። በጎርጎሮሳውያኑ የጀርመን sentence: ይህ ገንዘብም ሃገሪቱ በ ለዚሁ ለተገን ጠያቂዎች ከመደበችው በጀት በእጥፍ የሚበልጥ ነው ። sentence: በዚህ ዓመት ጀርመን እንድትቀበላቸው ማመልከቻ ያስገቡ ተገን ጠያቂዎች ቁጥር ከ ሺህ ይበልጣል ። በዚህ ጀርመን sentence: የአመልካቾቹ ቁጥር በዚሁ ዓመት ከ ሺህ በላይ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል ። በዚሁ sentence: ጀርመን ይህን ያህል መጠን ያላቸውን ተገን ጠያቂዎች መቀበሏን የሚቃወሙ ወገኖችና አንዳንድ ፖለቲከኞች ሃገሪቱ ጫናው በዝቶባታል ሲሉ ይከራከራሉ ። ጀርመን sentence: ከጥቃቶች አብዛኛዎቹ ጀርመን ለጀርመናውያን ብቻ የሚል አስተሳሰብ በሚያራምዱ ቀኝ አክራሪዎች ና ደጋፊዎቻቸው የሚፈፀሙ መሆናቸው ይታመናል ። ጀርመን sentence: ለምሳሌ ባለፉት ስድስት ወራት ከደረሱት አደጋዎች በመቶው በቀኝ አክራሪዎች የተፈፀሙ መሆናቸው ተነግሯል ። ባለፉት sentence: አሁን አሁን ከነዚህ ወገኖች ጋር ግንኙነት የሌላቸው ጀርመናውያንም የቀኝ አክራሪዎቹን አመለካከት እንደያዙ ዶክተር መኮንን ያስረዳሉ ። sentence: ሆኖም በንፅፅር የተሻለ ሲባል በቆየው በምዕራብ ጀርመንም በቀን አክራሪዎች የሚፈፀሙ ጥቃቶች እየተባባሱ መሆኑ ነው የተነገረው ። በምዕራብ ጀርመንም sentence: በርሳቸው እምነት ይህን ለማስተካከል ጥረት እየተደረገ ቢሆንም ብዙ ይቀረዋል ። sentence: መጽሐፍትን በተንቀሳቃሽ ስልክ በስልክ ወይም በተመሳሳይ የኮምፒውተር መገልገያዎች ለንባብ የቀረቡ መፅሀፍት ኢትዮጵያ ውስጥ መሸጥ እስካሁን ብዙም የተለመደ አይደለም ። ኢትዮጵያ sentence: በአንድ በኩል ይህንን አገልግሎት የሚሰጥ አፕሊኬሽን አለመኖሩ ሲሆን በሌላ ወገን ደግሞ ክፍያው በኦንላይን መፈፀም ስላለበት ነው ። sentence: ቴክኖሎጂውም እያደገ ሲሄድ ሰዎች መፅሀፉን በ ይገዙና እና ያነቡ ጀመር ። sentence: የኢትዮጵያ መጽሀፎችን ለገበያ ያቀረበው ሎሚ ቡክስ ወይም ሎሚ መፅሀፍት ከነዚህ አንዱ ነው ። የኢትዮጵያ ሎሚ መፅሀፍት sentence: ሰዎች በቀላሉ ስልካቸውን ተጠቅመው መፅሀፍ ማንበብ እንዲችሉ ነው ይላል የሎሚ መፅሀፍት መስራች ብሩክ ኃይሉ ። የሎሚ መፅሀፍት ኃይሉ sentence: ለጊዜው ግን የዚህ ተጠቃሚ የሚሆኑት የአንድሮይድ ተገልጋዮች ብቻ ናቸው ። sentence: የኢ ቡክ ወይም በዲጂታል መልክ የሚቀርብ መፅሀፍ ከሚታተመው መፅሀፍ ጋር ሲነፃፀር ዋጋው መለስተኛ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አማራጮችንም ይሰጣል ። sentence: አንባቢያን የማይችሉት ነገር ቢኖር አንዴ የገዙትን መፅፋት ለሌላ ሰው መላክ ወይም