sentence: ለዚህም ይመስላል ከተሾሙ ገና ሁለተኛ ሳምንታቸውን እንኳ ያልደፈኑት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከቀዳሚ የስራ ጉብኝታቸው ስፍራዎች አምቦን ያካተቱት ፡፡ ሁለተኛ አምቦን sentence: ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ ኪሎ ሜትር የምትርቀው የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ለማድመጥ ማልደው ወደ አምቦ ዩኒቨርስቲ ስቴድየም ተምመዋል ፡፡ ከአዲስ አበባ የአምቦ አምቦ ዩኒቨርስቲ ስቴድየም sentence: የህዝብ ቁጥር አለቅጥ ከፍ የሚለው ከሰሃራ በስተደቡብ በሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራት ነው ። ከሰሃራ በስተደቡብ የአፍሪቃ ሃገራት sentence: የጐጃም ትውልድ በሙሉ ከአባይ እስከ አባይ በሚለው መጽሐፉ ደራሲ ግርማ ጌታኹን እንዲህ ይላል ወለተ አልፋ አመተ አልፍን ወለደች ፡፡ የጐጃም ጌታኹን sentence: አፍሪቃውያን የሚበጅ መርኅ ተከትለው በዚህ ረገድ ጠንክረው ከሠሩ እመርታቸው የነብር ሳይሆን የአንበሳ ሊሆን ይችላል ተብሎ ይታሰባል ። sentence: በሮዉሴፍ ካቢኔ ዉስጥ አንዲት ጥቁርን ጨምሮ ስድስት ሴቶች ነበሩ ። sentence: የያኔዉ የብራዚል ፕሬዝደንት ሉላ ደ ሲልቫ ግን ለአሜሪካኖች ላደሩት ለነ ቴሜር ግፊት ሴራና ዘመቻ የሚበገሩ አልሆኑም ። የብራዚል ሲልቫ sentence: ይሁን እንጂ በሚመጡት ዐሠርተ ዓመታት ሴቶችና ልጃገረዶች በትምህርትና ማሠልጠኛ እንዲገፉ በዛ ያለ ውች መመደብ ይኖርበታል ሲሉ ነው ሔለን ክላርክ የሚያስገዝቡት ። በሚመጡት ክላርክ sentence: የኩሬዉ ዓሶች በየጊዜዉ ይሞታሉ የአካባቢዉ ኗሪዎች ደግሞ በበሽታ ይሰቃያሉ ። sentence: የጥቁር ኬንያዊዉ ተማሪ ልጅ ሥልጣን በያዙ በሰባተኛዉ ዓመት የጀርመኑ ስደተኛ ልጅ ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊም እና ስደተኛ ባይኔ እንዳላይ ይሉ ገቡ ። በሰባተኛዉ የጀርመኑ ትራምፕ sentence: አንች ብታገኝ አግቢ ብታቂ መንኩሺና ተቀመጪ ብለው ፈረዱ ይባላል ፡፡ sentence: የአኝዋክ ስደተኞች በጎሮም መጠለያ ጣቢያ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። በጎሮም sentence: ከ ዎቹ ማብቂያ እስከ ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ ድረስ በምጣኔ ሐብት በፍጥነት በማደግ ከዓለም ቻይናን አስቀድማ ትከተል ነበር ። ከ እንደ ቻይናን sentence: የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ጥሩ ዉጤት አስገኝተዋል የሚሉት ለራሳቸዉ እንጅ ለሕዝቡ አደገኛ አዋጅ ነዉ ። sentence: ይህ በሁለተኛውም ዙር ምርጫ ብዙ መራጮችን ድምፅ አስገኝቶላቸው ለድል አብቅቶዋቸዋል ። sentence: የቡልጋሪያ ስደተኛዋ ልጅ ከሥልጣን ሲታገዱ የሊባኖሱ ስደተኛ ልጅ ሥልጣን ያዙ ። የቡልጋሪያ የሊባኖሱ sentence: የአቶ ደመቀ ንግግር ቀድሞ ሲያሰሙት ከነበረው የተለየ እንደነበር የሚናገሩት የዩኒቨርስቲው መምህር ከታዳሚው ጥሩ ድጋፍ ማግኘታቸውን ገልጸዋል ፡፡ sentence: በእኔ ምልከታ በብዙ ፈተና ውስጥ እያለፉም ቢሆን ብዙ ውጤቶችን በማስመዝገብዎት ትልቅ እውቅና እሰጣለሁ ፡፡ sentence: የመንፈስዎን ደግሞ መገመት ይቻላል ኢትዮጵያን የሚያህል ሀገር ከመቶ ሚሊዮን ህዝብ ጋር መምራት ከባድ እንደሆነ ለመረዳት አይቸግርም ፡፡ ኢትዮጵያን sentence: ይህ በፊናው ከዕድገት ጋር ባለመመጣጠን ብርቱ ሳንክ ነው የሚፈጥረው ። sentence: ከአዲሶቹ ተሿሚዎች ውስጥ አራቱ በባለፈው ካቢኔ ሌሎች ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን ሲመሩ የነበሩ እና ወደ አዲስ ቦታ የተዘዋወሩ ናቸው ፡፡ sentence: ቀደም ሲል የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን እንዳስታወቁት በከፊል በወጣው ውጤት ላይ ኬይታ ሲሴን በጉልህ የድምፅ ብልጫ በመምራት ላይ ናቸው ። ሲሴን sentence: ለመሆኑ ሰሞኑን የተከሰተው ግጭትና የሰዎች ህልፈት መነሻው ከወዴት ይሆን sentence: ተያይዘው ከዲማ መነኮሳት ከነአባ ተጠምቀ መድኅንና ከነአባ ዮሐኒ ዘንድ ለፍርድ ሄዱ ፡፡ ከዲማ መድኅንና sentence: በኢቱሪ ተፈፀመ የሚባለውን ወንጀል ያካባቢ ፍርድ ቤት ቢመረምረው የተሻለ ይሆናል ። በኢቱሪ sentence: የመልካሳ የምርምር ማዕከል የ ዓመት ጉዞ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። የመልካሳ የምርምር ማዕከል sentence: ወኪሎቻችን ከቫቲካን ከብራስልስ እና ከዩናይትድ ስቴትስ ያጠናቀሩትን ዘገባ ልከውልናል ። ከቫቲካን ከብራስልስ ከዩናይትድ ስቴትስ sentence: ብቻ ዲልማቫና ሮዉሴፍ በቅርቡ በልዩ ክብር ተቀብለዉ ካነጋገሩት መሪ አንዱ የቡልጋሪያዉፕሬዝደንት ሮሰን አሴቭፕሌቭኔሊቭን ናቸዉ ። ሮዉሴፍ የቡልጋሪያዉፕሬዝደንት አሴቭፕሌቭኔሊቭን sentence: ኪሚሎሎ የተሰኘዉ በካፉቡ ወንዝ ዳርቻ የሚገኘዉ አነስተኛ የሰፈራ መንደር በደቡባዊ ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ከሉቡምባሺ ከተማ ወጣ ብሎ ይገኛል ። ኪሚሎሎ በካፉቡ ወንዝ ዳርቻ በደቡባዊ ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ከሉቡምባሺ ከተማ sentence: የዓለም ሥነ ህዝብ የጀርመን ድርጅት ባልደረባ ዑተ ሽታል ማይስተርም ዋናው የዕድገት ቁልፍ ትምህርት መሆኑን ነው የገለጡት ። የጀርመን ሽታል ማይስተርም sentence: አምቦ እና አካባቢዋ ከሶስት አመታት በላይ ጠንካራ ተቃውሞ ከታዩባቸው የኦሮሚያ ከተሞች ቀዳሚዎቹ ናቸው ፡፡ አምቦ ከሶስት የኦሮሚያ sentence: ሰዉዬዉ በ በተደረገዉ የመለያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በፕሬዝደንት ሮዉሴፍ የተሸነፉ ናቸዉ ።