sentence: ትራምፕ ስደተኞችን በግንብ ሙስሊሞችን በመግቢያ ፍቃድ ለማገድ ሲዝቱ የፓኪስታኑ ሙስሊም ስደተኛ ልጅ ሳዲቅ ካሕን የለንደን ከንቲባ ሆኑ ። የፓኪስታኑ ካሕን የለንደን sentence: የመልካሳ የምርምር ማዕከል የ ዓመት ጉዞ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የመልካሳ የምርምር ማዕከል sentence: ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ለመወዳደር የሪፐብሊካን ፓርቲን ዉክልና ያገኛሉ የሚባሉት ዶናልድ ትራምፕ ግን የቴሜር ትግል ለድል በመብቃቱ የሚደሰቱበት አመክንዮ የለም ። ለዩናይትድ ስቴትስ የሪፐብሊካን ፓርቲን ትራምፕ sentence: ሁለቱም የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ኢትዮጵያ ያለችበት ወቅታዊ ችግር የሚፈታው በሚኒስትሮች መለዋወጥ ሳይሆን ኢህአዴግ መሰረታዊ እና የፖሊሲ ለውጥ ሲያደርግ ነው ይላሉ ፡፡ ኢትዮጵያ ኢህአዴግ sentence: ወኪሎቻችን ከቫቲካን ከብራስልስ እና ከዩናይትድ ስቴትስ ያጠናቀሩትን ዘገባ ልከውልናል ። ከቫቲካን ከብራስልስ ከዩናይትድ ስቴትስ sentence: ግን ለሳተላይቱ አገልግሎት ባለመከፈሉ ዜናውን ሊያደምጡ የቻሉት በኮንጎ ከተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ራድዮ ነበር ። በኮንጎ የተመድ sentence: ተያይዘው ከዲማ መነኮሳት ከነአባ ተጠምቀ መድኅንና ከነአባ ዮሐኒ ዘንድ ለፍርድ ሄዱ ፡፡ ከዲማ መድኅንና sentence: ሳይንስ እና ኅብረተሰብ የህዋ ሳይንስ በኢትዮጵያ የሕዋ ሳይንስ እየረቀቀና እየመጠቀ እንደሄደ ብዙዎች ያምናሉ ። በኢትዮጵያ sentence: ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደሌሎቹ ተናጋሪዎች ሁሉ ቄሮ በሚል ስያሜ የሚጠሩትን የኦሮሞ ወጣቶችንም አንስተዋል ፡፡ sentence: በሌሎቹም ዘርፎችም እንዲሁ አዎንታዊነቱንና አሉታዊነቱን እያነሱ ብዙ ማለት ይቻላል ፡፡ sentence: የአዋጁን አፈፃፀም በበላይነት የሚከታተለዉ ብሔራዊ ኮማንድ ፖስት መቋቋሙም ይታወቃል ። sentence: በሌላ በኩል የጥሪ ሃብት ዋጋ ማሽቆልቆል በአብዛኛዉ ነዋሪ ላይ ተፅኖ ያሳድራል ሲሉ ፕሮፊሰር ሮበርት ካፕል ይናገራሉ ። ካፕል sentence: ከዕለታት አንድ ቀን አዕዋፋት ተሰብስበው እያደኑ ስለሚይዟቸው ጠላቶቻቸው ይወያያሉ አሉ ፡፡ sentence: የኢህአዴግ አብዮታዊ ዲሞክራሲ እና ጥፍንግ ያለ የማዕከላዊነት አመለካከት እስካልተለወጠ ድረስ የግለሰብ መቀየር ምንም ዓይነት ለውጥ አያመጣም ይላሉ ፡፡ የኢህአዴግ sentence: ሮዉሴፍ የምክር ቤቱን ዉሳኔ ዘመናይ መፈንቅለ መንግሥት በማለት አዉግዘዉታል ። sentence: ህዝብ እየጠየቀ ያለው የፖሊሲ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች መለዋወጥ ለውጥ አያመጣም ብለዋል ፡፡ sentence: የኦህዴድ ውሳኔዎች እና የተጨማሪ እስረኞች ፍቺ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የኦህዴድ sentence: የሐዋሳው የዶይቼ ቬለ ወኪል ሸዋንግዛው ወጋየሁ በጉዳዩ ላይ የከተማዋን ነዋሪዎች ዘወር ዘወር ብሎ አነጋግሯል ። የሐዋሳው የዶይቼ ቬለ ወጋየሁ sentence: አምቦ እና አካባቢዋ ከሶስት አመታት በላይ ጠንካራ ተቃውሞ ከታዩባቸው የኦሮሚያ ከተሞች ቀዳሚዎቹ ናቸው ፡፡ አምቦ ከሶስት የኦሮሚያ sentence: ስለዚህ ህገወጥ የዩራኒየም ማዕድን ስፍራ የበለጠ ለማወቅ የሚፈልግ በጣም ጥንቁቅ መሆን ይኖርበታል ። sentence: ሮዉሴፍ ለደሆችና ለዝቅተኛዉ መደብ የቆመዉን ግራ ዘመሙን የሠራተኛ ፓርቲ ይመራሉ ። የሠራተኛ ፓርቲ sentence: ያኔ ያስተናገዷቸዉ የቅርብ ዘመዳቸዉ ኒዛር ቴሜር አሁን እደገና ሊባኖስን ቢጎበኝ ማን ያስተናግደዋል አሉ በቀደም ። ቴሜር ሊባኖስን sentence: እናንተን እወክል ዘንድ ስለመረጣችሁኝና ዕምነታችሁን ስለጣላችሁብኝ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ፡፡ sentence: የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአምቦ ጉብኝት አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ የረፋድ ውሏቸውን በአምቦ ከተማ አድርገዋል ፡፡ አህመድ የአምቦ የኢትዮጵያ አህመድ ዛሬ በአምቦ sentence: ብዙ ህዝብ ያላት ድሃይቱ ሀገር ኢትዮጵያ እንኳ እ ጎ አ እስከ ዜጎቿ መካከለኛ ገቢ ያላቸው እንዲሆኑ የማደረግ ዓላማ አላት ። ኢትዮጵያ sentence: የመካከለኛዉ ምሥራቅና የምሥራቅ አዉሮጳ ትናንሽ ሐገራት በደቡባዊ አሜሪካዊቱ ትልቅ ሐገር ትልቅ ፖለቲካዊ ቀዉስ ለመደሰት ማዘናቸዉ ፖለቲካዊ ምክንያት የላቸዉም ። የመካከለኛዉ ምሥራቅና የምሥራቅ አዉሮጳ በደቡባዊ አሜሪካዊቱ sentence: ኃላፊው ሙሉ በሙሉ ትምህርት ቤቶች የፈረሱባቸው አካባቢዎች አሉ ብለዋል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። sentence: የኩሬዉ ዓሶች በየጊዜዉ ይሞታሉ የአካባቢዉ ኗሪዎች ደግሞ በበሽታ ይሰቃያሉ ። sentence: በስነ ስርዓቱ ላይ የታደሙት የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር ኩማ ዴቢሳ ንግግሮቹን በጥሞና ከተከታተሉት አንዱ ናቸው ፡፡ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ዴቢሳ sentence: የዛሬ ዘጠኝ ዓመት የማዕድን ማዉጫ ስፍራዉ በይፋ ተዘግቷል አደገኛ ጨረር የሚያስከትለዉ ማዕድንም እንዳይሸጥ በህግ ተከልክሏል ። የዛሬ sentence: የከፋ ዞን ጥብቅ የተፈጥሮ ደን በተፈጥሯዊ መስህብነት በዩኔስኮ ተመዝግቧል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የከፋ ዞን በዩኔስኮ sentence: መቼ እንደምናቀብል መቼ ወደፊት እንደምንሄድ መቼ አብዶ ምሣ እንደምንሠራ ካላወቅን ፖለቲከኛ መሆን አንችልም ፡፡