ማጋራት ነው ። sentence: ሎሚ ቡክስ በአሁኑ ሰዓት ከ መፅሀፎች ለገበያ እንዳቀረበ ይናገራል ። በአሁኑ sentence: ከዚህም ሌላ ደራሲያኑ ምን ያህል መጽሀፋቸው እንደተሸጠ ራሳቸው ገብተው የሚቆጣጠሩበት መንገድ እንደተዘጋጀላቸው የሎሚ ቡክስ መስራች ይናገራል ። የሎሚ ቡክስ sentence: አንባብያኑም ከዚህ ቀደም በቀላሉ የማያገኙትን አገልግሎት ይዘን ብቅ ስላልን ጥሩ አስተያየት እየሰጡን ነው ይላል ብሩክ ። sentence: ደራሲ ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፋ መንገደኛ የሚለው መፅሀፉን በሎሚ መፅሀፍት አማካኝነት በኦንላይን ከሚሸጡ ደራስያን አንዱ ነው ። አልማዝ ሰይፋ sentence: ደራሲው መፅሀፎቹን በአፕሊኬሽን መልክ የመሸጡ ጥያቄ ሲቀርብለት በደስታ ነው የተቀበለው ። sentence: ደራሲ አለማየሁ ገላጋይም ቢሆን ሎሚ መጽሀፍት ሶስት መፅሀፎቹን ኦንላይን ላይ እንዲሸጥ ፈቅዷል ። ገላጋይም sentence: ፍቃድ ጠይቀውት መፅሀፉ በኦንላይን ሲሸጥ ይህ የመጀመሪያ ጊዜው ነው ። sentence: ከዚህ በፊት ግን ያለ ፍቃድ ስኬን እያደረጉ መፅሀፎቼን በኦንላይን አሰራጭተዋል ይላል ። sentence: የፖለቲካ ፍጥጫ ያስከተለው ስጋት እኛና እነሱ የፖለቲካ አሰላለፍ አገሪቱን ወደ አልሆነ አቅጣጫ እየወሰዳት እንደሆነ ምሁራን አሳሰቡ ። sentence: ከስልሳዎቹ አንስቶ የሚታየው የተቃራኒ ፖለቲካ አካሄድ ዛሬም ሐገሪቱን እያሰጋ መሆኑን አመልክተዋል ። ከስልሳዎቹ ዛሬም sentence: የሃሳብ ልዩነት መኖሩ መጥፎ እንዳልሆነ የጠቆሙት ምሁራኑ መነጋገርና መመካከሩ ግን መፍትሄ ያመጣል የሚል እምነት እንዳላቸው ተናግረዋል ። sentence: ይህን ተከትሎም የውህደቱ ደጋፊዎችና የውህደቱ ተቃዋሚዎች በየፊናቸው እኛ እና እነሱ በሚል የፖለቲካ አሰላለፍ ገብተዋል ። sentence: ይህ የፖለቲካ አካሄድ አገሪቱን ወደ ባሰ ችግር ውስጥ እንደሚወስዳት ምሁራን ስጋታቸውን ገልፀዋል ። sentence: የዲላ ዩኒቨርሲቲ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ቴዎድሮስ ተ ማርያምም የሁለቱን ምሁራን አስተያየት ይጋራሉ ። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማርያምም sentence: አገሪቱና ህዝቦቿ አሁን ከደረሱበት አጣብቂኝ ውስጥ ለማውጣት ፖለቲከኞች የሃሳብ ትግል አድርገው አሸናፊውን ሀሳብ መቀበል ተገቢ እንደሆነ ዶ ር ሲሳ ተናግረዋል ። sentence: ዶ ር ገብረ ኢየሱስ እንደሚሉት ደግሞ ወደግጭት ከሚመሩ ቃላትና ነገሮች መቆጠብና ከራስ ስልጣን ይልቅ የአገርን ጥቅም ማስቀድም ይገባል ። ኢየሱስ sentence: የተቃውሞ ሰልፉን የጀመረችው አውስትራሊያ ስትኾን እንደ ተቃውሞ ሰልፉ አስተባባሪዎች ከኾነ ቢያንስ ሰው በተቃውሞው ተሳታፊ ኾኗል ። አውስትራሊያ sentence: በታይላንድ ሕንድ እና ደቡብ ኮሪያም ተማሪዎች እንዲሁም የሰልፉ ደጋፊዎች ተሳታፊ ኾነዋል ። በታይላንድ ሕንድ ደቡብ ኮሪያም sentence: በርሊን ከተማ ውስጥ በተደረገው የከባቢ አየር ጥበቃ የተቃውሞ ሰልፍ ሰዎች መሳተፋቸው ተገልጧል ። sentence: ቦን የሚገኘው የዶይቸ ቬለ ሠራተኞችም ዶይቸ ቬለ ከሚገኝበት ሕንጻ አቅራቢያ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት ተከናውኗል ። ቦን የዶይቸ ቬለ ዶይቸ ቬለ የተባበሩት መንግሥታት sentence: በመላው ዓለም ዙሪያ በዛሬው ዕለት ከ በላይ የተቃውሞ ሰልፎች መከናወናቸው ታውቋል ። በመላው ዓለም በዛሬው sentence: የኢንተርኔት ጥሪ ቁለፋ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። sentence: አፍሪቃ የካሜሩን ቀውስ እና ቀጣዩ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በካሜሩን የፊታችን መስከረም ዓም ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ይካሄዳል ። አፍሪቃ የካሜሩን በካሜሩን የፊታችን sentence: የሀገሪቱ ሕግ በሚፈቅደው መሰረትም የምርጫው ዘመቻ በዛሬው ዕለት በይፋ ዘመቻ ተጀምሯል ። በዛሬው sentence: የካሜሩን ምርጫ ካሜሩንን ካለፉት ዓመት ወዲህ በሚመሩት ፕሬዚደንት ፖል ቢያ አንፃር ስምንት እጩዎች በተወዳዳሪነት ቀርበዋል ። የካሜሩን ካለፉት ቢያ sentence: ይሁንና ውዝግብ በቀጠለበት እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ በሆነው የሀገሪቱ አካባቢ ምርጫውን እና ዘመቻውን እንደታሰበው ማካሄድ መቻሉ አጠራጣሪ ሆኗል ። sentence: ይህንኑ አካባቢ ከተቀረው ካሜሩን ለመገንጠል የሚንቀሳቀሱት ታጣቂዎች እነርሱ ሀገር በሚሉት በዚሁ አካባቢ የውጭ ምርጫ እንዲካሄድ እንደማይፈቅዱ ዝተዋል ። ካሜሩን sentence: ከ ሚልዮኑ የካሜሩን ህዝብ መካከል ፈረንሳይኛ ቋንቋ ተናጋሪ ነው ። የካሜሩን sentence: ይህን ተከትሎ ታድያ ብዙ ሕዝብ በአካባቢው ተደጋግሞ በመታየት ላይ ያለውን ግጭት መሸሹን መርጧል ። sentence: የግዛቱ ዋና አስተዳዳሪ ቤርናር ኦካሊያ ቢላይ በሀገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርበው ነዋሪዎቹ ወደየመኖሪያቸው እንዲመለሱ ተማፅነዋል ። ኦካሊያ ቢላይ sentence: የጦር ኃይሉ በዚያ ያለው ህዝቡን እና ንብረቱን ከጥቃት ለመከላከል እና ጥቃቱን ለማስቆም ነው ። sentence: እንግሊዝኛ ተናጋሪዎቹ ዓማፅያን ናቸው የኃይል ተግባር እየፈጸሙ ያሉት በሚል ዋና አስተዳዳሪ ቤርናር ኦካሊያ ቢላይ ያካባቢውን ህዝብ ለማረጋጋት ሙከራቸውን ቀጥለዋል ። ኦካሊያ ቢላይ sentence: ነዋሪዎች ከለላ እንደሚደረግላቸው በማስታወቅ በየቤታቸው እንዲቆዩ የተማፀኑት ዋና አስተዳዳሪው ራሳቸው በሚከ ላከሏቸው ወታደሮች ታጅበው ነው የሚዘዋወሩት ። sentence: ባጠቃላይ ነዋሪዎቹ ውዝግቡ ባካባቢው እስካላበቃ ድረስ ነፃና ትክክለና ምርጫ ማካሄድ ይቻላል ብለው አያምኑም ። sentence: በሰሜን ምዕራቡ እና በደቡብ ምዕራቡ ካሜሩን ግዛቶች ተዓማኒ ምርጫ ማካሄድ አይቻልም ። sentence: እና በሁለቱ አካባቢዎች ነፃ እና ትክክለኛ ምርጫ ለማካሄድ ቢፈለግም ጊዜው በማለፉ በወቅቱ ምንም ሊደረግ አይችልም ። sentence: ብዙ እጩዎች ሰዎች ድምፃቸውን እንዲሰጡ ለማበረታትት በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው ። sentence: ይሁንና እስካሁን የተቃዋሚው የካሜሩን ብሔራዊ ዜግነት ንቅናቄ ፓርቲ እጩ አፋኑዊ ብቻ ናቸው ውዝግብ ወደሚታይበት አካባቢ የሄዱት ። sentence: የህዝቡን ጥያቄ እና ፍላጎት የማያዳምጥ መንግሥት ስላለን ብቻ በውዝግብ ላይ የምትገ ። sentence: ሌላው ፕሬዚደንታዊ እጩ ጆሹዋ ኦሲህ ለቀውሱ የተሻለ መፍትሔ እንዳላቸው ነው የገለጹት ። ኦሲህ sentence: ችግሩ ወደ መገንጠል ጥያቄ ያመራው ህዝቡን የማግለሉ ድርጊት እና በህዝቡም ላይ እየተፈጸመ ያለው ኢፍትሓዊ አሰራር ነው ። sentence: ጉዳዩን የሚረዳ ፕሬዚደንት ካለ ችግሩን ለማስወገድ በመጀመሪያ ህዝብ ለሚገለልበት አሰራር መፍትሄ መስጠት ነው ። sentence: እኔ ፕሬዚደንት ሆኜ ብመረጥ የመጀመሪያው ውሳኔዬ የሚሆነው ጉዳዩ የፖለቲካ ችግር መሆኑን አምኖ መቀበል ነው ። sentence: የካሜሩን አስመራጭ ቦርድ ሊቀ መንበር ኤኖው አብራምስ ምርጫው በሁሉም አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ እንዲካሄድ ጥረት በመደረግ ላይ መሆኑን አስታውቀዋል ። የካሜሩን አብራምስ sentence: ለምርጫ የሚያስፈልገው ቁሳቁስ ከሞላ ጎደል ተዘጋጅቷል የድምፅ መስጫ ወረቀቶችን የመሳሰሉት ቁሳቁሶችም ወዳካባቢው በመላክ ላይ ነው ። sentence: በካሜሩን የአውሮጳ ህብረት ተጠሪ ሀንስ ፔተር ሻዴክ እንዳስታወቁት ህብረቱ በምርጫው በታዛቢነት ባይሰማራም የምርጫውን ሂደት መከታተሉ አይቀርም ። በካሜሩን የአውሮጳ ህብረት ፔተር ሻዴክ sentence: ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ በጀርመን ቡንደስሊጋ ቦሩስያ ዶርትሙንድ አጀማመሩ የሰመረ ይመስላል ። ሣምንታዊ በጀርመን ቦሩስያ ዶርትሙንድ