sentence: በሀገር ባህል ልብሶች ያጌጡ እና የዶ ር አብይ ምስሎች የታተሙባቸው ካኔቴራዎችን ለብሰው ወደ ዝግጅቱ ቦታ ሲሄዱ የታዩም ነበሩ ፡፡ sentence: የዛሬ ዘጠኝ ዓመት የማዕድን ማዉጫ ስፍራዉ በይፋ ተዘግቷል አደገኛ ጨረር የሚያስከትለዉ ማዕድንም እንዳይሸጥ በህግ ተከልክሏል ። የዛሬ sentence: የሐዋሳው የዶይቼ ቬለ ወኪል ሸዋንግዛው ወጋየሁ በጉዳዩ ላይ የከተማዋን ነዋሪዎች ዘወር ዘወር ብሎ አነጋግሯል ። የሐዋሳው የዶይቼ ቬለ ወጋየሁ sentence: የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት አካታች ካልሆነ ወደ ግጭት ሊመራ እንደሚችል ፕሮፌሰር አለማየሁ ገዳ ስጋት አላቸው ። የኢትዮጵያ ገዳ sentence: በስደት ሊኖሩበት ከተመኙ እስኪደርሱ የብራስልስ መናፈሻ ቤታቸው ሆኗል እግሮቹ በቤልጂግ መዲና ብራስል ጎዳናዎች ላይ ሲመላለሱ አይታክታቸውም አንዳች ግብ አላቸውና ። የብራስልስ በቤልጂግ ብራስል sentence: ተያይዘው ከዲማ መነኮሳት ከነአባ ተጠምቀ መድኅንና ከነአባ ዮሐኒ ዘንድ ለፍርድ ሄዱ ፡፡ ከዲማ መድኅንና sentence: የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሁለት እግሩ ሳይቆም ክልል የመፍጠር ጉዳይ ብንሞክር ፍላጎት ብቻ ነው የሚሆነው ሲሉም አስረድተዋል ። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ sentence: በስተመጨረሻ ንግግር ለማድረግ መድረኩን የተረከቡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለታዳሚው ሰላምታ ሲያቀርቡ ህዝቡ በሆታ እና በፉጨት አጅቧቸዋል ፡፡ sentence: የተባበሩት መንግሥታት የህዝብ መመጠኛ ልዩ ድጎማ በመጀመሪያ እንደተነበየው ሳይሆን በአንዳንድ አገሮች ልጅ የመውለዱ ፍላጎት ከፍ አለ እንጂ አልቀነሰም ። የተባበሩት መንግሥታት sentence: ስለዚህ መንግስት የህግ የበላይነትን ማስከበር ባለመቻሉ ሃገር እየታመሰች እንደሆነ አውቆ ለነገ በማሰብ መንቀሳቀስ ዋና ሥራው እንደሆነ ሊታሰብበት ይገባል ፡፡ sentence: የአዉሮጳ ኅብረት መቀመጫ ብሩስል እደቀደመዉ ጊዜ በስብሰባ መጣበብ ቀርቶአል ቤልጂየም ሱቆች ሁሉ ተዘግተዋል ። የአዉሮጳ ኅብረት ብሩስል ቤልጂየም sentence: ሆኖም ካለመሳተፍ መሳተፍ የበለጠ ጥቅም ይኖረዋልና እናንተን መስዬ እናንተን አክዬ እና እናንተን ሆኜ ለመቅረብ ዝግጁ ነኝ ፡፡ sentence: ለ ቀናት የሚፀናዉ ሕግ በየሃገራቱም የተለያዩ ሱቆችን እያዘጋ ነዉ ። ለ sentence: ኃላፊው ሙሉ በሙሉ ትምህርት ቤቶች የፈረሱባቸው አካባቢዎች አሉ ብለዋል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። sentence: ያኔ ያስተናገዷቸዉ የቅርብ ዘመዳቸዉ ኒዛር ቴሜር አሁን እደገና ሊባኖስን ቢጎበኝ ማን ያስተናግደዋል አሉ በቀደም ። ቴሜር ሊባኖስን sentence: እዚሕ እኛ ሐገር የተረጋጉና ጠንካራ ተቋማት አሉ እያሉ የሚናገሩ የሚሉ ሰዎች አሉ ። sentence: የብራዚል ፖለቲካዊ ቀዉስ መነሻ ዉስጣዊና ዉጪያዊ ምክንያቱማጣቀሻ እድምታዉ መድረሻችን ነዉ ። የብራዚል sentence: በእርግጥ ብዙዎቻችን ነገሮችን የምንመለከተው በተናጠል በመሆኑ መፍትሔው ቀልሎ ቢታየንም ሀገር መምራት የብዙ ዘርፎች ድምር ውጤት ነውና ሊከብድ እንደሚችል መገመት ይቻላል ፡፡ sentence: ይህ በሁለተኛውም ዙር ምርጫ ብዙ መራጮችን ድምፅ አስገኝቶላቸው ለድል አብቅቶዋቸዋል ። sentence: በእኔ ምልከታ በብዙ ፈተና ውስጥ እያለፉም ቢሆን ብዙ ውጤቶችን በማስመዝገብዎት ትልቅ እውቅና እሰጣለሁ ፡፡ sentence: የዴን ኻጉ ፍርድ ቤት ብይኑን በራድዮ ወይም በቴሌቪዥን በቀጥታ ያስተላልፋል የሚል ግምት ነበራቸው ። የዴን ኻጉ ፍርድ ቤት sentence: የጥቁር ኬንያዊዉ ተማሪ ልጅ ሥልጣን በያዙ በሰባተኛዉ ዓመት የጀርመኑ ስደተኛ ልጅ ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊም እና ስደተኛ ባይኔ እንዳላይ ይሉ ገቡ ። በሰባተኛዉ የጀርመኑ ትራምፕ sentence: ህዝብ እየጠየቀ ያለው የፖሊሲ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች መለዋወጥ ለውጥ አያመጣም ብለዋል ፡፡ sentence: እርግብም ቀጥላ አሁን የሚያዋጣን ዛሬ ከባላንጦቻችን መወዳጀት ነው አለች ፡፡ ዛሬ sentence: የሐገሬዉ አንጡራ ተወላጅ ጉልበት ለአዉሮጳዉያኑ ሠፋሪዎች ባለመብቃቱ ወይም ባለማርካቱ የሠፋሪዎቹን ፍላጎት ለማሟላት ጥቁር አፍሪቃዉያን በባርነት በገፍ በግፍ የተጋዙትም ያኔ ነበር ። sentence: የዚህ ጊዜ እናትና ልጆች የኔ ባል ይሁን የኔ ባል ይሁን ተባባሉበት ፡፡ sentence: አቶ ሲራጅ ለላፉት ወራቶች ሲተገበር የነበረዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአገሪቱ ሠላም እና ፀጥታ መማምጣት ችለዋልም ብለዋል ። sentence: ኪንሻሳ ላይ በጎሮጎሪዮሳዊዉ የዘመን ቀመር ዓ ም የተገነባ በአፍሪቃ የመጀመሪያዉ የኒኩሊየር ማብላያ ይገኛል ። ኪንሻሳ በጎሮጎሪዮሳዊዉ በአፍሪቃ sentence: ዛሬ ቀትር ላይ ሆስኒ ሙባረክ መሞታቸዉን የዘገበዉ የግብጽ መንግሥት ቴሌቬዥን ነዉ ። ዛሬ ሙባረክ የግብጽ sentence: አሟሟቱ የተፈጥሮ ይሁን ይህን ታሪክ በመዘገቡ ግድያ ተፈጽሞበት ይሁን የተገኛ መረጃ የለም ፈጣሪ ብቻ ነዉ ያንን የሚያዉቀዉ ። sentence: ኢሬቻ ተቃዉሞ እና ግድያ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። ኢሬቻ sentence: እንደ ኤለርስ ገለፃ በነዳጅ ዘይት ዘርፍ በሚደርሰዉ የዋጋ ዉዥቀት ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችና ትላልቅ ባለሃብቶች ላይ የሚደረሰዉ ቀዉስ በጣም ከፍተኛ የሚባል አይደለም ።