sentence: ይሁንና ፌርናንዶ ኮሎር ከሁለት ዓመት በላይ ሥልጣን ላይ አልቆዩም ። ኮሎር ከሁለት sentence: በጀርመን ባንክ ጥናት ላይ የሚገኙት ቻርተርጂ እንደሚሉት ከሳሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራት በከፍተኛ ፍጥነት እድገት እየታየባቸዉ ነዉ ። በጀርመን ባንክ የአፍሪቃ ሃገራት sentence: ሀሳብዎት ገዢ በመሆኑ አለመደገፍ ባንችልም ሃሳብዎትን ለማስፈፀም የሚችሉበትን ሜዳ እያጠበቡት መመልከታችን ያሳስበናል ከዚያም አልፎ ሀገራችን ነችና ያገባናል ፡፡ sentence: በሀገር ባህል ልብሶች ያጌጡ እና የዶ ር አብይ ምስሎች የታተሙባቸው ካኔቴራዎችን ለብሰው ወደ ዝግጅቱ ቦታ ሲሄዱ የታዩም ነበሩ ፡፡ sentence: የጐጃም ትውልድ በሙሉ ከአባይ እስከ አባይ በሚለው መጽሐፉ ደራሲ ግርማ ጌታኹን እንዲህ ይላል ወለተ አልፋ አመተ አልፍን ወለደች ፡፡ የጐጃም ጌታኹን sentence: ዛሬ ማክሰኞ የካቲት ዓ ም ቀትር ላይ ሆስኒ ሙባረክ መሞታቸዉን የዘገበዉ የግብጽ መንግሥት ቴሌቬዥን ጣብያ ነዉ ። ዛሬ ሙባረክ የግብጽ sentence: መጥፎ ሁኔታ ሊያጋጥም የቻለው የቤተሰብ መምሪያ አገልግሎት ለማግኘት ስለ ከላዔ ፅንስም ማብራሪያ የሚሰጥበት ሁኔታ ተስፋ የተጣለበትን ያህል አለመስፋፋቱ ነው ። sentence: በካይሮ ሕክምና ላይ የነበሩት ሆስኒ ሙባረክ ከሳምንታት በፊት ቀዶ ጥገናን ለማካሄድ በፊርማቸዉ ማረጋገጣቸዉም ተያይዞ ተዘግቦአል ። በካይሮ ሙባረክ ከሳምንታት sentence: ይሁን እና ዳግም አገርሽቶ ሰዎች ሞተዋል ቆስለዋል በሺህዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ። sentence: ማን እንበላት ካላችሁም እኔ ዋ ኔ የሚል ስም ቢሰጣት መልካም ነው እላለሁ አለች ፡፡ sentence: በሚመጡት ዓመታት የድህነትን መልክዓ ምድር በተወሰኑ ቦታዎች ጎልቶ እናየዋለን ። በሚመጡት sentence: ምክንያቱን ማወቅ የሚሹት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ጃን ክላዉደ ባካ ለአስር ዓመታት ያህል የዉሃዉን ናሙና ሲወስዱ ቆይተዋል ። ክላዉደ ባካ ለአስር sentence: ይህ በሁለተኛውም ዙር ምርጫ ብዙ መራጮችን ድምፅ አስገኝቶላቸው ለድል አብቅቶዋቸዋል ። sentence: ፍርድ ቤቱ የዛሬ አሥር ዓመት ከተቋቋመ ወዲህ ብይን ሲያሳልፍ ይህ የመጀመሪያው ነበር ። የዛሬ sentence: በስነ ስርዓቱ ላይ የታደሙት የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር ኩማ ዴቢሳ ንግግሮቹን በጥሞና ከተከታተሉት አንዱ ናቸው ፡፡ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ዴቢሳ sentence: በጎርጎሪዮሳዊዉ ዓ ም ዩናይትድ ስቴትስ የጃፓን ከተሞች ሄሮሽማና ናካሳኪ ላይ የጣለችዉ አቶም ቦምብ ከዚህ ስፍራ በተገኘዉ ዩራኒየም የተሠራ ነዉ ። በጎርጎሪዮሳዊዉ ዩናይትድ ስቴትስ የጃፓን ሄሮሽማና ናካሳኪ sentence: ይህ በፊናው ከዕድገት ጋር ባለመመጣጠን ብርቱ ሳንክ ነው የሚፈጥረው ። sentence: ድርጅቱ ሌሎች ኢትዮጵያዉያንም የፖለቲካም ሆነ የጎሳ ልዩነትን ወደጎን ብለዉ በድርቅ ለተጎዱት ወገኖች እንዲደርሱ ጥሪዉን አቅርቧል ። sentence: በአዲሱ ተመን መሠረት አንድ የአሜሪካን ዶላር ወደ የኢትዮጵያ ብር ገደማ ይመነዘራል ። የአሜሪካን የኢትዮጵያ sentence: ኤት ኡርቢ በማለት ለሦስተኛ ዓመትም ዛሬ በካቶሊክ ዋና መቀመጫ ቫቲካን ቅዱስ ጴጥሮስ ሠገነት ላይ ሆነው አሰምተዋል ። ለሦስተኛ ቫቲካን sentence: ይህ ፡ ማለትም ምስክሮች የዓቃቤ ሕጉ ቡድን ክሱን የሚደግፍለት ቃል እንዲሰጡ ተፅዕኖ አሳርፎባቸዋል የሚለው ዓይነቱ የመከራከሪያ ሀሳብ በኢቱሪ ክፍለሀገር አዘውትሮ ተሰምቶዋል ። በኢቱሪ sentence: ደኢሕዴን የሚባለው ክልሉን የሚያስተዳድረው ድርጅትም ጥያቄውን ተቀብሎ በሕግ እየመረመረ ይገኛል ። ደኢሕዴን sentence: የዚህ ጊዜ እናትና ልጆች የኔ ባል ይሁን የኔ ባል ይሁን ተባባሉበት ፡፡ sentence: አቶ ለማ ዛሬ የመጣነው እንደከዚህ ቀደሙ እሳት ለማጥፋት ሳይሆን ተስፋን ለመናገር ነው ማለታቸውን ይጠቅሳሉ ፡፡ ዛሬ sentence: የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሙላቱ ተሾመ ትናንት ለሐገሪቱ ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር የዉጪ ንግድን ለማበረታት የብር የምንዛሪ ዋጋ እንደሚቀንስ አስታዉቀዉ ነበር ። የኢትዮጵያ ተሾመ ትናንት sentence: ህዝብ እየጠየቀ ያለው የፖሊሲ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች መለዋወጥ ለውጥ አያመጣም ብለዋል ፡፡ sentence: ኢትዮጵያ በጠፈር ሳይንስ ከአፍሪካ ስድስተኛ ሀገር ሆናለች ወደ ህዋ የምትመጥቀዉ ሳተላይት የምንኖርበትን አካባቢ የምድር ገፅታን የሚያመለክቱ መረጃዎችን ወደ ምድር ትልካለች ። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ sentence: ስለ ስሞታው ዶቼቬለ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ቅነሳ ስራ አመራር ኮሚሽንን አነጋግሯል ። ዶቼቬለ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ቅነሳ ስራ አመራር ኮሚሽንን sentence: የሮሂንግያ ሙስሊሞች በምያንማር የሮሂንግያ ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ በተከፈተው ግጭት ምክንያት ህዝቡ ለሞት እና ለስደት ተዳርጓል ። የሮሂንግያ በምያንማር የሮሂንግያ sentence: ምንጊዜም ቢሆን የሚባለው ነብር ከጓዳ ሳይወጣ የሚበላው ፍየል ተክለፍልፎ መጣ የሚለውን አገርኛ ግጥም አንርሣ sentence: ይህም ውዝግብ የተስፋፋ የትጥቅ ፍልሚያ እንዲሁም ከፍተኛ የጥፋት አደጋ በሚያንዣብበትና መንሠራራት በሚያዳግትበት ደካማ አስተዳደርና የሚንገዳገድ መንግሥት ባለበት አገር ነው ። sentence: ኢትዮጵያ የሕዝብ አስተያየት ስለ የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ በተደነገገው የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስፖርታዊ ጨዋታዎች ተከልክለዋል ። ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